EOTC TV: የሳምንቱ ስንክሳር እና ዐውደ ስብከት-አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ

Description

Пікірлер: 65

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85923 жыл бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነት ጠባቅነት አይለየን አሜንንን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን አሜንንን

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን .ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም

  • @user-vp7wc7wi3h
    @user-vp7wc7wi3h10 жыл бұрын

    አሜንንን ቃለህወት ያስማልን ተስፍመንግስተስማያትን ያዋርስልን

  • @user-di2gt7hr9j
    @user-di2gt7hr9j5 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @bateruyiot8870
    @bateruyiot88709 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!

  • @wereyae5344
    @wereyae53444 жыл бұрын

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን፡ ትልቅ አባባል፡

  • @yordanosyegetalji3396
    @yordanosyegetalji33969 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @ameleworkselomonbaya8402
    @ameleworkselomonbaya84027 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበት ዕድሜና ፀጋውን ያብዛልን አሜን ፫

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go7 жыл бұрын

    Amen kelehiwoten yesemelen tesfa yemenadregawun maegust smayaten yewareselen egzihabeher

  • @tegisttegist9637
    @tegisttegist96378 жыл бұрын

    amen amen amen kale hewotin yasemalin!!!!!!!.

  • @helanibekele.9426
    @helanibekele.94268 жыл бұрын

    amen kal hiwot yesamalin

  • @user-cx2uk8bg1x
    @user-cx2uk8bg1x6 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!!

  • @mestawtebalachew7381
    @mestawtebalachew73818 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @atalutadesse1840
    @atalutadesse18408 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mamayeingda6167
    @mamayeingda61678 жыл бұрын

    amen kal hiwot yasemaln yaglglot zebnk yetbark yeun

  • @user-ug3zp1dh5y
    @user-ug3zp1dh5y7 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሠማልን

  • @adenrolando7171
    @adenrolando71716 жыл бұрын

    ስላመሰገናት ደስ ይበለን መንገዳችን ስለምታስተካክልልን

  • @tigestlove175
    @tigestlove1758 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን እመአምላክ ጸጋውን ታብዛልህ።

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu31555 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @asmamawtesfaye4079
    @asmamawtesfaye40799 жыл бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን.

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @lamlamabrha785
    @lamlamabrha7856 жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን የእመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ ይድርብን አሜንን

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb68237 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን በረከታችሁ ይደርብን

  • @belenabayneh2993
    @belenabayneh29937 жыл бұрын

    ቃል ህይዎትን ያሰማልን ወድማችን አሜን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29368 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @salamsalamsalamsalama1412
    @salamsalamsalamsalama14128 жыл бұрын

    ameen qala hyiwot yasemaline!!!

  • @howtoloseweightanytime7997
    @howtoloseweightanytime79978 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክቀሪውን ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልህ

  • @emebetzewdu336
    @emebetzewdu3368 жыл бұрын

    Amen Kal Hiwoten yasemalen

  • @futurreda3035
    @futurreda30357 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ሄኖክ በእድመ እና በጸጋ ያቆይልን ኣሜን።

  • @etuemamlkenata8052
    @etuemamlkenata80528 жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ሄኖክ

  • @saniethio1706
    @saniethio17065 жыл бұрын

    አሜን

  • @mimihoho9830
    @mimihoho98308 жыл бұрын

    ቃልህይወት ያስማልን እደሜውን ያርዝልን

  • @sennaalamiregasa7213
    @sennaalamiregasa72136 жыл бұрын

    Kale hiweten yasemalen fetary tsegawen yabzalek

  • @banchibarkote8185
    @banchibarkote81859 жыл бұрын

    Kale hiwete yasemlin tesfa mengiste semayaten yawarslin bereketeh yderbin

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu6 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ledeyatayedmfndn5683
    @ledeyatayedmfndn56837 жыл бұрын

    Amen💚💛❤

  • @bezareta5172
    @bezareta517210 жыл бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ረጅም እድሜን ሰቶክ በቤቱ ያቆይክ

  • @user-dj3tf7co8i
    @user-dj3tf7co8i7 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን ወንድማማች ዲ/ቆን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @yoditassefa9582
    @yoditassefa95829 жыл бұрын

    Aman aman Kale hiwot yasemalin🙏

  • @sarads2047
    @sarads20476 жыл бұрын

    amen(3)klewt ysmaln

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh29166 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln amin

  • @sarawebaj8682
    @sarawebaj86828 жыл бұрын

    ቃለህይውት ያሠማልን

  • @user-kd1il3wn2z
    @user-kd1il3wn2z5 жыл бұрын

    Bewente Kale Hiyewot Yasemalen

  • @adanishgazoo2925
    @adanishgazoo29258 жыл бұрын

    kaleyot yasamalen

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam82877 жыл бұрын

    lewndmachen kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln segawen yabzaleh egame betmarnew 60 80 100 yamare fera yemnafera yemngestu werash yadergen amen Amen amen

  • @user-so5ky2qh9g
    @user-so5ky2qh9g7 жыл бұрын

    አሜ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p5 жыл бұрын

    Le wendemachen Lastemaren be ewenewt Ye Embety tebekawa Zareme zeweterm Ayilyhu ..Amen... Kil hiwot yesmalen .. Ye maylefewen sega mengesta semayaten ywarselen. Egzabhuier yestelene menfesen dese Aseghnehut ..tebareke..

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera9697 жыл бұрын

    amen kale hiwet yasemalen

  • @user-yb6ri1zg2x
    @user-yb6ri1zg2x9 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalen

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn61494 жыл бұрын

    አንተ ሰው ግን እኮ እምትገርም ተአምረኛ ልጅ ነህ፣ በእውነት የእግዚአብሔር በርከት ይብዛልህና የበለጠ አቅምና ጉልበት ይሁንህና ሁላችንንም በአስተምሮህ ድረስስስ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @SelamtaLondon
    @SelamtaLondon10 жыл бұрын

    እንዲህ ያለውን አኩሪ የሆነ መንፈሳዊ ተግባር ለምትፈጽሙ መምህራንና ምዕመናን ሁሉ የእግዚአብሄር እርዳታ አይለያችሁ። ቸሩ አምላክ በጎ ሥራችሁን ሁሉ ያቃናላችሁ። እግረ መንገዴንም፤ ላሁኑ ባይቻል እንኳ እባካችሁ የመክፈቻው (ምስማክ) መዝሙር እስከመጨሻው ድረስ አንዲሰማ አድርጉት በማለት የአክብሮት ጥያቄ አቀርባለሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሜን።

  • @adenrolando8712
    @adenrolando87126 жыл бұрын

    እናትና ኣባትህን ኣክብር ኣንድ ሰውን እናከብረዋለን ስንል የተቀመጥንበት ቦታ ቢመጡ ሌላ መቀመጫ ባይኖር ተነስተን እናስቀምጣቸዋለን ቃላቶቻችን ያማሩ ይሆናሉ የቃላቶቻችን ኣደራደር እና ቃል ኣወጣጥ ያማረ ይሆናል ክፉ ቃል ኣናወጣም እንደዚ ኣድርገን እንቀበላቸዋለን ኣከበርናቸው ማለት ነው መፅሃፋችን ልጅህ እንዲያከብርህ ኣክብረውም ይላል ገንዘብ ለወላጆቻችን የምንሰጠው ልብስ የምንገዛው ወደን ነው ባለ መስጠታችን ሃጥያት የሚሆንብን የማይሆንብን ቦታ ኣለ ለምሳሌ እንደ እናታችን ማርያም ኣይነት ሰዎች መረዳት ኣለባቸው ባለ መርዳታቸው ክፉ ቃል በማውጣታቸው ሊቀሰፉ ይችላሉ እንደ ልብሰቃል ኣይነት እናቶች እና ኣባቶች ኣይነት ባለ መርዳታችን ኣንቀሰፍም ከረዳነው ደሞ የረዳነው ባንክ ቤት እንደተቀመጠ ይመለስልናል

  • @adenrolando7171
    @adenrolando71716 жыл бұрын

    የኣላዛር እናት ስላዘነች የልጅዋ ፍቅር የልጅዋ ከፊትዋ መለየት ልብዋን ስላሳዘነው ልብዋ ሊፅናና ስላልቻለ ልጅዋን መለሰላት

  • @AMER-yu8uz
    @AMER-yu8uz7 жыл бұрын

    ቃለህ ወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d8 жыл бұрын

    AMENNNNNNNNNNNNNN

  • @senaytteka2214
    @senaytteka22147 жыл бұрын

    kal hiewt yasemalen wedemahin

  • @adenrolando7171
    @adenrolando71716 жыл бұрын

    በሰማይ ሁሉም ይከባበራል ሃይማኖት የሚባል ነገር የለም ህዝብ ቢዚ ነው

  • @adenrolando7171
    @adenrolando71716 жыл бұрын

    መላእክቶች ምድር ላይ ምን ይሰራሉ ከሰይጣን ጋር ግንኙነት ኣላቸው ወይ? መላእክቶች ስራቸውን እና ኣሰራራቸውን ይከታተላሉ ያለ በደላችን እንዳይከሱን ይከታተላሉ

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n3 жыл бұрын

    እድሜከጤናጋርይስጥልንየድንግልማረያምልጅጌታችንመድሃኒታችንእየሱስክርስቶስፀጋውንያብዛልህወንድማችንሄኖክ

  • @mulumulu9954
    @mulumulu99549 жыл бұрын

    kalehywetyasemalenbetamdesyelalkegedasadiarebia

  • @adenrolando7171
    @adenrolando71716 жыл бұрын

    በቢሊዮን የሚቆጠሩ መላእክቶች ምድር ላይ እንደወረዱ እናውቃለን ኣሜሪካ ብቻ ነው ወይስ ሁሉም ሃገር ነው ያሉት? በሰማይ ያሉ መላእክቶች በሙሉ እዚ ከኛ ጋር ነው ያሉት እችን ኣለም ከጫፍ እስከጫፍ ሞልተውታል ኢትዮ ያሉት ኣሜሪካን ያያሉ

  • @tizetademek4412
    @tizetademek441210 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @meazameles5729
    @meazameles57297 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @salmacutie39
    @salmacutie399 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

Келесі