🔴አዲስ ዝማሬ"ቅድስት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidist

Пікірлер: 145

  • @Misneb
    @Misneb4 ай бұрын

    በምህረቱ ጠብቆ ለሁለተኛይቱ ሳምንት *ቅድስት" ስላደረስን እግዚአብሔር ይመስገን! እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena12134 ай бұрын

    ታድለን ❤❤❤ ቢዝቁት የማያቅ ፀጋ እውነት ደስ የሚል ልብን የሚገዛ ዜማና ግጥም እስከ አለም ፋፃሜ ከእኛ ጋር እንዳለህ የማንጠሪጠራው በዚህ ሁሉ ነው

  • @yeabsera2613
    @yeabsera26134 ай бұрын

    ዝማሬዎችሽ ሥብራቴን ጠግነዉ ከተስፋ መቁረጥ አዉጥተዉ ለንሰሐ እንደሚጠሩኝ ምን ያህል ታዉቂ ይሆን😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያክብርሽ ግጥሙንም ሰርተዉ የሚሰጡሽ እረጅም እድሜ የስጣቸዉ

  • @Anchenaena1213

    @Anchenaena1213

    3 ай бұрын

    ልክ ነው ስንቱን ተፅናናውበት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel67584 ай бұрын

    ወቅቱን የሚዋጅ የሁዳዴ ጾም ሁለተኛ ሳምንት " ቅድስት " በሚገባ ክብሯን የሚገልጽ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ እና ቃናውን ጠብቆ አስተማሪ የሆነ ድንቅ ዝማሬ ነው ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72323 ай бұрын

    ኣሜንንንንንን ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ክብርቲ ሓፍተይ ዘማሪት ሲስተር ሂወተይ ሓደራ ሓደራ ኣብ ጸሎትኪ ዘክርኒ ነዓይ ደከማ ሓጥእ ሓፍትኺ ይፈትወኪ የኽብረኪ ናይ ልበይ 🙏🏾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪️🕊⛪️🕊⛪️🕊🤲🏾🍯⛪️🍯⛪️🍯⛪️💐🤍💐

  • @aliahh8526
    @aliahh85263 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38453 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫ እረጅም እድሜና ጤና ያደልልን በርቺልን 🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐❤

  • @user-mq4gp3sl1q
    @user-mq4gp3sl1q3 ай бұрын

    እሕታችን ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንአሜን 🙏🙏🙏 እኔ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j3 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ እንዴት እንደምውድሽ ዝማሬሽን በአርያም የምታቀርቢ ጀግና የተዋህዶ አርበኛ ያርግሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር❤ ከፋ ያርግሽ❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @BezabihBirhanu
    @BezabihBirhanu3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @burta1221
    @burta12214 ай бұрын

    ምኩራብንም እጠብቃለን ሂዊዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw4 ай бұрын

    Zemara melaikten yasemalen eheta ❤❤❤

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን hiwi❤❤❤

  • @user-bn1sj1fp4b
    @user-bn1sj1fp4b3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን እህታችን ❤ ከሰንበት እረደት በረከት ይክፈለን🙏✝️

  • @Weldeslasiealmaz-kj5cw
    @Weldeslasiealmaz-kj5cw4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ሂዊ

  • @Ayla-pc3dg
    @Ayla-pc3dg3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምኩራብ እንጠብቅ

  • @user-ph2jj1fc6m
    @user-ph2jj1fc6m4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😍😍

  • @Ael2721
    @Ael27214 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሒዊዬ ተባረኪልኝ

  • @meritamengistu
    @meritamengistu4 ай бұрын

    ዝሜሬ መላአክ ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @Selam21_27
    @Selam21_274 ай бұрын

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰንበት ቅድስት ዕለተ እረፍት የደስታ ቀን ናት ዕልት ትፍሥሕት የሰማይ መላእክት እግዚአብሔርን አይተው ያመሰገኑባት ቅዱስ ቅዱስ ብለው በዕለት ሰንበት ከሰማይ ወረደ በድንግል ማኅፀን ሥጋን ተዋሐደ ሰንበትን ቅደሳት ከዕለታት ለይቶ ሞትን አሽንፎ ከመቃብር ወጥቶ ኑ እናክብራት ኑ እንቀድሳት የበዓላት በኩር ሰንበት ቅድስት ናት ኑ እናክብራት ኑ እንቀድሳት የበዓላት በኩር ሰንበት ቅድስት ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፀጋውን ሁሉ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሒዊዬ እወድሻለሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ዓለም❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህም በላይ❤❤❤❤❤

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat82434 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4644 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሒውዬ ሁልግዜምለነፋሳችን ምግብ,ታዘጋጅልናለሽ,

  • @feventahir7780
    @feventahir77803 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤

  • @yeshewatsehaylij3101
    @yeshewatsehaylij31014 ай бұрын

    #ሂዊ ዜማሽ ውስጤ ነው❤❤🙏🙏 መውደዴም ከውስጤ ነው❤❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t4 ай бұрын

    ስዉድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሰንበት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44423 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልክት የስማልን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን ላቂድስት ፆማ ላ አደሬሰን 🙏

  • @meseretephrem283
    @meseretephrem2834 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-nu9fs6cq9i
    @user-nu9fs6cq9i4 ай бұрын

    ምኩራብንም እጠብቃለን ሂዊ ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @sisy5472
    @sisy54724 ай бұрын

    🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን

  • @Hydhkgtrfd74d
    @Hydhkgtrfd74d4 ай бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit283 ай бұрын

    ይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @etsug8362
    @etsug83624 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-pr8uf5xy2q
    @user-pr8uf5xy2q4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy51544 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎤🌿🌿🌿🌿🌿🌿 _በእውነት ለውድ እህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ✝️✝️🕊️🕊️🕊️_

  • @AbebaworkTilahun-zm3dg
    @AbebaworkTilahun-zm3dg4 ай бұрын

    Amen zimarie melaekt yasemaln

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf4594 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እየዘመርሽ ያኑርሽ# አሜን"🤲

  • @teferimerid2577
    @teferimerid25774 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍🥰🥰

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u4 ай бұрын

    እውነትም ሰንበት ቅድስትናት ጌታሆይ የስደት ሂወቴን አተው አስተካክለህልኝ በቃሽ ብለህ በደጅህ ሰንበትን ላክብራት በደጅህ ተንበርክኬ ለምስጋና አብቃኝ ሂወቴን ቀድሰካት ለስጋው ደሙ አብቃኝ ደከመኝ እመቤቴ እማምላክ ስምሽ እረፍት ይሁነኝ እህቴ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ሞገሱን መዳኒያለም ያድልሽ ስወድሽ ማርያምን❤

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    4 ай бұрын

    አሜን ላንቺም የልብሽን ጥያቄ ይመልስልሽ እህቴ

  • @samri23
    @samri234 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ሂዊዬ በፀጋ ላይ ፀና ይጨምርልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gg4rw5lw9e
    @user-gg4rw5lw9e4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሂዊ ❤❤❤

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j3 ай бұрын

    ዝማሬ መለዐክን ያሰማልን

  • @HananHanan-bg7in
    @HananHanan-bg7in4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ መጨረሻሽን ያሳምርልን እግዚአብሔር ተነበሽ ተነበሽ ተነበሽ የማታልቂ መፅሐፍ ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏

  • @Misneb

    @Misneb

    4 ай бұрын

    እንደ ህይወት ያሉ መዘምራን በቀላሉ አይገኙም። ዝማሬዎችዋ ስለ ህይወትዋ ምስክር ናቸው ...

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🇪🇷

  • @manala778
    @manala7784 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህይውት❤

  • @mamushkiya5882
    @mamushkiya58823 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ! እኛም የምንባረክ ያደረገን!

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76764 ай бұрын

    ዝማሮ መላእክት ያሰማልን

  • @TsegeTsege-qj1vl
    @TsegeTsege-qj1vl4 ай бұрын

    አሜን ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @user-dl8rs6pm8q
    @user-dl8rs6pm8q4 ай бұрын

    Waqayoo sagale jirenya siya dhagesisu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz15274 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ እህታችን ❤🙏

  • @kalkidanyenesew
    @kalkidanyenesew4 ай бұрын

    Zemari melayket yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakedido2105
    @asnakedido21054 ай бұрын

    ዘማሪት እህታችን ሂዊ እግዚአብሔር ይባርክልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73894 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤ዘማሪ መላክ ያሰማልን

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube29784 ай бұрын

    Amen zemariy melakt yasmalen

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤የኔ ዉድ እህትዋዬ ❤❤❤❤

  • @hirtu4237
    @hirtu42374 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN zimare malkite yasemln ehtchen tagwen yabizalishi Egizabher ❤❤❤❤❤

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam36174 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ 🙏

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie8224 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💕

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed4 ай бұрын

    ሂዊዪ እግዚያብሔር ይስጥሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እስከ ትንሳዬ እንጠብቃለን

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi98424 ай бұрын

    Zamarit sister hiwat zemara malaketen yasemalen babatu yasenalen egzeabeher somahenenl ba selam endasejamara ba selam yasefasemen .

  • @Zekaryas1
    @Zekaryas14 ай бұрын

    Hewiye zmare melaekt yasemaln ❤❤❤

  • @MobilePlus-cr2yl
    @MobilePlus-cr2yl3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏🕯️🕯️🕯️⛪💔💔💔💔💚💛❤️

  • @EndalekassaEk
    @EndalekassaEk4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማሽ ሂዊ

  • @user-qz8lf7yh1o
    @user-qz8lf7yh1o4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰ጥዑም ዝማሬ 😘😘😘😘

  • @saabcell8668
    @saabcell86684 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏🕯️🕯️🕯️💔💔💔💔💔💔💚💛❤

  • @zemarimikiyastube5856
    @zemarimikiyastube58564 ай бұрын

    ልዩ ዝማሬ 🤩🤩🤩

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያድልልን እናመስግናለን ሲስተርየ 🥰🥰🥰

  • @user-zu3py1cn8f
    @user-zu3py1cn8f4 ай бұрын

    ዝማሪ ማለእት ያሰማለን

  • @sosaso4562
    @sosaso45624 ай бұрын

    Amen zamarii mati asamale hode imate hixishi zagahun hibizashi hikaa zalamii charuu madalma betabochishi garaa hixabishi wadashaloo akarabaloo❤❤❤❤ ite wadime laki sheri adara💒🤲🤲🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @asteraster3112
    @asteraster31123 ай бұрын

    Zimare melaikt yasemalin ❤

  • @sinkebekele-fy1rb
    @sinkebekele-fy1rb4 ай бұрын

    zemare melaket yasamalen.

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej4 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤️🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita26464 ай бұрын

    ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @tesfaybokre6907
    @tesfaybokre69074 ай бұрын

    እግዘኣቢሄር ይመስገን ሂወት ዝህብ መዝሙር ዝማረ መላእክት የስመዓልና መዘምረይ ናይ ኣጎልጉለት ዘበንኪ ይባርኸልኪ

  • @saabcell8668
    @saabcell86684 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏🕯️🕯️🕯️⛪💔💔💔💔

  • @balanishb9346
    @balanishb93464 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66413 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji51104 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ሄዊዬ ግሩም ዝማሬ ❤🙏🙏🙏

  • @WondosenWubu
    @WondosenWubu3 ай бұрын

    Qale hiwot yasemalen!!

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube274 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @nas7117
    @nas71173 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️🙏❤️

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn4 ай бұрын

    አጥትን የማለመለልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal44824 ай бұрын

    Emebirehannnnn Nat Esuwammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪልኝ

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልሺ ዉድ እህታችን አሜን

  • @elshadaymesay
    @elshadaymesay4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @gnt4774
    @gnt47743 ай бұрын

    ዝማሬ ማላክት ናሰማልን🥰🥰🥰🙏🙏

  • @workneshdagnew6102
    @workneshdagnew61024 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኀታችን እናመሰግናለን

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu16214 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ !!! የምንወድሽ እህታችን እግዚአብሔር ቤትሽን ትዳርሽን ይባርክ !!! እጅግ የምወድሽ ታናሽ እህቴ ድምፅሽ ፣ ዝማሬሽ ኃጢያተኝነቴን እንዳይ የሚያደርግ ነው። ልብ የተባረካችሁ ጥንዶች ናችሁ!!! እመቤቴ ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛላችሁ !!! ❤❤❤

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene78814 ай бұрын

    ዝማሬ ምልይክት ይስማልን ✝️✝️✝️✝️✝️♥️♥️♥️♥️

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru13624 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያስማልን የኔ ቆንጆ ከነ ቆንጆ ድምጽሽ 🙏🙏🙏

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሌን የምወድሽ 🙏❤️🥰

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85083 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ፍጻሜሽ ያማረ ይሁን ❤❤❤❤

  • @helenh7835
    @helenh78354 ай бұрын

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mebrahtusolomon
    @mebrahtusolomon4 ай бұрын

    🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

Келесі