Dr Mehret Debebe Mindset Public lecture series

By Dr Mehret Debebe psychiatrist

Пікірлер: 105

  • @abuloris_xy
    @abuloris_xy Жыл бұрын

    በጣም ልክ ነው ሁሉም ሰው የተለያየ ነው እንግዲ በዚ ኣነጋገር ላይ በጣም ቡዙ በጎ ሃሳቦችን መውሳድ ይቻላል appreciate you ❤️🙏

  • @mitikenisrane2182
    @mitikenisrane21827 ай бұрын

    ሁሌም አለማወቄ የማቅበት ነው ትምህርትህን

  • @argawshurala
    @argawshurala Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ ዶ/ር ምህረት ጥሩ አባትነህ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames95292 жыл бұрын

    በጣም ከመከብረቾ ዉስጥ አንዱ ነህ ዶክተር ደበበ እድሜነ ጤነ ይስጥህ 😘🙏

  • @aliadem8337
    @aliadem83374 жыл бұрын

    ዶ/ር ምህረት የቋንቋ አጠቃቀሙን በጣም አሻሽሏል። በዚህም በግሌ አመሰግነዋለሁ። ትልቅ ስራም እየሰራ ያለ ያገር ሃብት ነው።

  • @RebelThoughtss
    @RebelThoughtss3 жыл бұрын

    DR. Mihret is so amazing and it saddens me that such content has got only 9 thousand views. Im very inspired by him, and I have even created my own channel to teach people about the right mindsets and facilitate their youth journey and share my life experiences. thank u Dr for the inspiration u gave me.

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @sittij4620

    @sittij4620

    Жыл бұрын

    Come look at the views now

  • @eyosiyashailemichael3227
    @eyosiyashailemichael3227 Жыл бұрын

    ዶክተር በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው እንደእርሶ አይነቱን ለኢትዮጵያችን ያብዛልን የብዙዎች አባት ኖት ዘመኖትን ጌታ ይባርክልን ❤❤

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 Жыл бұрын

    ጠቅላይ ግዛት ክፍለ ሀገር ክልል በኅይለ ሥላሴ ዘመንጠቅላይ ግዛት ነበር የሚባለው ይህን ላስታውስህ ነው ተባረክ

  • @meseretwubsera5494
    @meseretwubsera54944 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ምህረት እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥዎ

  • @aygtube1571

    @aygtube1571

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/fpOCuNyifq2yeco.html

  • @ewekassa4469
    @ewekassa44694 жыл бұрын

    መልካም አስተሳሰብ እንዲኖረን የምታረገውን ጥረት አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይጨምርልህ።

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw6723 жыл бұрын

    really amazing!!! Dr. when you told the reality of our country's political, social and economical conditins its hurting!!!! ohhhh GOD please heal our country, please heal us, please bless our mind!!!!!😩😩😩😩😩

  • @berhanuabera6435
    @berhanuabera64352 жыл бұрын

    respect for our seniors Dr!!!!!!!!! amazing explanation.

  • @sintayehusamuel2998
    @sintayehusamuel29982 жыл бұрын

    Dear Dr. Mehret Go Shinning!! The Message That You are giving and teaching us is Very Interesting Keep it Up!!

  • @sophoniasabera9735
    @sophoniasabera97353 жыл бұрын

    Thank you Dr.Mihret.Go on.

  • @awolmohammed2799
    @awolmohammed27992 жыл бұрын

    amazing idea for me and going to action me thanks Dr.

  • @bekelechredi5632
    @bekelechredi56324 жыл бұрын

    የሚገርመው ትክል የነበሩ ሀሳቦች እንኳ በውሸት ሀሳብ ስር ሲወድቁ ለአመታት ይጨናገፋሉ ግን ቀናቸዉ ሲደረርስ እንደገና ህይወት መዝራታቸዉ አይቀርም

  • @kefyalewtamiratmekuria4471
    @kefyalewtamiratmekuria44713 жыл бұрын

    Min yahil lewt eyamitahu endhone betak Dr telik sera eyiserhi ena lewt eyamitahi mehonun takalehi hero bless u more

  • @kunigebre7360
    @kunigebre73607 ай бұрын

    Incredible information!!Thank you!!

  • @hawiroba7475
    @hawiroba74754 жыл бұрын

    I got the chance to be there and I was like 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️👀👀😳😳😲😲!!! it really changed my mind this is amazing Thank you Dr Mehret Debebe we're so grateful to have you!

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @edelawitatsebha7153
    @edelawitatsebha71534 жыл бұрын

    thank you Dr

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire12312 жыл бұрын

    Your lexture concerning mind set of individuals in day-to-day activities is very vital instrument for shaping human behaviour to achieve excellence in life without affecting the public interest. What is affecting most people's mind to act out of norms is to be rich which imanates from grid that overtakes normal behaviir in order to satisfy ones material interest. Corrupt individuals may escape worldly penalty but they will be judged in the hereafter world. So to avoid such savage behaviour one has to be governed by religious doctrines which warns such act of behavior will let people enter hale fire on the day of judgment.

  • @letstalkabouthealth9322
    @letstalkabouthealth93223 жыл бұрын

    This is profound. Respect.

  • @kenaamenu4968
    @kenaamenu49684 жыл бұрын

    thanks dr blessed

  • @samrawitgosaye9546
    @samrawitgosaye95464 жыл бұрын

    Thank you!

  • @musictube5175
    @musictube51754 жыл бұрын

    thank you doctor....................

  • @wynitaye5377
    @wynitaye53772 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @tamiratbiru5492
    @tamiratbiru54924 жыл бұрын

    Thank you doctor. This service is helpful, informative and entertaining. I am really interested and I can't wait to join.

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @tedidan
    @tedidan4 жыл бұрын

    Excellent presentation and great content. Thanks Dr Meheret.

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @almealme3626
    @almealme36263 жыл бұрын

    Doctor thanks so muck

  • @zewdudechasa7041
    @zewdudechasa704111 ай бұрын

    thankyou Dr !

  • @GilgalGrace777
    @GilgalGrace7772 жыл бұрын

    great!!!!

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik43162 жыл бұрын

    Tebarek

  • @yasina63
    @yasina634 жыл бұрын

    Well come back doctor, first watching i'm..

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @romanfesha7316
    @romanfesha7316 Жыл бұрын

    Dr.እባክኽ አድራሻህን

  • @tdw9029
    @tdw90294 жыл бұрын

    Brilliant

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb11 ай бұрын

    Long live Dr

  • @gebeke2282
    @gebeke2282 Жыл бұрын

    Amazing

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz61793 жыл бұрын

    My mireht debebe respect

  • @yisaktadesseee1260
    @yisaktadesseee1260 Жыл бұрын

    Dr. I follow your public speech always. It's very exiting. I live in Hossana. But how can we work to prepare public speech in our Town. I know that there is a market .Ican manage everything but let me now your intensions. Thank you.

  • @ayicheshtesfaye6067
    @ayicheshtesfaye60672 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu30134 жыл бұрын

    You are asset for Ethiopia more than a gold mining

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @mahletalem
    @mahletalem3 жыл бұрын

    Egzer yistilin!

  • @emirjh425
    @emirjh425 Жыл бұрын

    Wonder

  • @qalam17
    @qalam172 жыл бұрын

    Good

  • @kgzkg2857
    @kgzkg28573 жыл бұрын

    ምህረት ደደበ ደደበ ደደበ ደደበ ደደበ ደደበ ደደበ

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy2 ай бұрын

    Tebark

  • @birukkifay5287
    @birukkifay52872 жыл бұрын

    I wana attend this program pleas give me a chance

  • @hassenjemal871
    @hassenjemal8713 жыл бұрын

    Best of best

  • @samuelyared2431

    @samuelyared2431

    2 жыл бұрын

    Ur bushti u talk shit who ur

  • @matthewmati6038
    @matthewmati60383 жыл бұрын

    እንደኔ ላለ ጀማሪ ለማወቅ ፍላጎት ላለው ሰው ጥሩ የ ማወቂያ መንገድ ነው

  • @haliye3880
    @haliye38803 жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @YayoMAfkea
    @YayoMAfkea4 жыл бұрын

    Hero😍🙏

  • @yisakdaniel598
    @yisakdaniel5983 жыл бұрын

    think out side the box this is it.

  • @waltengusmitku37
    @waltengusmitku373 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ ከተማሩ ላይቀር እንዲህ ነው

  • @titiissak6005
    @titiissak60054 жыл бұрын

    We really miss u dr 🙏

  • @kaleabDemereOfficial
    @kaleabDemereOfficial Жыл бұрын

    Yegna Eyesus kirstos gn heyaw nw

  • @usmefuny3961
    @usmefuny39614 жыл бұрын

    Batam batam das ya mil temrt new tnx dr mihrt

  • @negbeny3263
    @negbeny3263 Жыл бұрын

    አይ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ምን ያህል ሠው ይሠማሀል ? ምን ያህሉ ይረዳህ ይሆን ???????

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte8764 жыл бұрын

    Endete desse endalegne....yihe programme bemejemeru.......amesegenalehu.....betame asetemari new.......

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re2 жыл бұрын

    This is post-Morton of Ethiopian revolutions and monarchies.

  • @dagemtesfaye4514
    @dagemtesfaye45143 жыл бұрын

    mhiret debbebe yante timert sedeb new ayedel do miss mehayem word

  • @helarose2992
    @helarose29922 жыл бұрын

    i need ur help

  • @eskindirfetene2950
    @eskindirfetene29503 жыл бұрын

    Ideals have no many followers at initial.... keep thinking on idea it self

  • @user-ls8bj6kx8u
    @user-ls8bj6kx8u4 жыл бұрын

    ዶ/ር እባኮትን አዲስ ተመላኪ መሪ ለመሆን የሚንደረደረውን ወዳጆትን ይህን ምክር ይምከሩልን። ሀገራችንን ወደሌላ አዙሪት እያነጎዳት ነው።

  • @abrehamsolomon5049
    @abrehamsolomon50494 жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው ግን ስለ ባህሪ ለሚለው ቃል ግልፅ ቢሆን እላለሁ ምክንያቱም መምህር መስፍን ሰለሞን ሰለ ባህሪ በሌላ በኩል አስተምረዋልና እውቀት እንዳይገጫጭ ብዬ ነው እኔ በተረዳሁት ተረደቻለሁ ለትውልድ እንዳይምታታ ብዬ ነው :: ከሞላ ጎደል ጥሩ ነው እናመሰግናለን በርቱ

  • @zwayhailu1110
    @zwayhailu1110 Жыл бұрын

    🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @yemizi6244
    @yemizi62444 жыл бұрын

    Ewinetuni sasibewu hagere asazenechigni, le ethiopia yenege biru tesifa egna neni. Hagere tilewetelechi , ye ethiopia 🇪🇹 idigeti yifiteni yehasabi telati yiwidemi!!!.

  • @betelhemtefera6635
    @betelhemtefera66353 жыл бұрын

    ok docter i hope you are reading these. My name is beti and i really need your guide i wanna be a physchiatrist .And I'M 10th grade now and i have read your book . And i feel like I have to be a physchiatrist . If you darre wellin g i have alots of question i willl wait for your answer

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iqSgw6Ruo5fSaLA.html

  • @wealthlibrary

    @wealthlibrary

    3 жыл бұрын

    belive in your self more and more read the book think and grow rich and listen personal recording audio ,,like my channal have,,,then be strong ,,dream big and you get it

  • @ichbin3726
    @ichbin37263 жыл бұрын

    🦁🦁Le Ethiopia! Sewocha,chin (ezi* ena aahun*) new. yemil (hsab) enji yemiyasefelegeachew!, Enji (Masebiyan) endesira yemiqotir (hsab)aydelem?1..,

  • @zwayhailu1110
    @zwayhailu1110 Жыл бұрын

    ⛪🕌⛪🕌⛪🕌⛪🕌

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus71154 жыл бұрын

    Is that me or you look a bit angry today? Otherwise there is a lot to take away from this presentation. Thank you 🙏 let the lord give you anointed tongue like apostle Paul and wisdom like king Solomon.

  • @kifledejene1172

    @kifledejene1172

    2 жыл бұрын

    best idea`let the lord give you anointed tongue like apostle Paul and wisdom like king Solomon.`

  • @yoredanosbirhsnu8074
    @yoredanosbirhsnu807411 ай бұрын

    እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ከለታ አንድ ቀን በስራ ምክንያት ከፍቅረኛዬ ጋር ባጋጣሚ ተዋወቅን መደዋወል ጀመርን እየተገናኘንም ሻይ ቡና ማለት ተጀመረ ፀባዩ ላይ ምንም እንከን አይወጣለትም በንግግሩ ሰውን ማስከፋት አይችልም ጥሩም የፍቅር ጊዜ አሳልፈናል የሱ ቤተሰብ ሌላ ሀገር ነው ሚኖሩት እናም በቤተሰብ ምክንያት ብቻ በብዙ ምክንያት እያደረገ ወደ ሀገሩ ይመላለሳል እዛም በሄዴ ሰዓት ስልክ አይደውልም ማለት ይቻላል ከደወለም ብዙ አያወራም ቶሎ ነው ሚዘጋው ከተመለሰም በሗላ ለምጠይቀው ጥያቄ ሚሰጠኝ ምላሽ አጥጋቢ አይደለም እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ነገሩ ግራ ሲገባኝ እየሆነ ያለው ነገር እንዳልተመቸኝ ነገርኩት ጊዜ ስጭኝ ብሎ ብዙ ጊዜ ቆየ እናም እኔ ሂወቴ ላይ መቀለድ እንደማልፈልግና ይሄናክል ጊዜ መጠበቅ እንደማንችል ማቆም እንዳለብን አሳወኩት በቅርበት የማማክረው የቅርብ ወዳጄ ነበር እና አንድ ምክር ለገሰኝ በሂወታችን ለሰው ሚነገርና ማይነገር አለና አንድ እድል እንድሰጠው ጠየቀኝ እኔም ተቀብዬው ውብ የሆነ ቀይ ፅገሬዳ አበባ ይዤ ሄጄ ይቅርታ እንዲህ ማለት እንዳልነበረብኝ ስነግረው በሚያስደነግጥ ሁኔታ ተለዋወጠብኝ አበባውን ተቀብሎ ወደ ፍራሹ ወረወረና ጥሩ ስሜት ላይ እንዳልሆነ እና እኔ ከቤቱ እንድወጣ ነገረኝ በዚህ ሁኔታ ጥዬው ለመሄድ ህሊዬ አልፈቀደም እናም በዚህ ሁኔታ ትቼ መሄድ እንደማልችል ስነግረው በጣም ስሜታዊ ሲሆን ትቼው ሄድኩኝ ከቀናት በሗላ ደግሜ ስጠይቀው ጊዜ ስጭኝ አለ በዛው ቀረ እኔም ከኔ ሚጠበቅብኝን አድርጋለው ብዬ እሱን ከአይምሮዬ ለማስወጣት እየታገልኩ እያለው ከስምንት ወር በሗላ ስራ ቦታዬ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ተመላለሰ አልነበርኩም እናም ጓደኛዬን ስልክ እንደቀየርኩ እና እንደማታውቀው እንድትነግረው አደረኩ እናም መንገድ ላይ አግኝቶኝ መቶ እንደነበረ ሊያወራኝ እንደሚፈልግ ሲነግረኝ ማብቃቱን ነገርኩት እሱ ግን ከኔ ውጪ ሚረዳው እንደሌለ እና መቀጠል እንደሚፈልግ ቢነግረኝም ዳግም እንዳይጎዳኝ ስለፈራሁ አይሆንም አልኩት ነገር ግን በጣም እወደዋለው ምን ትመክሩኛላቹ መወሰን ተቸግሬ ነው

  • @ayelechmeskele4634
    @ayelechmeskele46344 жыл бұрын

    Egziabeher lant brhanun abralh sltmark aydelem ytmarutn yhew eyayn new.behasan hezben eyafersu hagre egwedmu.antenem Chru Egziabeher ytbekh.

  • @beletegetahun3023

    @beletegetahun3023

    2 жыл бұрын

    Thank u Dr merthab ur speech it changed my life I live USA u told us about culture crash when come 1st USA. I like u work mind seat.

  • @kgzkg2857
    @kgzkg28573 жыл бұрын

    መሀይብ ስለ እውነት ማውራት አይችልም

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Жыл бұрын

    እኔ የምለው ዶር ምህረት መሪያችን ማለትም ኮረኔል አብይ እንደዚህ የመሰለ የሚገርም አቅጣጫ የሚገርም ብልፅግና ሰላም ፍቅር መደመር የበረከት ሀገር ሲያደርጋት ግን እርሶ ዶር ምህረት የት ጠፍተው ነው ለእርሶስ ሀገሮት አደለችም ምናልባት እርሶስ ዜጋ በዛላይ የአእምሮ ሀኪም ኖት እንደው ምን አለ ከእሳቸው ጎን ለ20 ደቂቃ ትንሽ ሞያዊ እገዛ ቢያደርጎላቸው በእውነት ትንሽ የሀገሪ ሰው ሳይታዘቦት አልቀረም ትዝብት ትዝብት መሬት ላይ የማይወርድ ወሬ መልካም አይመስለኝም እና ለኮረኔሉ መልእከት ቢተዎላቸው መልካም መሰለኝ ታሪክ ይቅር አይሎትም ሁሎዋም ነገር እየተፃፈች ነው

  • @wondemayele9525
    @wondemayele95253 жыл бұрын

    ዶ/ር ምህረት እባክህ እውነትን አትደብቅ ደርግ ሰው(ትውልድ) ጨረሰ ብለህ ወያኔ ጋ ስትመጣ ስነ ምግባር ብቻ እንደተበላሸ ተናግረህ አበቃህ ግን እንደወያኔ ትውልድን የጨረሰ የለም ለምን ስለወያኔ እንደሜቆረቅርህ አይገባኝም።

  • @medi8038
    @medi8038 Жыл бұрын

    ክክክክክ ከምር ኢትዮጵያ ላይ አብዛችኛው አብታም አርቴፍሻል ይመስለኛል

  • @yosephgetahun8385
    @yosephgetahun83853 жыл бұрын

    Dislikeres are u fine ?

  • @yonifirst9243
    @yonifirst92438 ай бұрын

    I come to this Chanel because I’m sick and tired of Ethiopian politics. But you are another cadre who preach politics. You reference and examples are full of ideologies. I’m very disappointed.

  • @fafibore7814
    @fafibore7814 Жыл бұрын

    እንዳንተ ወሬ የሚያወራ ፍጥረት እያባዛህ እንደሆንስ ገብቶሀል?

  • @MartiMarti-rt3qv
    @MartiMarti-rt3qv11 ай бұрын

    HBbb;bbbbbbbb

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn89013 жыл бұрын

    ደደብ ጴንጤ እንደለመድከው አብይ አህመድን ጀንጅን ። ወራዳ ሌባ ።

  • @genetwork8035

    @genetwork8035

    3 жыл бұрын

    የተዘበራረቀብህን/ሽን እግዚአብሄር ያጥራልህ/ሽ እንጂ መልካም ትምህርት ነው :: እግዚአብሄር የልቦናህን/ሽን አይኖች ያብራ:: ይህ በጥሞና በደንብ የሚሰማ ይትውልድ መድሃኒት ነው :: ለመለወጥ የተዘጋጁት ብቻ የሚማሩበት ነው

  • @negbeny3263
    @negbeny3263 Жыл бұрын

    ዶ/ር ደደብ ሠው ከኔ በላይ አለ ? ለጥናት እና ምርምር ከፈለከኝ እ ኔው እራሴ የፈለክበት ሥፍራ እመጣለሁ ። ደደብ ለሀገር ፣ ለቤተሰብ ፣ ለራሱ እና ለተፈጥሮ ተብሎም ለእምነቱ ምን የሚያበረክተው ነገር አለው ? እባክዎ ይመራመሩብ ከፊቴ ፣ ከኃላዬ ፣ ከጎኔ ላሉ ደደባች ፍቱን መድሐኒት ለመሆን እራሴን መስዋዕት ልሁን።

  • @kgzkg2857
    @kgzkg28573 жыл бұрын

    ውሸታም አስመሳይ መሀይም ነህ ዶር ምህረት ደደበ

  • @lilysema9226
    @lilysema9226 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі