#edeneshetu
" ንገሩልኝ መርዶ “ NIGERULEGN singer Eden Eshetu (cover song )
Produced By HENON STUDIO
Subscribe our KZread Channel
/ @amanhenon
Follow us on Facebook page
/ 2612362485689386
Follow us on Instagram
pCBGCItenG...
© Copyright: Amanuel Fekadu, inc 2020
for more information ℹ️ contact us
amanfekafu@gmail.com
tel:+251913156098
Пікірлер: 924
እንደኔ ከቲክቶክ አይቷት እየተደረደረ የመጣ፣ ዪቲየብ 👌👌💚💛❤️
@enatlove7893
3 жыл бұрын
me
@abomakeba6983
3 жыл бұрын
Me2
@eyueltesfaye4737
3 жыл бұрын
Yeap
@amanuelzeleke304
3 жыл бұрын
😂😂❤❤
@eldoda1
3 жыл бұрын
🙌
I'm Orthodox, but I couldn't stop listening to this song. May God bless you, sister.❤❤
የአለም መንፈስ አያግኝሽ በዚህ እድሜ ጌታን ማገልገል መባረክ ነው❤
@adissabeba6777
3 жыл бұрын
Yes Amen yihunilat
@ermiafrew785
3 жыл бұрын
Please yerasachunmezmur zemru
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
3 жыл бұрын
@@ermiafrew785 what do you talking about 😂
@-Tarik814
3 жыл бұрын
@@ermiafrew785 ምኑው አምላኳን ላመሰግነች በዚህ እድሜዋ እነደማበረታታት ሌላ ተቃርኖ በሰላም ነው
@nebiyudaniel2305
2 жыл бұрын
ወይ ወንድም መቼ ይሆን ግን ከእንቅልፋችሁ የምትነቁ ሳትሞቱ ብትነቁ ምንያህል ጥሩ ነበር ያሳዝናል
I am orthodox ,I was in darkness for two years..this song desribes my situation.Glory to God ,I prayed and God litsen my prayers..for those of who you are in darkness..ኣማላጅነት ኪዳነ ምህረት ኣይለያቹም።
@Heliccv
3 жыл бұрын
@Eden Eshetu OFFICIAL bless you edi
@Michaelyohannes64
3 жыл бұрын
That means you are stupid person forever
@yosefsendeku5649
3 жыл бұрын
@@Michaelyohannes64 no he is not stupid
@redietneguse2573
2 жыл бұрын
Jesus loves you. He wants to be the only center in your life! ወደ ልብህ ጌታህ አድርገህ አስገባው።
@pentatonicmusictube8000
2 жыл бұрын
You are still in darkness bro accept jesus us lord and saver then your light 💡 won’t be darkness again
እንዴት እደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑት በፈተናው ነው የሚያለቅሱት 🥰🥰🥰
@user-tu4bp4gu8x
Жыл бұрын
አሜን ያወቃል
የየሱስ መሆን ምንኛ መታደል አው የሱ በመሆኔ ብቻ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ኤልሮኢ
ኤዱ መጣም የሚያምር ድምፅ አለሽ፡፡ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ፡፡ ተባርኬበታለው ተባረኩ ያባቴ ልጆች፡፡
@japheth325
3 жыл бұрын
God Bless You Too.
@user-xc9gd2el6v
2 жыл бұрын
@@activist_bambooman ምቀኛ ሴይጣን
@MiEthioEntertainmentPLC
8 ай бұрын
? @@user-xc9gd2el6v
Hallelujah..... From Nepal... I love ithiyopiya country... I love Jesus Christ
@amanhenon
3 жыл бұрын
You are blessed 🥲
@acharyadinesh1733
Жыл бұрын
Amen
እንደት ብየ ልመረቅሽ??? 🙋 በጌታ ስም ተባረክ 🙌🙋 ክፉ አይንካሽ 🗣🙋🙌
እንዲት እንደሚያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር!! ጌታ ይባርክሽ ጌታ ይህንን የሚገርም ድምፅ ይሰጠሽን ጌታን አመሰግነዋለው ለጌታ መዘመር ይመሰለ መታደል ምን አለ
@belayenhbukute1787
3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባራክ። ሃሌሉያ። እባከችሁ በሚያስፋልጋት ሁሉ እንርዳት። አሜን አሜን ሃሌሉያ ድምጾን ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ
ምንም የምለው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ
Lenem Tseliyulign Wodajoche Yegeta Kibiri Endiyagnegn Mignote Nawu💒💒🙏🙏👏👏 yalikenah Bicha tebareku
I am sudanese I dont know to understand the Ethiopian language but I understand the melodies and the same thank you for this prayer
@lulabelay4927
3 жыл бұрын
Its about how Jesus died and saved us how we r saved from the eternal hellfire ! Brother Jesus is Lord the saviour !!
@hoosammusa6290
3 жыл бұрын
@@lulabelay4927 thanks dear I hope to be friend and translate me the worships songs ❤️
@amanuelberhe4149
2 жыл бұрын
That is the beauty of Christ Jesus who made as one in him from all kindred, tangues, and nations (Revelation 7:9). Praise his name for ages to come.
@Axiom61
Жыл бұрын
@@hoosammusa6290 I would love to translate it for you. Let me know if you are still interested.
@hoosammusa6290
Жыл бұрын
I stil interesting
ዋናዋ ዘማሪ ስትዘምረው በትክክል ሰምቻቻው የማልቃቸው ብዙ ቃላቶች ጥርት ባላ ቅላጼ በደንብ ይሰማል
@helenbghebremehari2023
3 жыл бұрын
Who is the original zemariwa? Would love to know that so much as the lyrics are beautiful
@petekib8634
3 жыл бұрын
@@helenbghebremehari2023 tinish wedetach wered blesh ye wondwesen terefe comment lay stanibi "azeb hailu "blo ylal bezaw mulu lyrics manbeb tchyalesh
In deed the holy spirit intercedes for us, I am from South Africa🇿🇦 and I don't understand the language but the holy spirit within me understood it from the 1st day my hostel mate from Ethiopia uploaded it on her status. I thank the Lord for his presence in my life it is beyond my own knowledge 🙌🏾🙌🏾
ኧረ ጎበዝ ተባርከናል!!!! እንደ ኤደን እና ይትባረክ አለሙ አይነት ዘማሪያንን ጌታ ሰጥቶናል!!!!!!!
@hiwimimikidane1789
2 жыл бұрын
ትክክል ገና ይበዙልናል
ሃይማኖቴ perotstantአይደለሁም ግን wow ደስ ይላል እኔም ከtik tok ሰምቼ ነው የመጣሁት ዋው በጣም ደስ ይላል ደምፃ
My love for Ethiopian Gospel is unstoppable. Much Love from Kenya.
@teshager531
Жыл бұрын
Ameeeen g.b u
@fitsumpawlos1034
Жыл бұрын
How do you know the language 😮
@Axiom61
Жыл бұрын
I am commenting , so you can listen to this again
የኔ ቆጆ ቃል ያሰኛል እግዛብሄር ይባርክሽ
ያአባቴ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ በነገርሸ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም ቃላት ያንሰኛል ተባረኪ !!!!
መዝሙርኪ ጥዑም 'ዩ፥ ኤደን ። እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርኽኪ ።
በእየሱስም ደሙ ይጋርድሽ ደሙ ጉልበት ይሁንሽ በእየሱስም ደስ ስትይ
1ይ ጴጥሮስ 5 8 : ድያብሎስ፡ እቲ መጻርርትኹም፡ ዚውሕጦ ደልዩ ኸም ዝጓዝም ኣንበሳ ዀይኑ ይዘውር ኣሎ እሞ፡ ተጠንቀቑ፡ ንቕሑ። I LOVE YOU SO MUCH EDUYEY... MAY YOUR WHOLE LIFE BE BLESSED WITH THE GRACE OF JESUS CHRIST....
I am listening to this almost for the 1000 times but it is always new and also she was fighting satan with the word that comes from her mouth BEAUTIFUL VOICE BEAUTIFUL LIRICS BEAUTIFUL WORSHIP
- - - - AZEB HAILU (አዜብ ፡ ኃይሉ) | ንገሩልኝ ፡ መርዶ - - - - የተተበተበው ፡ ሠንሰለት ፡ አስፈሪው ፡ የሕይወት ፡ ጨለማ በድንገት ፡ ጠፋ ፡ ገፈፍ ፡ አለ ፡ ከሰማይ ፡ አንድ ፡ ድምጽ ፡ ሰማ ሲተማመንብኝ ፡ ሲመካ ፡ ሲል ፡ አትወጣም ፡ ፍጹም ፡ ከእጆቼ የጌታዬ ፡ ፍቅር ፡ ማረከኝ ፡ ወጣሁኝ ፡ ሰይጣንን ፡ ከድቼ ከሕይወትም ፡ ሕይወት ፡ ከክብርም ፡ ክብር መውጣት ፡ ከጨለማ ፡ ከሙታን ፡ መንደር ለሰው ፡ በዘመኑ ፡ ይሄም ፡ አለ ፡ ለካ መስፈሪያ ፡ የሌው ፡ ሰላም ፡ ከቶ ፡ የማይለካ ንገሩልኝ ፡ መርዶ ፡ ለዚያ ፡ ለጠላቴ(፪x) ወጥመዱ ፡ ተሰብሮ ፡ ማምለጥ ፡ መፈታቴን (፪x) ዳግም ፡ ላያገኘኝ ፡ ላልገባ ፡ በእጁ (፪x) እግዚአብሔር ፡ አስቦኝ ፡ አዳነኝ ፡ በልጁ (፪x) አመለጥኩት ፡ አመለጥኩት ፡ አመለጥኩት መሃላውን ፡ ቃልኪዳኑን ፡ አፈረስኩት አዲስ ፡ ኪዳን ፡ አደረግኩኝ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ በጐልጐታ ፡ ቀራንዮ ፡ በዚያ ፡ ተራራ (፪x) ከሰማያት ፡ የተላከውን ፡ የሕይወትን ፡ ጥሪ ፡ ደብዳቤ ከቶ ፡ እንዳልረዳ ፡ እንዳይገባኝ ፡ እንዳላስተውለው ፡ አንብቤ ባይኖቼ ፡ ላይ ፡ የተጋረደው ፡ የከበበኝ ፡ ያ ፡ የሞት ፡ ጥላ በቃሉ ፡ ጉልበት ፡ ተሰበረ ፡ በዙሪያዬ ፡ ብርሃን ፡ ሞላ መኖርስ ፡ ካልቀረ ፡ ትርጉም ፡ ያለው ፡ ኑሮ ለዘላለም ፡ ተድላ ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ አብሮ አሁን ፡ ገና ፡ ደላኝ ፡ አሁን ፡ ተመቸኝ ከሁሉ ፡ የበለጠ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ያዘኝ - - - - WORKENEH ALARO ( ወርቅነህ ፡ አላሮ ):- እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር - - - እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x) - - - - - AZEB HAILU (አዜብ ፡ ኃይሉ) | ምላስ ፡ ሁሉ - - - - ምላስ ፡ ሁሉ ፡ ያንተን ፡ ክብር ፡ ይናገረው ፡ ያውራ (፪x) ጉልበት ፡ ሁሉ ፡ ተንበርክኮ ፡ ይደነቅ ፡ በስራህ (፪x) ባሕር ፡ ከፍለህ ፡ ሕዝብህን ፡ ማሻገርህን የልጆችህን ፡ ጠላት ፡ በዚያ ፡ ማስጠምህን በምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ፡ መናን ፡ ማውረድህን ከደረቀው ፡ አለት ፡ ውሃ ፡ ማፍለቅህን (ኦሆ) ፡ ታምራትህ ፡ (ኦሆ) ፡ ድንቅህን ፡ ሁሉ (ኦሆ) ፡ ይናገረው ፡ (ኦሆ) ፡ ምላስ ፡ ሁሉ (ኦሆ) ፡ ታምራትህን ፡ (ኦሆ) ፡ ድንቅህን ፡ ሁሉ (ኦሆ) ፡ ይዘምረው ፡ (ኦሆ) ፡ ምላስ ፡ ሁሉ
@iyasusgetanawouae8124
3 жыл бұрын
Ohhhhhhh thank you brother
@betelhemfikadu5411
3 жыл бұрын
Geta ybarkh 😊 thanxx
@wonderson_1
3 жыл бұрын
@@betelhemfikadu5411 thank you.
@wonderson_1
3 жыл бұрын
@@iyasusgetanawouae8124 you welcome.
@wonderson_1
3 жыл бұрын
@Eden Eshetu OFFICIAL beautiful worship may God bless you more!!!!!!
Am stressed but as I listen to this song my spirit calms down and thanks to the pianist too.. Emanuel 👍💯
@lulabelay4927
3 жыл бұрын
Same feeling here ! But God is above all our problems! My painkiller and anti depressant pill is praising God with songs !
It was truly hard for me to understand the Bible and I did not think that it was possible for me to break free and live a sinless life. But glory be to God! He has saved me, he has redeemed me, he has called me by his name!!!! He has died for me I will live my life fully for him!
She is natural, no lipstick 💄 no big earrings, no hair color, no breast showing👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@hananbk37
3 жыл бұрын
Actually she does have lipstick but its nude (natural)
@mahitta2248
3 жыл бұрын
@@hananbk37 it's better
@hananbk37
3 жыл бұрын
@@mahitta2248 ya its better, looks very natural
@user-ui9ky4xr6h
2 жыл бұрын
Shadow gin alew
ጌታ የዝማሬ ጉልቤት ጸጋ ያብዛልሽ በደሙ ይሸፍንሽ ዜመንሽ ይባረክ ተባረክ ድምጽሽ ያምራል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ortodox negn gn mezmurun wedjew limot new zmare meleak yasemalin tebareki
ምንም ማለት አልችልምና በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ🙋!!!!
ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ጌታን ፊቱን የምንፈልግበት ወቅት ቢኖር አሁን ነው …እንዲሁም ያማረ ዜማ ለጌታ የሚዘመርበት፡፡ በርቺ …ከጆሮ ያለፈ …በደምብ በልብ የሚደመጥ ዝማሬ መዘመር ችለሻል…. ተባረከ ..ታድያ ታላላቅ ዘማሪዎች …. እና ተስፋየ ጋቢሶ …እንዴት እስከ መጨረሻው ለጌታ እንደ በሩ ….ጠይቀሽ ኑሪበት…፡፡ አደራ ክርስትና የከሸፈበት ዘናጭ ዘማሪ ምሳሌ አይሁንልሽ…. እንቁነትሽን እንደጠበቅሽ በጌታሽ መዳፍ ውስጥ ክረሚ ….ተባረኪ
yihen sitota banchi yaskemetew ya deg nigus esu yibarek
እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልሽ።
ወጣትነትሽ ደስ ይላል ይህንን እድሜሽን በጌታ ቤት አስገዝተሽ መንፈስሽን በጌታ መንፈስ ገዝተሽ የመትኖሪበት ዘመን ጌታ ያርግልሽ ከክፉ ጐልማስነት ፈተና የሚጠብቅሽ የምታመልኪው ጌታ በፀጋና እሱን በማወቅና በመፍራት በቤቱ ያኑርሽ በዚህ ድመጽሽም ጌታን አገልግይበት ዘምሪበት ተባረኪ
የ አስቴር ሲገርመኝ አንቺን ደገመኝ የሚደንቅ ድምፅ ነው!!!
ኤዲዬ እደጊልኝ ዘመንሽ ይባረክ😍🥰😘
ራስሽን ሆነሽ ሳትሞላቀቂ ስለዘመርሽልን ተባረኪ::
@henokeyob1211
3 жыл бұрын
Ha ha ha ha
@fekefre9616
3 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው😂
Yene wd betam konjo nesh geta kbatun kebtoshal geta ybarksh
ጌታ ይጠብቅሽ፣ በርቺ፣ ታላቅ መፅናናት የሚሰጥ ዝማሬ ነው፣ ማምለጫውም ጌታ ብቻ ነው፣ ተባረኪ፣ በምስክርነታቸው ድል ነሱ ተብሎ ተፅፏልና፡፡
beze muzmur getan ageyew tebareke
@amanhenon
3 жыл бұрын
Praise God 🙏
@Eden-Eshetu
2 жыл бұрын
🥺🙏🙏
Wow yene wede leje zemensh yemamlet yehun yameral😁😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameneeeeeeeennnnnn Ameneeeeeeeennnnnn Tabrk geta yibrksh Zamnsh yibrk
amen amen amen Amen amen Amen Amen Amen tebarki🙏
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሺን ይባርክ ከክብር ወደ ክብር ከፀጋ ወደ ፀጋ ከብርሃን ወደ ብርሃን ከሀይል ወደ ሀይል ከምልካም ነገር ሁሉ ሳትጎይ ጂማሬሺ እዳመረ ፍፃሜሺም እዲሁ ይሁን ተባረኪ
አረ እኔስ አልጠግብሽ አልኩ ተባረኪ በውነት ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈስን የሚያስደስት ዝማሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዲህ ያሉ የተረጋጉ የጴንጤ መዝሙሮችን በጣም ነው ምወደው
Amen Amen Menfesn Yemydeseh Yeg/r Kibr Yemgeltbet worship nw Eduye Tebarekln Kezhe Belay Fetarie Tsegahun Yabzalshe: Amanye Ke Lijneteh Jemreh Ke Bizu Zemeryan Jerba Hone Ethiopa Gospel Music Wust Yaltelemedu Canonazetiona Cantromuzation Nibbr rithmoch Slemtasdmetn Enmesgenhalen Tebarekln:......
መታደል ነው ይህንን አንደበትሽን ለእግዚአብሔር ክብር ማዋልሽ ተባረኪ የኔ እህት🙏
dase mele mazeme nw enkone geta eradashe egezabere yebarekeshe
ኤዱ በአንቺ በትንሿ ትልቁን እግዚአብሔርን ስላሳየሽ ተባረኪ፣ በበለጠ ክብር ተገለጪ
እግዚአብሔር እንደቃሉ በወንዶችን በሲት ከመንፈሲ አፈሳለሁ ያለዉቃል ይህነዉ ሰሙኑን የምሰማዉ መዝሙር ለየት ያለነዉ ጌታ እየሱሰ ምጣት ሰለደረሰ ነዉ
በጣም ጥሩ ነዉ በራስሸ ግጥምና ዜማ ደግሞ እንድትመጪ ጌታ ይርዳሽ ።
አሜን አሜን ሃሌሉያ እስይይይ ጌታ ጨርሶ ይበርክሽ ፀጋ ይብዘልሽ ተበረክ ብሩክ ነሽ☑🙌🙏
ንገሩልኝ መርዶ ለዛ ለጠላቴ ❤❤😭😭😍
Ameen ameen good bilss yuu
ድምፅ ብሎ ዝም የኔ ቆንጆ ♥የራስሽን መዝሙር እንጠብቃለን ተባረኪ🙏🌹
@kmisogibcccg7793
3 жыл бұрын
1111111
@ementmarkos868
3 жыл бұрын
Wow
Big Love From Sudan 🇸🇩❣️
የእግዘብሔርነ ፍቅርና ትድግና በድንቅ ዜማና የአምልኮ ሃይል ገልጠሽዋል። ተባረኪ። ዘመንሽ የሰላምና የእረፍት ያድርግልሽ።
gata eyesus babezu yibarakachu tabarakuu
Blessings
ደጋግሜ ሁሌ ምሰማው ደስ የሚል መዝሙር ብሩክ ሁኚ ልጅቱ ሌላ መዝሙር የላትም የራሷ 😘
@Eden-Eshetu
8 ай бұрын
kzread.info/dash/bejne/o5yMltOQfJioh9Y.htmlsi=FsZHMX-71FS3owuQ
srawin yeseraw eyesus bcha kef yibel halelujah... yeserabachu amani ena edi geta mok argo yibarkachu.....
tebareki yene konjo egziabiher yibarkish zemenishin yalemllimilish
ወየዉለት ሰይጣን ጉዱ ፈለ ዘንድሮ ጎዙን ጠቅልሎ ወደጥልቅ ቦታ መህድ አለበት መፈሰህን የሚያንጽና ለጸሎት የሚያነሳሳ መጡልን እረ ቁድሳን እረ አሜን እንበል ዋዋ ተባረክ የኔ ቆንጆ 🤲❤❤
A wonderful song, the Ethiopian brothers are lovers from Sudan ♥️
Amen zemeneshi yiberek
መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኖሮ ለዝላለም ተድላ ከጌታጋር አብሮ ተባረኪ
መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ በዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ
ጌታ ይባርክርሽ በጣም እሚያምር ድምፀ ነው እስኪ በዚህ መዝሙር የተባርካቹህ ሁሉ እኔጋ ደግሞ ኑና በስራ ተባርኩ ስራየንም ከውደዳቹህት ስብስክራይብ እርጉና የኔ ቤተስብ ሁኑ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቃላት የለኝም ❤❤
Hallelujahaaaaaaaaaaa Tebarki yene ehit 🙌🏼
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዘመንሽ ይለምልም ድንቅ ዝማሬ
Ye Ethiopia ye zemenua muzmur
Wawwwwu Amen amen buriki beyiliygini fetariyi zemenishin yibarekyi ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Big Love 💕 💕 from sudan I've understand nothing , but I enjoyed the music 🎵 , the tone of the voice
@amanhenon
3 жыл бұрын
Thank you so much may God bless you
#eden በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው! አማዬ አሪፍ ሙዚቃ ስላሰማኧን ደስ ብሎኛል! ለበረከት ናችሁ
oh edu tebareki zemenesh yibarek............
Ooooww edu geta eyesuz yibarkish tebarekiln 🙏
@betiyaklilutatiy4228
3 жыл бұрын
Yene enat birkrik beyilign
Good job my daughter God bless you
ብርክ በይልኝ የኔ ጣፋጭ❤❤❤🙏🙏📖📖💒
አሜን እባቴ በህወቴ ብዙ ነገር ቀይረህ አሳይተከኛል ተመስገንልኝ
fetare yebarkesh
አሜን ይነገር ለጠላታችን ይስማ ማርዶ የኔ ዉድ ነገር ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ❤❤❤❤
@musicsong3704
3 жыл бұрын
kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html
የኔ ማር tik tok ላይ ነዉ የሰማሁት እናም እሮጨ መጣው 🏃♀️🤩
@user-yf6zk6je6r
3 жыл бұрын
እኔስ ብትዪ።
@tsegenetmelese6594
3 жыл бұрын
Gn ke tik tok eske you tube eruke nw ende? Lmn eroteshe
@jitidemaytube5108
3 жыл бұрын
@@tsegenetmelese6594 ትንሽ ራቅ ይላል 😂😂
@mesrt1264
3 жыл бұрын
@@jitidemaytube5108 enem
@ameleworkolani7330
3 жыл бұрын
አባቴን በጣም እወደዋለሁ M
I’m Muslim and I like listen to this song I feel like it’s about Issa Jesus but I don’t understand what she is singing
I felt God's presence😢may almighty God bless africa
Wowwww amazing mezmur God bless you
ብርክ በይ ዘርሽ ይባረክ😘😘😘😘😘
Andenga nw geta yebarkesh
Madamet makom alchalkum tebareki
you are blessed berasish mezmur degmo entebkshalen slaltemolakekshim thankyou
Blissd u amznge songe JESUS IS LORD
Yemiyamelkutin yersu yehonjten befetena honew yemiyaleqsuten.........geta yebareksh lezelalem
Esekezari Yet tedebekesh Nebr Abo tebareki
What a powerful voice! Anointing flowing like river. Bless you 🙏
Bantam. Das tayalsh🥰🥰🥰🤩🤩💞💞
Tebareke eduye berche
Lalam zemrelnhe begtha🙏🙏🙏🙏
Amen tabereki konijo