Dr Gammachuu Magarsaa spech of Dr gemetchu megerssa oromo Ayyaanni maali? Oromummaan hoo? part 1

#oromo #musicvideo #africa #oromomusic2022

Пікірлер: 26

  • @legessedinka1945
    @legessedinka19452 күн бұрын

    Oromo legend .

  • @WTK23794
    @WTK2379410 ай бұрын

    You are amazing Dr. Gammachu.

  • @hawietufa8889
    @hawietufa888910 ай бұрын

    Wel said Dr.

  • @miserms4091
    @miserms409110 ай бұрын

    Isii Kitaba ❤Dr Gamachuu 🎉

  • @urgechaJima
    @urgechaJima10 ай бұрын

    thanks Dr/GAMMEE

  • @nigusekoricho6838
    @nigusekoricho683810 ай бұрын

    am appreciate Dr

  • @user-gq4le4wm2v
    @user-gq4le4wm2v8 ай бұрын

    Hayyee Gootakoo

  • @jesanmekonnen6532
    @jesanmekonnen65328 ай бұрын

    Waaqayyoo kuusaa Oromoo godhe isin kahee umurii dheeraa isiniif haa kennu

  • @OGTUBE215
    @OGTUBE21510 ай бұрын

    Dr 🤝

  • @mowsy5298
    @mowsy529810 ай бұрын

    🙏Dr Gammachu

  • @hawietufa8889
    @hawietufa888910 ай бұрын

    Good question?

  • @jonathanterecha6955
    @jonathanterecha695510 ай бұрын

    የ አዲስ አበባ/Finfine ላሉ ኦሮሜዎች ላይ በጣም መስራት አለባቹ፤ ብዙ ኦሮምኛ ለማንችል የ አ.አ ኦሮሞዎች ትልቅ ነገር ነው። Guys you should have to work for more and more in Finfine Addis Ababa, for those who are Oromo and live in Finfine and don't know how to speak

  • @afromia5223
    @afromia522310 ай бұрын

    Wow he never disappoint us

  • @KadijaHassen-pj6vv
    @KadijaHassen-pj6vv8 ай бұрын

    ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js7 ай бұрын

    Oromo ye africa jella nwu inde ayiiii kkkkkkkkk

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js7 ай бұрын

    Oromo ye aftica kula or jellaa kkkkkk leamezing nw ale diman

  • @boontuboonsaa8145
    @boontuboonsaa814510 ай бұрын

    Qabsoo bilisummaa Oromoo kan warregameef.......kan irratti du'e .....kan itti qabsaawu...... qabsaawotaa qabsoo bilisummaa Oromoo........kkf...... itti fufaa....kutaa 1ffaa

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o10 ай бұрын

    እውነት ለመናገር እኔ አማራ አይደለሁም ግን የኔ ጥያቄ ሁልግዜ ለኦሮሞ ወጣት እንዲ ሆንክ እንዲ ተባልክ እያሉ እያለቃቀሱ አንድ እርምጃ ወደ ፊት የማዮስደውን ነገር መንገር ምንድነው ጥቅሙ ሙያስረዳኝ አለ አሁን እኚህ ዶ/ር. እንዲ ወጣቱን ሁልግዜ ጠላት እየፈጠሩለት ከሚሄዱ ሁልግዜ በበታችነት ስሜት እንዲሰቃይ ከሚያደርጉ ምናለ ይህን ተሰሚነትና እውቀታቸውን ተጠቅመው ድያስፖራውን ኦሮሞ አሰባስበው ለኦሮሞ ወጣት የትምህርት የመጠጥ ንፁ የመጠጥ ውሀ ዘመናዊ ግብርና ህክምና የሚያገኝበት ነገር ቢሰሩ ማለቴ ለኦሮሞ ወጣም ምን ጠቀመው 50 አመት ጥላቻ ተሰበከ ግን ምን ጠቀመው እውር ደንቆሮ አድርገው እንዳያስብ ጠላት አለ ብለው ዛሬም በተመሳሳይ መንገድ እየሄዱ ነው አረ ተው በየ ቀኑ በየመን በሊቢያ በረሀ በግብፅ ጥይት ሚያልቀው የኦሮሞ ወጣት ያሳስባቹ ። 19

  • @jonathanterecha6955

    @jonathanterecha6955

    10 ай бұрын

    I assume like your a men so, ሀሳብክ በርግጥ ጥሩ ነው፤ ያው ጥሩ ነው አልኩ እንጂ ትክክል ነው አላልኩም። 1 የኤሮሞ ህዝብ የበታችነት ስሜት ተሰምቶት አያውቅም፤ እንዲያውም ስሜቱንም አያቀውም። 2 ኦሮሞን የበታችነት ስሜት ይሰማዋል ይሚሉ ሰዎች፤ I can assure you 99% they all are in the fear of Oromo, if you ask me why ምክንያቱም እንድ ቀን ይጎዳናል ብለው ሰለሚያስቡ. ምን ይባላል " inferiority complex" እንደ እማራ ደግሜ በዚህ ስሜት የሚጠቃ የለም deep deep inside ማለቴ ነው። ከላይ ላይ ያለችውን ፉከራ ትተን ማለት ነው። 3 ኦሮሞ ለማደግ ማንንም እይለምንም፤ ማንንምም እይጠይቅም ፤ ደግሞ ጠይቆም አያውቅም። እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ሰጥቶታል ጠላት በዛበት እንጂ። አሳብክ ግን 30%በግማሹ እደግፋለው፤

  • @jonathanterecha6955

    @jonathanterecha6955

    10 ай бұрын

    ቆይ ኢትዮጵያ መንፈስ ነች እንዴ? Isn't that the people of Oromo, Tigiraye and so on. - yes they deceived the people of Oromo, Debub, Gambela and so others as well Man. - ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ስትላችው፥ ሚስጥር ነው ይሉካል፤ እንዴት ስትላችው ሌላ rocket-science, ያደርጉብእል። -ኢትዮጵያዊስ ማነው ስትላቸው ፤ አማራ ነው ይሉካል። ሌላውስ ስትላቸው ፉከራ ይጀምራሉ፤ ያው ያል ማቋረጥ ሲያንጎራጉሩብክ፤ እንደውም ተውት ብልክ ትኤዳለክ። ኦኦኦ ቆይ ሌላው Alien ነው እንዴ፤ ግራ ገባን እኮ ጃል። - እሺ ተፋቱን ስትላቸ ለቅሶ፤ጫጫታ፤ ግጥም፡መጣጥፍ እና 2 እልበም ይለቁብአል(ኢትዮጵያ ሀገሬ፡ የአንድ አባት ልጆች ምናምን ይለቀቅብአል) ያው እንተም እማራጭ የለህም ጆሮህ እስኪዶኖቅር ተሰማለክ። - እማርኛ ሚያወራ ሁሉ እማራ ነው ሚመስላቸው, ካልቻል ደግሞ ሙድ ይያዝብአል፤ አረ ወግድ እነሱ እራሱ በቅጡ ቢያወሩትሳ። - የኦሮሞ እዝብ በችግርና/ድርቅ ጊዜ በየዋህነት ሲቀበላቸው፤ የዋእነቱን እንደ አላዋቂነት/ፋራነት ቆጥረው ጭራሽ ቋንቋው ላይ ያፊዙበታል፡ እንደውም የኛ ምናምን ይላሉ ይሁን እስቲ። - እዳምም፤ ሉሲም ጎንደሬ እንደሁኑ መቼስ ሰምታቹአል። ያው እንግዲ እነሱ ነው ያሉት፤ in both religion & science😉 - ጋንቤላውን እዛ ጃንግል ውስጥ እስገብተው፡ መሬቱ ላይ ፍታ ይላሉ፤ ምንድን ነው ስትላቸው፡ ሁሉ እገሬ ይሚል ሁለት ነጠላ (Music/ ዘፍን) ያው ድጋሚ ጆሮህ ይዶኖቅራል። - ትግራይ፤ ሲሆን ጅንታ - ኦሮሞ፤ ሲሆን ሸኔ - ጃውሳ ማነው ፉኖ ፤ ሲሆን ግን እዝባዊ ሀይል😉 ጨዋታቸው እኮ አይጠገብም። - ልግንጠል እንደውም ስትላቸው፤ እንደ ይሁዳ ይቆጥሩእል። እረ እነሱስ ታሪካቸው እያልቅም፤ የኔ ባትሪ ያልቃል እንጂ። - በቃ እሺ እንቺም እዛው እነኔም እዚ ስትለው እዬዬ፤ ስትጣለው፤ ደግሞ ከተማ ውስጥ ይጀምርና እንተን ያስጦቅርአል፤ ከዛ ያው እሜሪካ እንባሲ ይኤዱና እያለቀሱ እስክታቸውን ይወርዳሉ፤ To be honest የአዘን ይሁን የደስታ ይሁን፤ ኤምባሲውም፤ተምልካቹም፤ አረ እንደውም እነሱ እራሱ እያቁትም፤ ያው እርሱ ቸሩ ምዳኒያም ያውቀዋል። - ተሸንፈዋል በቃ በሰላም እንኑር ስትል Another ነጠላ ዘፈን ይለቀቅብእል the title is called (እማራው ተራራው😉)ያው እዛው ተራራው ስር ኦነው ነው ሚፅፉት. ተበሳጭተእ ጉዋ በለክ ስቴድ፤ በ3 ቀን ያልቅና ፤እረከርድ ይሰብራሉ ያው genius book ላይ ሳይመዘገብ እይቀርም " taking the shortest war in the world history" congrats #Gawissa. ከዛም ምንድን ነው ስትላቸው፤ ስልታዊ ማፍግፈግ ነው ፤ ትባያለሽ🙄። እረ ከንደዚ እይነቱስ ፍጥረት፡ እርሱ ቸሩ God ይጠበቃቹ፤ በስማም!!!! Just not insalt but the reality Long live for Oromo and True Ethiopians

  • @user-od2vs3of1y

    @user-od2vs3of1y

    5 ай бұрын

    Ante degmo minim slematak ewnet yeselechal be Alem Lay hullum hisbi tariky allew zilezi ewunet mastemaru min chigir allew??? Ante dekama!!!

  • @user-bf7rp9qj4o

    @user-bf7rp9qj4o

    5 ай бұрын

    @@user-od2vs3of1y አንተ ምን አለብ አንተና መሰሎችህማ በደነቆሩ የኦሮሞ ወጣቶች በሚቃጠለውና በሚዘረፈው ሀብት በቪላ ቤት ተቀምጣቹ ምትጠቀሙት ናቹ ደም ይሁንባቹ የታሪክ አተላዎች በበታችነት የደነቆራቹ ዘላለማቹን ምታለቃቅሱ አረ ወድያ መጨረሻቹን ያሳየን

  • @legessedinka1945

    @legessedinka1945

    2 күн бұрын

    የእናንተን ህዝቦችን ለዘመናት እንዴት ስታታልሉት እንደኖረችሀ እና እዉነተኛ የዚህች ሀገር ታሪክ በማስተማራቸዉ ከታመምክ ብትሞት ይሻለሃል ፡፡

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js7 ай бұрын

    The gella of horn of Africa kkkkkk leamezing nw ale diman