🔴 አዲስ ዝማሬ" ማመስገን ነው " ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል New Orthodox mezmur Mamsgen new
#new_መዝሙር
#አዲስ_መዝሙር
#ZemariDnNebiy_Samuel
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
👇👇👇
• 🔴 አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለ...
©ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU’EL TUBE
Пікірлер: 265
እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ!
@serkiyimer6536
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሽ በርታልን ፅጋው ይብዛልህ❤
@serkiyimer6536
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሽ በርታልን ፅጋው ይብዛልህ❤
@abrehamdestaw5980
18 күн бұрын
Q
@fikrtegesite9726
6 күн бұрын
እሺ ወንድማችን በርታልኝ የእኛ እንቁ💞🙏
@fikrtegesite9726
6 күн бұрын
እሺ ወንድማችን በርታልኝ የእኛ እንቁ💞🙏
የኛ እንቁ ዘማራችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉድ ወንድማችን ዲያቆን ነቢዩዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
4 ай бұрын
ደምሬኝ😊
@girmafekadu1939
4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
የእምዬ ኦርቶዶክስ ውድ ልጅ የምወድህ ዘማሪ ሊቀ ዳቆናት ነብዩ ሳሙኤል የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ አንተን ድምጽህን ከመውደዴ የተነሳ የአለሙ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መህዳኒአለም ለፍሬ ሲያበቃኝ የመጀመርያ ልጀን ነብዩ ልለው እና ለቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ ይሆንልኝ ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው ጾሎት አደርጉልኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ መከበሪያዬ ዳርሽን እሳት መሀልሽን ገነት አደርጎ ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር 😘💒😍
ሰላምን የሚሰጥ የተረጋጋ ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
@astertube5406
4 ай бұрын
ደምሬኝ😊
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ነባዬ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ወድማችን በርታልን ነፍሰን ያለመልማል መዝሙሩ እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💔❤❤💔💔
አሜን ዝማሬ የመላዕክትን ያሰማልን
አሁንማ ማመስገን ነው ሆኛለሁ አዲስ ሰው 😢😢ጌታዬ አመሰግንሃለሁ ከትብያ ስላነሳከኝ ❤❤❤😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዝማሬ መለኣክትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን
ዝማሬ መላእክት ያስማል የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን
አንተ እንቁ ነብዩ ሳሙኤል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ #ይሄ ዝማሬ ለኔ ነው ከሞት አፋፍ ነጥቆ ዳግም ቀና እድል ላደረገኝ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው
አሜን አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ይስጥልን የእግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እንቁ ዘማሪያችን በዉነት ቃል የለኝም ሁሌም መዝሙሮችህን ስሰማ እንባየ ይቀድመኛል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@astertube5406
4 ай бұрын
😊ደምሬኝ
የኛ እንቁ ዘማራችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በጤና ይሰጥል ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን ድንቅ መዝሙር ነው❤❤❤
እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን💒💒💒👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷❤💛💚
አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጥንት የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️
እልልልልልልልልልልል ዛሬም ተመስገን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ አርበኛ ክፉ አይንካብን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ ።❤🙏
አሜን እረጅም የአገልግሉት ዘመን ይስጥህ
ዝማር መላእክት ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዝያብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ደስ የሚል ዝማሬ❤❤❤
@user-xm2ww6jr2r
4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ነቤ ወንድሜ!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እኖድሀለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን 🙏😘❤😘🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 👏👏👏👏❤️❤️❤️
አሜን እልልልልልልልልልል🙏🏽
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤✌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ነባ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሁንማ ማመስገን ነው ሁኛሎው ኣዲስ ሰው ለኔ የተዘመረው መሰለኝ ተመስገን ኣምላኬ ከጉድጓድ እንደዳኒአል የጎበኘሀኝ መድሀኒአለም ኣምላኬ ተመስን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከልን👏👏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ድቅመዝሙር 🙏🙏🙏 ስቴ እደምሰማዉ
ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሪ ማላይክት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ሽክማችንን ላቀለለልን ለሀያሉ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🏾 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🙏🏾❤️
ዝማሬ መልእከት ያሰማልን
በእውነትዝማሬመላእክትያሠማልን ወይደምፁ😢😢😢😢አቤትመታደል😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም እወድሃለሀሁ ወንድሜ
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ዝማሬ ቃለሂወት ያሳማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋዉን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዳቆንየ
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤
ዝማሪመላእክት ያሰማልን የምወደው. መዝሙር. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🌺🌺 አሁኛንማ ማመስገን ሁኛለሁኝ አዲስ ሰዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማህ ነባ 🥰🥰🥰
ዝማሬ መልአክትን የሰመልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ታናሽ ስስቴ ነህ ሁሌም በሰማሁህ ጊዜ አለቅሳለሁ!!!
@astertube5406
4 ай бұрын
😊ደምሬኝ
ድምጸመረዋ ዘማሪያችን። ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤
@astertube5406
4 ай бұрын
😊ደምሬኝ
Zmara melatonin yasemalg❤❤❤❤❤❤
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባባርክልህ🤲🥰
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልብ የሚነካ መዝሙር ❤️❤️🥺🙏
ትሁቱ ቅኑ አገልጋይ ባለ ልዩ ተሰጥኦው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ!!! ዲ/ን ሄኖክ ከስልጢ
አሜን ነብያችን❤❤❤ 12 አመት ሆነኝ ያንተን መዝሙር ስሰማ❤❤❤ በርታ
AmenAmen Amen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን ዘማሪ መላክት ያሰማልን
❤አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ተባረክ ❤🙏
የጧት ምግቤ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለወንድምችን🤲🤲🌹🌹🌹
🎉🎉🎉❤❤❤ልልልል ኦውነት ነው የተደረገለት. ያመስግን ኦኔ ተመስገን ብያለሁ ተደርጎልኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@astertube5406
4 ай бұрын
❤ደምሬኝ
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
Amne amne amne zamari makelate yasamalne 🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Tewahidoo kaluwat angafaa zemariwoch 1 ante neh kalhiwot yasemaliin
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ተመስገን አምላኬ መዝሙሩ ለኔ ሁና ተሰማኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ ኣደረሳቹ ፈጣሪ ሰላማችን ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ድንቅ ፀጋ❤❤❤ አፅናናኝ አበረታኝ ከፀጋው አያጓድልብህ🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏❤❤❤
ወንድም አለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ መድሐኒ አለም በረከቱን ይብዛልህ ፤የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በጣም የምወድህ የማከብርህ ዘማሪ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤በእውነት የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ እርግት የሚያደርግ ❤❤❤❤❤
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬዎችህ ህይወትን ያድሳሉ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እድሜና ጤና ይስጥለን። ሊቀዲያቆን ነብዩ
@astertube5406
4 ай бұрын
😊ሶሌ ደምሬኝ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ነባ ጥኡመ ልሳን ብያለሁ የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ
ስለሆነው ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን ተባረክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@astertube5406
4 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@user-qp6ow2pp6q
4 ай бұрын
@@astertube5406 ከምኑ
እልልልልልልልዝማሬንመላክትያሰማን❤
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ቅኔን ያዉጣ አንደበቴ ለጎበኘኝ እግዚአብሔር አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን