🔴አዲስ ዝማሬ"ቅዱስ ያሬድ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidus yared

#ሲስተር #kidus yared#newortodox song#ortodoxmezmur

Пікірлер: 94

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8lАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።ወገኖች ሼር ላይክ ሠብስክራይብ እያደረግን አገልጋዮችን እናበረታታ ።ብዙ ደክመዉ ነዉ እያገለገሉን ያሉት።

  • @meheretgebretsadik8400
    @meheretgebretsadik8400Ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በደጁ ለዘለሀለም ከበረከት ጋር ያቆይልን ስብከት የመሰለ ነፋስን የሚያረካ ዝማሬ ነዉ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTubeАй бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማል ሄያዉየ ሙዝሙሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ ደስ ይላሉ

  • @tsiondesalegn3120
    @tsiondesalegn3120Ай бұрын

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብሽ ጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ ለራሱ ያሬድ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ሂዊዬ

  • @tinbitesayas1337
    @tinbitesayas1337Ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ouАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የሊቁ ቅዱስ ያሪድ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤

  • @ketselatube
    @ketselatubeАй бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOSАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ የድንግል ልጅ የአብ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ከዕለቱ በረከት ያድለን አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    የቅዱስ ያሬድካህን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን እልልልል👏👏👏👏👏እልልልል👏👏👏👏👏እልልልልል👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ አንደበትሽ ይባረክ ዝማሬ እንዲህ እርግት ሲል ወንጌል ጭምር ነው ።በመዝሙርሽ ነፍሳችን ተደስቶ በዛውም የተረጋጋ ስለሆነ መፅሀፍ ቅዱስ እንደማንበብ ነው ያቆይልን 💐💐💐💐💐💐💕

  • @gufh6343
    @gufh6343Ай бұрын

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን የቅዱስ ያሬድ አባታችን በረከቱ ይደርብን👏👏👏

  • @WeleteHana
    @WeleteHanaАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mikalrdatenew1572
    @mikalrdatenew1572Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናታችን

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7pАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ የሰማዩን ዝማሬ ለመዘመር ያብቃልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @user-yc1je7gb6k
    @user-yc1je7gb6kАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @sebleaneley5169
    @sebleaneley5169Ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ይስማአልን💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4hАй бұрын

    የካህኑ ቅዱስ ያሬድ ማህሌታይ እረድኤት በረከት ይደርብ ከመከራ ስጋ ወነፍስ ሁላችን ሕዝበክርስቲያን ሃብተ ጊዮርጊስነም ያድነን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaybokre6907
    @tesfaybokre6907Ай бұрын

    የኔ እህቲ መዘምረይ ዝማረ መላእክት የስመዓልና ናይ ኣጎልጉለት ዘበንኪ ይባርከልኪ እግዘኣቢሄር

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095Ай бұрын

    🎉🎉🎉እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልሽ ያሬዳዊ ድምጽ ቃና ስላለሽ እወድሻለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @teebh7448
    @teebh7448Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-uw8kv5mg1l
    @user-uw8kv5mg1lАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤ አንቺም ለእኛ አርዓያችን ነሽ 💝

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460Ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Ай бұрын

    ህይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰

  • @EndalekassaEk
    @EndalekassaEkАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ ሂዊ

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5eАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሲስተር ሂዊዬ❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3mАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋው ያብዛልን

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779Ай бұрын

    አሜን፫ ዘመር መለእክት የሰመልን የቅዱስ የሬድ በረከት ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fikrtetadele4147
    @fikrtetadele4147Ай бұрын

    Amen Amen Amen Zemerey melykten yasemalen

  • @Eyob797
    @Eyob7978 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492Ай бұрын

    ዝም ምልክት ያስማልን 💞💞💞

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833Ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-yj8gr3eu7o
    @user-yj8gr3eu7oАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ህዊዬዬዬ

  • @wogayehukassa8049
    @wogayehukassa8049Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4hАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficialАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሒዊዬ 🙏 በጸጋ በጤና ይጠብቅሽ 🙏

  • @Frewe771
    @Frewe771Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-rt3ye6lk2x
    @user-rt3ye6lk2xАй бұрын

    ሄዊዬ የኛ ውድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ብዝት ትርፍፍርፍ ያድርግልሽ ለተባበሩትም ሁላችሁም ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን

  • @user-vu6hh1ho3z
    @user-vu6hh1ho3zАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሂዊዬ ኑሪልን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733Ай бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል👏👏👏🍀🌻🌹💒✝️🍇 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela777Ай бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8pАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🙏❤️🥰

  • @tizta6325
    @tizta6325Ай бұрын

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችኹ ለማኅሌታይ ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር እርግት ያለ ዝማሬ ጸጋሽን ያብዛልን ❤

  • @asnakuwondimu
    @asnakuwondimuАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!አምላከ ቅዱስ ያሬድ ይጠብቅሽ ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9xАй бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @Alamrew-cx6xk
    @Alamrew-cx6xkАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ;የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብሽ ።

  • @bitewsahlemariyam-id8zm
    @bitewsahlemariyam-id8zmАй бұрын

    የመላእክትን ጣእመ ዝማሬ ያሠማልንንን...!!!

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6qАй бұрын

    አሜን (3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ተባረኪ እንኳን ለቅዱስ ያሬድ በዓል አደረሰን

  • @user-kr9lc6bi7j
    @user-kr9lc6bi7jАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን፫🙏✝️🙏💒🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166Ай бұрын

    zemary melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1gАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @Kahasegebrekidan1022
    @Kahasegebrekidan1022Ай бұрын

    Zemary melakt yasemalen ehtaye❤️❤️❤️🙏

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አጥንት ሚያለመልም መዝሙር🌹

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngidaАй бұрын

    Zemare melaket yasemalen ❤

  • @GG-qn6zi
    @GG-qn6zi18 күн бұрын

    Kalehiwot yasemalin sister hiwot, god bless you n you family

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawoАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sarakassa2892
    @sarakassa2892Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @msMekides2215
    @msMekides2215Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @mezgemylove8573
    @mezgemylove8573Ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @mezgemylove8573

    @mezgemylove8573

    Ай бұрын

    እህቴ በውስጥ ላወራሽ ፈልጌሽ ነበር እንዴት ነው የማገኝሽ እባክሽ

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    Ай бұрын

    ስልክሽን አስቀምጪልኝ

  • @mezgemylove8573

    @mezgemylove8573

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @wincell8697
    @wincell8697Ай бұрын

    Sawadeshi zameye malikati yasamalinee❤❤

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3owАй бұрын

    Amen zemare maliketen yasmalen❤

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    Ай бұрын

    Amenamenamen ❤❤❤😂😂😂😂

  • @abrahamsadamo871
    @abrahamsadamo87127 күн бұрын

    Zemare melake yesemalin wed enatachine

  • @mikaeleyob5297
    @mikaeleyob5297Ай бұрын

    zemare mealakt yasemalin

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921Ай бұрын

    Zemare melakten yasemalen ❤

  • @gizachewbirhanutatere
    @gizachewbirhanutatereАй бұрын

    የኔ ልዩ እህት እድሜ ጤና ይስጥሺ የኔ ልዩ እህት

  • @MenberGirma
    @MenberGirmaАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenizenebe9069
    @elenizenebe9069Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AymereErmias
    @AymereErmiasАй бұрын

    ሒዊያችን❤ጸጋውን፡ ክብሩን ያድልልን፡፡

  • @henna5822
    @henna5822Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ymАй бұрын

    ህይውዬ የኔ ውድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እማዬ ❤❤❤

  • @BUZEdeneje8986
    @BUZEdeneje8986Ай бұрын

    Eellleelllleeeellleeelllelllleeell ❤❤❤❤❤❤❤

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021Ай бұрын

    Eĺllllllllllllllllllllllllllllllllll 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @Misneb
    @MisnebАй бұрын

    ስለሚበላ ምግብ በመዝሙር 78 ቁጥር 25 ላይ "...ሰው የመላእክትን ምግብ በላ..." እንዳለ፣ ስለ ቅዱስ ያሬድም "...ሰው የመልእክትን ዜማ አዜመ..." ቢል ብዬ ተመኘሁ፣ ነገር ግን እንደዚህም በማለት ቤተ ክርስትያን ታስተምራለችና ይህን የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን! ቅዱሱ ይገባዋል! እህታችን! በጣም የሚወደድ ጣዕመ ዜማ ነው፣ ጨምረሽ ጨምረሽ ዘምሪ! ❤❤❤+++

  • @Mahimike1225
    @Mahimike1225Ай бұрын

    Weladite amlak ye kidusan amlak leul Egziabhair bebetu yasnats kezi yebelete yatgash

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @sosaso4562
    @sosaso4562Ай бұрын

    Amen zamari matat asamalen Imate zagun hibizchu hunt ban hikaa zamishchu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤Amen✝️🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @habshihabshi3105
    @habshihabshi3105Ай бұрын

    Yena wud eht berketshi yederebn zemaray melket yasemalen erjem edemay ketana gari yadelelgn ken batesbowchshi

  • @gizachewbirhanutatere
    @gizachewbirhanutatereАй бұрын

    ምን ግዜም ዘምሪ ምን ግዜም አታቋርጪ እመቤቴን ለመዘመር ስጀምሪ ህመሜ ሁሉ ይድናል ገና ዝማሬሺን ስሰማው ልዩ ከቃል በላይ ከክፊ ነገር እመብርሀን ትጠብቅሺ

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9pАй бұрын

    ❤❤❤🥰😍🙏🏾😇💕🥹✝️✝️✝️

  • @genettesfamanam6340
    @genettesfamanam6340Ай бұрын

    Who is yared ?

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @yilkalayenew8015
    @yilkalayenew8015Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!!!!!!

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyesАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі