🔴" አዲስ ዝማሬ" ውለታህ በዝቶልኝ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

Пікірлер: 177

  • @Misneb
    @Misneb5 ай бұрын

    እህታችን ዘማሪት ሲስተር ህይወት በየግዜው ስለምታበረክችልን፣ ዙሪያችንን ከከበበን ሁካታና ጫጫታ አውጥቶ ወደ አምላካችን ስለሚያቀርበን ዝማሬሽ ከልብ አመሰግንሻለሁ!

  • @samritube5541
    @samritube55415 ай бұрын

    እንደምን ልግለፀው_ በምን አደበቴ የአንተን ውለታ _ ፍቅርህ አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም_ክርስቶስ ጌታዬ የኔ ጠባቂዬ_ ጋሻ መከታዬ እንደምን ወድድህኝ _ሳትቆጥረው በደሌን ምግስ እየኾንከኝ _አበዛኸው ድሌን እመስክራለሁ_ የአንተን ዉለታ ስምህን እጥራለሁ _በጥዋትና ማታ(፪) አለህ በመንግዴ _ባለም ስስማራ እኔን ለማበርታት _ሕይወትን ልትመራ ከኔ ይልቅ ለኔ _ቅርብ ነህ ጌታዬ ኢየሱስ ስላሜ_ባለ ውለታዬ(፪) አዥ_______ መቼ ተለየኸኝ_በመውጣት መገባቴ ትጉህ እረኛየ _አማኑኤል አባቴ ጌታ የኔ አለኝታ _እመካብሃለሁ ከቅዱሳኑ ጋር _ገና አመልክሃሁ(፪) አዥ___ ባንተ ነው አዶናይ _ ባዘን ደስ ምስኘው በምህረት በፍቅር _ዘወትር እምጎበኘው ያደረክልኝ_ ልገልጸው አልችልም አወድስሃለሁ_ፍጹም ዝም አልልም! (፪) _ድንቅ ዝማሬ እህታችን ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን በእውነት_

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    5 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ልልል ይህንን የፅፋ እጆች ፈጣሪ ከክፋ ይጠብቃቸው አሜን .በቃ እኝ ሸምድደን አብረን መዘመሮ ነው ተባረኲ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    5 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @samritube5541

    @samritube5541

    5 ай бұрын

    ​@@azebtufa7389አሜን እህቴ❤❤

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji8865 ай бұрын

    የወለዱሽ እናትሽ በወለዱኝ ኖሮ ወይ ያንቺ ልጅ ባደረገኝ ወይ ደግሞ የጠራሽ ልዑል አመላክ አንችን በጠራበት በቅዱስ አጠራር በጠራኝ ምን ነበረበት ብዬ ተመኘሁ ። ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤

  • @user-lj6te9sl7j

    @user-lj6te9sl7j

    Ай бұрын

    አይዞሽ እግዚያብሔር ለኹሉም የሰጠው መክሊት አለ መክሊትሽን ፈልጊው!!

  • @genetkassaye4318
    @genetkassaye43185 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነቤተሠቦችሽ🙏🙏🙏

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew3105 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ቸሩ መድኃኒዓለም🤲🤲🤲

  • @aliahh8526
    @aliahh85265 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽ ያረዘምልኝ የኔ እህቴ

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth17475 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏 እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዘመሪት እህታችን ሲስተር ሕይውት 💕💐🕊 በእውነት እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ በጸጋላይ ጸጋ እድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🕊🕊🕊🕊

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99675 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @fasikaabebe2999
    @fasikaabebe29995 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ዘማሪ ሲስተር ህይወት

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz15275 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🙏

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697Ай бұрын

    💒💒🙏🍀🌼🌺ከጣህሙ ብዛት አጥንትን 🙏🙏🙏የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን💚💛❤

  • @shegak5217
    @shegak52175 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን ዘማሪ ማስተር ሕይወት፣

  • @zemarityordanosmisganaw5722
    @zemarityordanosmisganaw57224 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ሲስተር ፀጋዉን yabzalsh❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-zm3ni
    @SaraSara-zm3ni5 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀስ እያለ ወደ ውስጥ የሚፈስ 👏👏👏

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu73675 ай бұрын

    ተመስገን፡፡ህይወትዬ ተባረኪ፡፡

  • @asterworku3833
    @asterworku38335 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በዝማሬ ተባርከሽ ታስባርኪናለሽ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏

  • @msMekides2215
    @msMekides22155 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ አጥን የሚያለመልም ዝማሬ ደስ ማለቱ እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81465 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን!!

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88335 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw86035 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን አሜን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh45485 ай бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላህክት ያስማልን እህታችን እናመስግናለን ደስ የሚል ድምጽ ደስ የሚል መዝሙር ምን ልበል

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki5 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ድንቅ ልጅ በጣም ልብ የሚመስጥ ዝማሬ ነው መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded4855 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጅማሬሽንም ፍፃሜሽንም ያሳምርልሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @user-yj8gr3eu7o
    @user-yj8gr3eu7o11 күн бұрын

    ህዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kalkidanmesfn5746
    @kalkidanmesfn57465 ай бұрын

    የእኔ ጠባቂ ጋሻ መከታዬ ❤❤❤❤❤ቃልየለኝም❤በሁሉም ነገር አንተቅደም ።

  • @mekelitefaneta4997
    @mekelitefaneta49975 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜንንን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TGTG-ke6tj
    @TGTG-ke6tj5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfasf3527
    @asfasf35275 ай бұрын

    በእውነት እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ያንች መዝሙር ስስማ እራሴ እንድመለከት ያድርጋል ፍፄሜሽ ያሳምርልሽ በርችልን ለኛ አርያችን ነሽ እህቴ

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu8135 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤

  • @azmeraamen6989
    @azmeraamen69895 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እናታችን ብድመና ብጥዕና ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @saabcell8668
    @saabcell86685 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @welansaali674
    @welansaali6742 күн бұрын

    ዝማሪመለአክት ያሰማልን

  • @user-ik9dn7ho9s
    @user-ik9dn7ho9s5 ай бұрын

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j5 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትያሠማልንምርጥመዝሙር❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana5 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @atnasyatube-qn1uy
    @atnasyatube-qn1uy5 ай бұрын

    ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ ሂዊዬ🙏

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta74195 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @wazmak9255
    @wazmak92555 ай бұрын

    Bartullen ya twahedo ijoche zemare melaekte yasemallen ❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus93955 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie8225 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💕

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78095 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @tsehayayana2587
    @tsehayayana25875 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።

  • @user-cb2pn5et2n
    @user-cb2pn5et2n5 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @kokiyetsegesh7872
    @kokiyetsegesh78725 ай бұрын

    እንደምን ልግለፀው በምን አንደበቴ ያንተን ውለታ ፍቅርህን አባቴ❤ ቸሩ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ጌታዬ የኔ ጠባቂ ጋሻ መከታዬ 🙏🙏🙏

  • @user-pj8so6gy2s
    @user-pj8so6gy2s5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን።ረዝም እድሜ ይስጥልን።

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f5 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሠማል 🙏🙏🙏

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged38815 ай бұрын

    ዝማሬ መላኤት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @tinbitesayas1337
    @tinbitesayas13375 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye5 ай бұрын

    ተባርኪ በዉነት አጥንትን የሚለመልም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምዉድሺ እግዚቤር ይጠብቅሺ ሰንቴ ሰመሁት

  • @sisaymengesha8000
    @sisaymengesha80005 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምንወድሽ❤❤❤

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot3405 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4645 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅህታችን

  • @esfile5867
    @esfile58675 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን፣❤❤❤❤❤❤

  • @binyamdesalegn7065
    @binyamdesalegn70655 ай бұрын

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ህይወት

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw5 ай бұрын

    Zemare melaekt yasemalen ehitachen❤

  • @tigisit2534
    @tigisit25345 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🌺🌺🌺🌺እህታችን

  • @winniewubet9506
    @winniewubet95065 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf5 ай бұрын

    ❤❤❤amen amen amen

  • @zahlelebanon4514
    @zahlelebanon45145 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nq3rg7cs1m
    @user-nq3rg7cs1m5 ай бұрын

    ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን❤❤❤

  • @user-nq3rg7cs1m

    @user-nq3rg7cs1m

    5 ай бұрын

    እድሜና ጤና ሰእቶ በቤቱ ያኑርልን❤❤❤

  • @samuelbeyene3617
    @samuelbeyene36175 ай бұрын

    Amen zmare melaelt yesemaln

  • @Alem163
    @Alem1635 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ የኛ እንቁ መዝሙሮችሽ ሁሌም ልብ ያሳርፋሉ የኔ ውድ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @EOTKA595
    @EOTKA5955 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86025 ай бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ እህትዋዬ በእዉነት ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዉድዋዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso45625 ай бұрын

    Amen(3) zamarii matii asamale hode imate zagahun hibizashi charuu madalamii huligize hixabishi baxamii hamsagiloo❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76965 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dagemdagem5138
    @dagemdagem51385 ай бұрын

    ❤❤❤❤ ዝሜሬ መልአክ ያሰማልን

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10595 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ ❤ ❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v5 ай бұрын

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹👏👏👏👏☘️🌿🌿☘️🌹🌹🍃🍃👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል 👏👏🍃☘️🌿🌹☘️🍃🌿🌿🌹🌹🌹እልል 👏👏🌹🌹🌹🌿🌿☘️🍃🌹👏👏👏👏👏👏zemari melakit yasemaln ehitachen ❤

  • @user-vz5io2oz5h
    @user-vz5io2oz5h5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስመዓልና ሓፍትና ዘማሪት ሲስተር ሂወት

  • @user-vt4yy7ux5o
    @user-vt4yy7ux5o5 ай бұрын

    እህታችን ዘማሪ ሲስቱር ሕይወት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልኝ ሁሌም ስለመድሐኒአለም ስለአማኑኤል የምትዘምሪው መዝሙሮች በጣም ልብን ይነካል በውስጣችንም የማኑኤል ፍቅር ይሠርፃል እኔማ ገና ስሙን ስጠራው ሰውተቴን ያንቀጠቅጠኛል ልቤም በደስታ ምቱን ይጨምራል ሁሌምየአማኑኤልን ስም ስለእትጠሪው በጣም እንወድሻለን እመ አምላክ የንጉሡ እናት አትለይሽ ከነቤተሰብሽ

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu58225 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማራ መላእክት ያሰማልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44425 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ማልክት ያስማልን

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej5 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️🙏🙏🙏

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet52725 ай бұрын

    የኔ ዘማሪት ቸባረኪልኝ መዝሙር በማዳመጥና በመመሰጥ ቢሆን የመጀመሪያዋ መንግሥተ ሰማያትን ወራሽ እኔ ነበርኩ አምላኬ እባክህ ሀጢአቴን ሁሉ ይቅር በለኝ እኔም ሁሌ አመልክሀለሁ እባክህን ጌታየ ሁሌ ምህረትህና ቸርነትህ አይለየኝ

  • @hhcf8741
    @hhcf87415 ай бұрын

    ዝማሬ መላእ ክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g5 ай бұрын

    አሜን ስወድሽ እስከ ባልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጅቻችሁን ፈጣሪ ይባርካቸዉ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74605 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ❤ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ክብርት እህታችን ሲስተር ህይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u5 ай бұрын

    እንደምን ልግለጸው በምን አንደበቴ ያንተን ውለታ ፍቅርህን አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ጌታየ የኔ ጠባቂ ጋሻ መከታዬ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-di4nw3vw9l
    @user-di4nw3vw9l5 ай бұрын

    አሜን

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb553613 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤

  • @Eleni670
    @Eleni6705 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናትዬ❤

  • @eskedardesta1684
    @eskedardesta16845 ай бұрын

    Kalihewat yasemaline sestr Hewat betam new yemewdachew mezemurochen Egzabhar yageligelote zemenesh yebarkelish kalihewat yasemalien Sewadesh❤❤❤

  • @betized-fd9vm
    @betized-fd9vm5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሂዊ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mafietble4355
    @mafietble43555 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን…..ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ብዝት ያድርግልሽ።ነፍስን የሚያረሰርስ ተስፋን የሚቀጥል ዝማሬ ኡ…..ፍፍፍ❤❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate215 ай бұрын

    አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዷ እናታችን ቸሩ መድኃኒአለም ጸጋው በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ያርዝምልን 🍃❤🎉

  • @tube7756
    @tube77565 ай бұрын

    Amen (፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ🙏

  • @bitybity4949
    @bitybity49495 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የምንወድሽ እህታችን እልልልልልልልልልል ዝማሪዎችሽ ሁሉ ልብ የሚያድሱ ናቸው እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናች መድሀኒያለም ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu84855 ай бұрын

    Amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kkladan5123
    @kkladan51235 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማን ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @elroitube27
    @elroitube275 ай бұрын

    እንደምን ልግለፀው በምን አንደበቴ ያንተን ውለታ ፍቅርህን አባቴ ቸሩ መድኃኒአለም ክርስቶስ ጌታዬ የኔፍሴ ጠባቂ ጋሻ መከታዬ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @meseretbrhanu1523
    @meseretbrhanu15235 ай бұрын

    Zimare m yasemalin ihtachin

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v5 ай бұрын

    Zemari melakten yesemalen

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema23785 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ በእውነት የሱን ውለታ በምን ይከፈላል ምንም ምስጋና ብቻ መሆኑ ብቻ ይገርማል ከዛ በላይ ማድረግ ወይ ምስጋና ምናል ቢኖር የተከፈለልኝን የተደረገልኝን ሳስበው ምስጋና ብቻ ያንስብኛል ግን እሱ አምላክ ፈጣሪ ሁሉን አድራጊ ሁሉን አድራጊ ስለሆነ ምንም ክፍያ ምንም ነገር ሳይጠይቅ የወደደን እኛን አፍቅሮ አንድያ ልጁን የሰጠን ደግ አባታችን ነውና እናመስግነዋለን ❤❤❤❤❤❤❤እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት😮

  • @user-lj6te9sl7j
    @user-lj6te9sl7jАй бұрын

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን❤❤

  • @ShanbelRufael
    @ShanbelRufael4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእምነትሽ ያጽናሽ❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70315 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

Келесі