Ethiopia | የቡና ጥቅሞች እና ጉዳቶች (Coffee)

Ғылым және технология

ቡና ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሆን ካልዲ (የፍየል እረኛ) በ 800 ዓ.ም ገዳም ውስጥ ተቆልቶ፣ ተወቅጦ እና ተፈልቶ፤ እኛ የምናቀውን የቡና መጠጥ ሆኗል።
1. ቡና ሀይል ሰጪ ነው።
2. የስኳር በሽታን (አይነት 2) ይከላከላል
3. የአዕምሮ ጤንነትን ይሻሽላል
#ቡና #የቡናጥቅሞች #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬

Пікірлер: 40

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Жыл бұрын

    Dr በርታ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞች ካቀረብሕ ብዙ ተመልካቾች ይኖሩሐል ቻናልሕ ለሕዝብ በደንብ እንዲዳረሰ ሸገር ኢንፎ መሰረት በዙ ዩ ቲዩብ እንግዳ ሆነህ ብትቀርብ እሸቱ መለሰ በእነዚሕ ሁለት ቻናሎች ብትቀርብ ብዙ ተከታዮች ይኖርሐል ሕዝቡንም ጥሩ ጤናማ ሕይወት ይኖረዋል ይሕ የግል አስታዬቴ ነው ቅር ካሠኘሁ ይቅርታ መልካሙን እመኛለሁ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Жыл бұрын

    ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።

  • @rutafruh6588
    @rutafruh65882 сағат бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @AbdiwaliHussein-sl6ft
    @AbdiwaliHussein-sl6ft Жыл бұрын

    Thank you doctor.

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp Жыл бұрын

    Thank you doctor ❤

  • @ksablood6729
    @ksablood67298 күн бұрын

    ቡና ሻይ ኑስ ካፊ በሱኳር መጠጣት ደም ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል እንዳታልፈኝ ወንድም

  • @Vip44-dx8sc
    @Vip44-dx8sc6 ай бұрын

    Shikuren

  • @kalabyimaneh5973
    @kalabyimaneh5973Ай бұрын

    የቡና ቅመም ወይም ቅሩንፉድ ለልብ በሽታ ይጋልጣል የሚባለው እንዴት ነው ዶ/ር

  • @user-lt3dn8cj3p
    @user-lt3dn8cj3p11 ай бұрын

    እርጉዞች መጠጣት የለባቸውም ባልከው ላይ ተጨማሪ በቂ ማብራሪያ ብትሰጠን እላለሁ ዶክተር።

  • @premiumeth

    @premiumeth

    11 ай бұрын

    ድሮ ድሮ በቀን 1 ሲኒ ቡና አልተከለከለም ነበር። አሁን ላይ ግን ወደ ፅንሱ የሚሄደውን ደም በመቀነስ የፅንሱን እድገት ይቀንሳል እናም ያለጊዜው ምጥ ሊያስከትል ይችላል። በተጨማሪም ውርጃ (Abortion) ሊከሰት ስለሚችል ባይጠጡ የተመከረ ነው።

  • @nafeeshabah
    @nafeeshabah Жыл бұрын

    ✅♥

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Жыл бұрын

    Telegram ቻናል t.me/premiumethio

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi351511 ай бұрын

    Enamesgenalen

  • @premiumeth

    @premiumeth

    11 ай бұрын

    ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @rekikteshome5627
    @rekikteshome56277 ай бұрын

    both of two yalebachew sewoch mn madreg nw yalebachw (blood pressure and type 2 sequare beshta yalebachw sewoch??

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    ሁለቱም የስኳር እና የደም ግፊት በሽታ ያለባቸው ሰዎች 1. ጨው መቀነስ (በወን ከ 2 ግራም በታች) 2. ስኳር መተው (simple ስኳሮችን ትተው complex ካርቦሃድሬቶችን መጠቀም ከድንች በስተቀር) 3. በየጊዜው የደም እና የስኳር መጠን መለካት 4. ቡና, ሲጋራ, አልኮል መጠጥን አለመጠጣት 5. ክብደትን በጤናማ መጠን መጠበቅ 6. እድሜያቸው ከ45 አመት በላይ ከሆነ የደም መርጋትን የሚከላከሉ መድሃኒቶችን መውሰድ አለባቸው። ሌሎች ተጨማሪ መፍትሄዎችን ስለ ደም ግፊት እና ስለ ስኳር በሽታ ላይ የሰራውት ቪዲዮች ላይ ያገኙታል። ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩኝ።

  • @user-ix2zi9vp4l
    @user-ix2zi9vp4l3 ай бұрын

    እኔን ደረቅ ሳል አሞኝ አልተሸለኝም እክምና ህጄ ነበር ግን ለዉጥ የለዉም እባክህ ምን ላድርግ አላርጂግ ነዉ እሚሉኝ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    3 ай бұрын

    ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ለሳምባ ነቀርሳ በሽታ መመርመር አለቦት። ትኩሳት, የደረት ህመም, ማታ ማታ በላብ መጠመቅ, ክብደት መቀነስ አለቦት? የአስም በሽታ አለቦት?

  • @user-rb3fb7tk7y
    @user-rb3fb7tk7y8 ай бұрын

    Yemetetaw kesint gize nw gn ketetahu demsere yiweteran tenfashe yikoraretan mn yihon docter?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    የልብ ወይም የግፊት በሽታ አለቦት?

  • @user-rb3fb7tk7y

    @user-rb3fb7tk7y

    7 ай бұрын

    Altemeremerkum yinurebegn ayinurebegn alawukem? Thank you lemelsu

  • @ekacrochet8518
    @ekacrochet8518 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AdisuAbera-cn6tf
    @AdisuAbera-cn6tf9 ай бұрын

    ኣንድ ሰው በቀን መጠጣት ያለበት የቡና መጠን ምን ያህል ቢሆን ይመረጣል?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    ለጤናማ ሰው በቀን 400mg ቡና ወይም ከ3-5 ሲኒ ቡና መጠጣት በሰውነት ላይ ምንም ችግር እንደማያመጣ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ነገር ግን በፍፁም ቡና መጠጣት የሌለባቸው ግን ባይጠጡ የተመከረ ነው።

  • @zemzemamen-qr5ed
    @zemzemamen-qr5ed7 ай бұрын

    ኩላሊት ታማሚ ቡና ቢጠጣ ችግር አለው

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    ቡና በኩላሊት ላይ ያለው ጉዳት በጥብቅ የተጠና አይደለም። አንዳንድ ጥናቶች በቀን ከሶስት ሲኒ በታች መጠጣትን ይመክራሉ። የደም ግፊት ካለቦት ግን ባይጠጡ ጥሩ ነው።

  • @user-iu7sb8vi7i
    @user-iu7sb8vi7i10 ай бұрын

    ሴቶችና ክብደት ያለው ሥራን በተመለከተ እድሜንም አካቶና ሔርኒያን የአጠቃለለ ገለጻ ብትሰጥ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    እሺ። በቅርብ ቀን።

  • @user-mj4wc2ql6t
    @user-mj4wc2ql6t11 ай бұрын

    ደም ማነሥ ያለበ ቢጠጣሥ ችግር አለውዴ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    እስከማውቀው ድረስ ችግር የለውም። ነገር ግን እንደማንኛው አነቃቂ መጠጥ በመጠኑ / በቀን 1 ሲኒ ቡና ቢጠጡ የተመከረ ነው። ስለ ደም ማነስ በሽታ በደንብ ማወቅ ከፈለጉ; ከታች ያለው ቪዲዮ ላይ ያገኙታል። 👇 kzread.info/dash/bejne/e5ekzpJmepuxfrg.html

  • @user-hj7py5og6e
    @user-hj7py5og6e5 ай бұрын

    እኔ ልቤን ያመኛል የአረብ ቡና እጠጣለሁ ምን ይሻለኛል ልቤም እያቃጠለኝ ነው ምንላድርጊ እወዳለሁ ደሞ ምን ትመክረኛለሀህ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @fatimaadam5505
    @fatimaadam55056 ай бұрын

    ካልድ ነዉ ካልዲ አይደለሜ 😂

  • @hshsiwhwy8064
    @hshsiwhwy806410 ай бұрын

    የልብ ችግር ያለበት ሰው መጠጣት ይችላል

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    የልብ ምትን በመጨመር የልብ በሽታን ሊያባብስ ይችላል። (የኦክሲጅን demandን በመጨመር) ቡና ባይጠጡ ይመከራል።

  • @bisratbelayneh4256

    @bisratbelayneh4256

    7 ай бұрын

    Be coffee ena chat mehal yalew liyounet ena andenet minedenew..pls tell us Dok...thank you.

  • @user-ui7gq3bm6z
    @user-ui7gq3bm6z10 ай бұрын

    ኦ የደም ዓይነት ቡና መጠጣት የለባቸውም ይባላል ምን ያህል የተረጋገጠ ነው

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    ስለ Blood type diet/የአመጋገብ ስርዓት በቅርብ ቀን ቪዲዮ እሰራበታለሁ። ለአሁን ግን ቡና ለ O የደም አይነት ላላቸው አይመከርም ይላል። ለምን ቢባል የልብ ትርታቸውን ስለሚጨምር ነው። ይህ እውነት ነው ወይ አይደለም ለሌላ ጊዜ እንተወው።

  • @yichalaleabebe4079
    @yichalaleabebe4079 Жыл бұрын

    Thank you doctor.

Келесі