🔴አዲስ የሕማማት ዝማሬ🔴"አይቼ እንድወድህ "ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yetewedede megbya

#አዲስ የሕማማት ዝማሬ#ortodoxmezmur#ሕማማት#ዘማሪት ሲስተርሂወት

Пікірлер: 117

  • @Misneb
    @Misneb2 ай бұрын

    የአንዳንድ ዘመን አገልግሎት በፍፁም የሚረሳ አይደለም። በኮቪድ አመታት ከሎስ አንጀለስ ቅድስት ድንግል ማርያም ተዋህዶ ቤክ ብፁዕ አቡነ በርናባስና ቀሲስ መልአኩ ተረፈ (ዶር) እንዴት በየቀኑ እየወጡ በzoom እንዳገለገሉን/እንዳፅናኑን በፍፁም አይረሳኝም። ሲስተር ህይወት አንቺም የ2016ን ዐብይ ፆም ምንግዜም የማይረሳ አድርገሽዋል። በዝማሬዎችሽ በጣም ተባርኬያለሁ። ዘመናችሁ የተባረክ ይሁን!!!❤❤❤ +++

  • @yidenekaltadesse8508

    @yidenekaltadesse8508

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @nunuhulegeb

    @nunuhulegeb

    2 ай бұрын

    በትክክል!!! እርሷን የመሰለ ድንቅ አገልጋይ ግን ያላት subscribers ብዛት ግን በጣም ያሳዝናል። እንደ ዮኒ ማኛ ያለውን ስርዓት አልባ subscribe የሚያደርጉት ግን በአብዛኛው የተዋህዶ ልጆች ናቸው። ሲስተር ዘማሪ ህይወት መላ ቤተሰቧ አገልጋዮች ናቸው። ባለቤቷም ድንቅ ዘማሪና ሰባኪም ነው። እግዚአብሔር ሁሌም በቤቱ ያፅናቸው! የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክላቸው!!!

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    2 ай бұрын

    ኦርቶዶክሳውያንማ በጣም ነዉ የምናሳዝነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

  • @gelilaaddera1642

    @gelilaaddera1642

    2 ай бұрын

    በጣም ትክክክል ሉሳንጀለ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተከርስትያን

  • @tewodrosayele5453
    @tewodrosayele54532 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘርሽን ሁሉ ይባርክልሽ ቤትሽን በበረከት ይሙላው ልጆችሽን በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ የሰማእታት የቅዱሳኑ ጸሎት አይለይሽ

  • @MATEWOS_ABIY
    @MATEWOS_ABIY2 ай бұрын

    ከእኛ ለእያንዳንዱ በክርስቶስ ስጦታ መጠን ጸጋዉን ተሰጥቶናል። ወደ ኤፌ 4 ፥7 እንደሚል መጸሀፋ ጸጋዉን ከዚህ በላይ ያድልሽ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይሄን የመሰለ መዝሙር ግን እይታ የለውም ያሳዝናል😢😢😢

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun45472 ай бұрын

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏🙏🙏

  • @etsegenet1178
    @etsegenet11782 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz94462 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን🙏🙏🤲🤲

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel67582 ай бұрын

    የሁዳዴን ጾም ሳምንታቱን በሚገባ በሚገልጽ ማራኪና አስተማሪ በሆኑ ግሩም መዝሙሮች አስጀምረሽን ለዚህች ታላቅ የህማማት ሳምንት ስላደረሽን አምላከ ቅዱሳን ዘመንሽን አገልግሎትሽን ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ! ሰው ካልታደለ ካልተመረጠ በስተቀር ምንም መስራት አይቻለውምና።

  • @elianameron1418
    @elianameron14182 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10592 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለትንሳኤም እንጠብቃለን ዘንድሮ እኔ ሙሉ ጾሙን ዝማሬዎችሽን ስሰማነው ያሳለፍኩት በርቺልን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጥዕምቲ ልሳን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት❤❤❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን 🙏 "ዝማሬዎችሽ እደት እደሚያፅናኙን ገብርኤልን ተባረኪልኝ 🥰

  • @mikosebtamrat478
    @mikosebtamrat4782 ай бұрын

    Glory to our God Jesus Christ! Our Saviour!

  • @burteyiche2021
    @burteyiche20212 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን 💚💛🧡

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu29452 ай бұрын

    እህታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱፅናሽ

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw2 ай бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ ❤

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew85102 ай бұрын

    የድንግል ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ በፀጋው በበረከቱ ከነመላው ቤተሰብሸ ይጎብኝሸ ☝️🙏 ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን 🙏☝️

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @user-wi9pr3lq4f
    @user-wi9pr3lq4f2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85082 ай бұрын

    ዘመንሽ ሁሉ ከነ ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁንልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @sintayehugidabo1434
    @sintayehugidabo14342 ай бұрын

    Zimare mela'kitin yasemalen❤❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l2 ай бұрын

    እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።ሼር እናድርግ በረከት አለዉ።

  • @Dagmwt1950
    @Dagmwt19502 ай бұрын

    እሜን እሜን እሜን ✝️🙏

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን😢😢😢

  • @user-jt2qj6jy8i
    @user-jt2qj6jy8i2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትዘመንሽን ይባርከው

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni66974 күн бұрын

    🙏🙏🙏💒💒💒🍀🌼🌺💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💒💒ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛❤🍀🌼🌺

  • @selam801
    @selam8012 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂውዬ❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56742 ай бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር በልዩ ተሰጥኦ የፈጠረሽ ነሽና በቤቱ ያጽናሽ

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @teddy6326
    @teddy63262 ай бұрын

    Zemari melakte yasemalen!!!

  • @atnasyatube-qn1uy
    @atnasyatube-qn1uy2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ🙏

  • @akalseifu6686
    @akalseifu66862 ай бұрын

    እንዴት አስችሎሽ ዘመርሽው / ጥልቅ ሚስጥር / እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ምርጥ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያሰማልን ።

  • @RobelGeydele-yu8ei
    @RobelGeydele-yu8ei2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌿🙏🌿

  • @mulugetaassefa8441
    @mulugetaassefa84412 ай бұрын

    ZEMARA MELAKT YASEMALEN, KERANIYO DERSE WOSDONHAL. ZEMNESH HOLU YEBARKLESH❤

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde39212 ай бұрын

    Zemare melakten yasemalen.

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @tesfaybokre6907
    @tesfaybokre69072 ай бұрын

    መዘምረይ ኣነ ሓንቲ ቃል ጥራሕ እየ ዝልምነኪ ንሳ ድማ ነዓይ ንድኩም ሓውኪ ኣብ እትገብርዮ ጸሎት ዘክርኒ እመ ኣምላክ ምሳኪ ትኩም መዘምረይ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88332 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ አገልግሎትሽን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክ::😘💕🙏🏽

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @nabaytyohannes9912
    @nabaytyohannes99122 ай бұрын

    Zemari melaket yasmalne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemseged_Haile
    @Alemseged_Haile2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቅልን እህታችን❤

  • @Amy-d990
    @Amy-d9902 ай бұрын

    Eihitey rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤❤❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23412 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ጥበቡን ፀጋው ያብዛልሽ ኪርያ ላይሶን ኪርያ ላይሶን ኪሬያ ላይሶን

  • @orthodoxs5693
    @orthodoxs56932 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ መድኃኔዓለም🙏🙏🙏

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @mafiw
    @mafiw2 ай бұрын

    አዳኛችን ክርስቶስ ኢየሱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ጌታ ቤቱ ያጽናሽ እህት ሕይወት

  • @hilinatemechew1774
    @hilinatemechew17742 ай бұрын

    Medhanialem yitbekeln anchin ♥️♥️♥️

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማል እህታችን

  • @user-iz2to4zs5v
    @user-iz2to4zs5v2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር

  • @adenilfu2166
    @adenilfu21662 ай бұрын

    Amen amen amen zemare melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube272 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የተረሳው ችንካርም ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልሽ

  • @senayitgirma3735
    @senayitgirma37352 ай бұрын

    ❤❤😢 ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤♥️♥️🙏🙏🙏

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela7772 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdi8871
    @mekdi88712 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏❤❤❤❤❤

  • @TseMakib
    @TseMakib2 ай бұрын

    zimare melaikt yasemalin ihitachin

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial2 ай бұрын

    Zemare melaekt yasemaln❤

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew27392 ай бұрын

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7712 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ🙏🙏🙏ምስጋና ይግባህ አባቴ ይህን ሁሉ ዋጋ ከፈልክልኝ ለኔ ለከንቱይት ፍቅርህን አብዛልኝ

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MihireteBelay-fu1vf
    @MihireteBelay-fu1vf2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel26772 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤😢😢

  • @manishswami6957
    @manishswami69572 ай бұрын

    God bless you sister

  • @sosaso4562
    @sosaso45622 ай бұрын

    Amen zamari mati asamalen✝️🤲🤲😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-mz7lu9gh9o
    @user-mz7lu9gh9o2 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8v2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ 😢🙏

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh45482 ай бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እህታችን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68302 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላካችን ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በደጁም ያፂናልን!!!!!

  • @sebleaneley5169
    @sebleaneley51692 ай бұрын

    ዝማሬ መልህክት ያሰማለን

  • @user-qz8lf7yh1o
    @user-qz8lf7yh1o2 ай бұрын

    🥰🥰🥰Egziabher bebetu yatsinash🥰🥰🥰 የማይጠገቡ መዝሙሮችሽ🥰🥰

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha12232 ай бұрын

    Kale hiwet yasemash yegna enku ehtachin❤❤❤

  • @Nattytube899
    @Nattytube8992 ай бұрын

    ሒዊዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej2 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️🙏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha56572 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @Selina6648
    @Selina66482 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu43412 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንየኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38452 ай бұрын

    አይቼ እንደወደህ ደምግባት የለህም 😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen2 ай бұрын

    Zmare melaektn yasemaln sister hiywet bedme betena yakoyln nebsn yemyareka yenseha mezmur new yagelglot zemenshn yarzmln

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon21862 ай бұрын

    Amen zemari melaket yasemalen ehetachen. Egzabher tsegun yabzalesh ema amlak tetebekesh. Egzabher yaker yabelen bebetu yatsenan 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @shewalemwelde4122
    @shewalemwelde41222 ай бұрын

    zemare melaket yasemalen

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse35952 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yilkalbekele4862
    @yilkalbekele48622 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35432 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S2 ай бұрын

    በሀጢአት ደዌ የረከስን: 1 በእሱ ቁስል ተፈወስን ኢሳ 53 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? በአየነውም ጊዜ እንወደው ዘንድም: የአማረ መልክ ውበት ደም ግባት የለውም: በአፉ ክፋ ተንኮል አልተገኘበትም። እኛ ያላከበርነው ተጠልቶ የተናቀ: የሰውን ቁስል ህመም ደዌንም ያወቀ: በእውነት በደላችን ተሸክሞ የደቀቀ። የደህንነታችን ተግሳጽ በእርሱ ነበር: በህማሙ ቁሰል ፈወስን በፍቅር:: እኛ ግን በእግዚአብሔር እንደ ተቀሠፈ: እንደ ተቸገረም ቆጠርነው ተቀፈፈ:: እንደ በግ ተቅበዝባዥ ጠፎተን ለነበረ: የሁላችን በደል በእርሱ ላይ አኖረ:: ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮ ተሰቅሎአል: ነፍሱን ለስቃይ ሞት አሳልፎ ሰጥቶአል:: በሸላቾቹ ፊት በግ እየተጎተተ: ተጨንቆ ሲሰቃይ አፋን ያልከፈተ:: ከሕያዋን ምድር እንደተወገደ: በስጨናቂዎቹ ፍርድ የተወሰደ:: 2 የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከሟል: ስለሕዝብ በደል ተመትቶ ታርዶአል:: ሕመማችንንም እንደተቀበለ: ማነው ከትውልዱ አይቶ ያስተዋለ:: ዘሩን በሁዋላ አይቶ እድሜውም ይረዝማል: የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል: ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አድርጎአል: በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል:በእውቀቱ ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም ብዙ ሰው ያጸድቃል፥ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ በእርሱ ላይ ፍቃዳቸው አንደፈለጉ: ከክፋዎች ጋራ መቃብሩን አረጉ። እግዚአብሔርም ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ እንደ በግ ለእርድ ተወሰደ: ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    2 ай бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @TINTAG.S

    @TINTAG.S

    2 ай бұрын

    @@zemarithiwotOfficial ለአንቺም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው እህቴ ዘማሪ ሕይወት።

  • @TINTAG.S

    @TINTAG.S

    2 ай бұрын

    @@zemarithiwotOfficial ዘማሪ ሲስተርዬ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ከዝማሬሽ ጋር የሚሄደውን ስነ ግጥም በዮታዩብ ላይ አድርጌው ነበር ከፈለግሽው በኢሜል ወይም በምትፈልጊው ሼር ላደርግልሽ እችላለሁ።

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    2 ай бұрын

    እሺ ደስ ይለኛል

  • @TINTAG.S

    @TINTAG.S

    2 ай бұрын

    @@zemarithiwotOfficial መልካም ዘማሪ ሲስተርዬ አመሰግናለሁ እንዴት ልላክልሽ ታዲያ?

  • @Israel9563
    @Israel95632 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb2 ай бұрын

    ጸሎተ ሐሙስን ደግሞ ምንኛ ደስ ባለን በትዝታው ሳሙኤል ብቻ ቀረን እኮ

  • @sofonyasadugna216

    @sofonyasadugna216

    2 ай бұрын

    Ye like mezemran ylma hailu EYESUSM ale mil mezmur ale ye hiwot ene ehonn mil ale

  • @jembia7857
    @jembia78572 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed19612 ай бұрын

    🙏🙏🙏😭😭😭🤲🤲🤲

  • @kenandinku439
    @kenandinku4392 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeylaAbdella
    @LeylaAbdella2 ай бұрын

    😢🙏

  • @nhfhfnfnt4218
    @nhfhfnfnt42182 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @user-lt4rv5mc2y
    @user-lt4rv5mc2y2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredabebe7521
    @yaredabebe75212 ай бұрын

    ሲስተር ዘማሪ እህታችን ሕይወት ተፈሪ በዛብህ ከልጅነቷ ከህፃንነት ጀምራ በቡታጅራ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን ያደገች ያገለገለች ድምፅ መረዋ ዘማሪ ነች የሰብስክራይብ ተሳትፎና ማበረታታት ላይ ግን በጣም እናሳዝናለን ሁላችንም ሙዚቃ ፖለቲካ ቢሆን.....

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p2 ай бұрын

    ❤❤❤🥹🙏🏾🥰😇💕😍😌✝️✝️✝️

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q2 ай бұрын

    ውዷ እህቴ ከዘወረደ ጀምሮ እስከ አሁን ያንችን መዝሙሮች በጉጉት እንድናፍቀው ስላደረክሽኝ አመሠግናለሁ። የሰሙነ ህማማትን (ግብረ ህማሙን)ከሰኞ እስከ እሁድ የተፈጸመውን ብትዘምሪያቸው ደግሞ የበለጠ ይሆናል።(ስለ ድፍረቴ ይቅርበይኝ) እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

Келесі