🔴አዲስ ዝማሬ"ምኩራብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ mikurab

Пікірлер: 129

  • @SidamaBuna
    @SidamaBuna3 ай бұрын

    የሁል ጊዜ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ እንወድሻለን በርቺ!!!

  • @astarakitube4497
    @astarakitube44973 ай бұрын

    ያሬዳዊ የሆኑ ዝማሬያትን ለጆሮአችን በየጊዜው የምታመርቺልን እህታችን ሲ/ር ህይወት እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ❤

  • @Misneb
    @Misneb3 ай бұрын

    አባቶቻችን ረሃብ ጥማቱንና እንግልቱን ሁሉ ችለው ያቆዩልንን ቅድስት ቤተክርስትያናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ ነቃፊዎችዋን አደብ ያስገዛልን፣ እኛም ልጆችዋ በፈረሰው ቅፅርዋ በኩል እንድንቆምላት ፈቃዱ ይሁንልን! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ!

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye37923 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ሥራሸን ሁሉ ይባርከው

  • @user-iz3fy3hd2o
    @user-iz3fy3hd2o3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋሕዶ ዕንቋችን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz15273 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox26453 ай бұрын

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. zemare melaketen yasemalje

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኪ በቤቱ ያጽናሽ

  • @teferimerid2577
    @teferimerid25773 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማን:: አሜን:: 🎤⛪⛪⛪

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55453 ай бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😢

  • @user-jl5go6wy3v
    @user-jl5go6wy3v3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤

  • @AdeseAd
    @AdeseAd3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ድንቅ ዝማሬ ነዉ በርች በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38453 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን እህታችን በረቺልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @tigistsolomon8126
    @tigistsolomon81263 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon21863 ай бұрын

    Amen zemari melaket yasemalen ehetachen. Egzabher tsegun yabzalesh. Ema amlak tetebekesh. Kalat yalgenm 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44423 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልክት ያሰማልን

  • @alemsise6833
    @alemsise68333 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልሽ❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitmengistu815
    @samrawitmengistu8153 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።🙏

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh70683 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማን ወቅቱኑ የጠበቀ መልዕክት የሚሰማ ከተገኘ

  • @saabcell8668
    @saabcell86683 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏🕯️🕯️🕯️💔💔💔💔💚💛❤

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene78813 ай бұрын

    ዝማሬ መላይእክት ያስመልን

  • @esromteshome7023
    @esromteshome70233 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ እህታችን

  • @user-by7jn4je6k
    @user-by7jn4je6k3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85083 ай бұрын

    አቤት መታደልሽ ሲስተር ዘማሪ እኔ ለመዘመር ምኞቴ ነበር ግን አልተሳካልኝም ተባረኪ ከነቤተሰብሽ ❤❤❤❤

  • @user-is1zd5wr6g
    @user-is1zd5wr6g3 ай бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን እህታችን!በቤቱ ያፀፅናልን

  • @user-sd7sb1ic2u
    @user-sd7sb1ic2u3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዕንቁ። ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene3 ай бұрын

    አሜን 💚💛❤ አሜን❤❤❤ አሜን🙏🙏🙏

  • @kgmtv7266
    @kgmtv72663 ай бұрын

    እደው ምን እናድርግሽ ❤❤❤❤ ፀጋሽ ይብዛ አደራሽን ደግሞ ፆም ሲፈታ የሰማእቶን ኣርሴማ እሚያምር ድቅ የሆነ ዝማሬ እጠብቃለን ኤረትራውያን ይጠብቁሻል በተለይ አዝማቹ በግእዝ ቢሆን ምኞታችን ነው ::🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha56573 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno51103 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit283 ай бұрын

    ይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል0🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @workneshdagnew6102
    @workneshdagnew61023 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ❤

  • @SolomonVA
    @SolomonVA3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @WeleteHana
    @WeleteHana3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @elroitube27
    @elroitube273 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሂዊዬ ካንቺ ባላቅም እንደዚ የዘመረ የለም የፆሙን ሳምንታት ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69673 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @kumech365
    @kumech3653 ай бұрын

    ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ju3jk5rh9h
    @user-ju3jk5rh9h3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @meseretAbebe145
    @meseretAbebe1453 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋ በረድኤት ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ❤

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube29783 ай бұрын

    Zrmariy melakt yasmalen ehitachen

  • @Hydhkgtrfd74d
    @Hydhkgtrfd74d3 ай бұрын

    ❤ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን ቀጣይም. እንጠብቃለን ❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጽንታ ❤❤

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew27393 ай бұрын

    Egziabher yibarikish yene enat

  • @mekdesshiferaw829
    @mekdesshiferaw8293 ай бұрын

    My favorite zemari , ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን ደስ ብሎኛል ቀሪ ዝማሬዎችሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ።

  • @bekibeki4992
    @bekibeki49922 ай бұрын

    አማናውያን ቤተክርስትያን የሆንን እኛ መቅደሱ ለመሆን የምንሰራባት ቤት - ቤተ ክርስቲያን ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! ግጥሙን ድንቅ አድርጎ ለጻፈው ሲሎንዲስ ✍️ ጸጋውን ያብዛልን ይጠብቅልን !

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j3 ай бұрын

    ❤ዝማሬ መለዐክን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yeselamDibabi
    @yeselamDibabi3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ዘማሪት ሕይወት ❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso45623 ай бұрын

    Amen Amen Amen Zamarii kaliyooti asamale ye baruu imate hixishi hode zagahun hibishi charuu madalamii hikaa zamii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-lk3ip9ri8p
    @user-lk3ip9ri8p3 ай бұрын

    zmara melaekit yasemaln tsegawn yabzalshi❤❤❤❤❤

  • @abtaf7449
    @abtaf74493 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ሒዊ ኑርልን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu21663 ай бұрын

    zemary melakt yasemalen❤❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ወርቅ በቤቱ ያፅናሽ

  • @abaygirma3009
    @abaygirma30093 ай бұрын

    Zemari melayekiti yasemalenin❤

  • @user-zu3py1cn8f
    @user-zu3py1cn8f3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእት ያሳማልን የእውነት ትምህርት ቤት ነሽ አያንዳንዱ ሳምንታት በጉጉት ነው ምንጠብቀው ፀጋሽ ብዝት ይበል

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse32823 ай бұрын

    Zimare melaekitn yasemalin!

  • @asfaw8603
    @asfaw86033 ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay50803 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie8223 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የቅዱሳን መላዕክትን ምስጋና ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💕

  • @user-bm2fe3hf9u
    @user-bm2fe3hf9u3 ай бұрын

    Zemara mlaekti yasemalen

  • @lamrotabebe9621
    @lamrotabebe96213 ай бұрын

    Zimare melaekt yasemalin❤❤❤

  • @user-qs2kt8hr8c
    @user-qs2kt8hr8c3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን መፃጉዕንም እጠብቃለሁ ሒዉዬ

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤

  • @user-dt3jm5ee3n
    @user-dt3jm5ee3n3 ай бұрын

    Zmare melaekt yasemaln

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher42613 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @comcell3831
    @comcell38313 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አንች የተዋህዶ ብርቅዬ ልጇ የምወድሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ባንች መዝሙሮች በእምነቴ እንድጠነክር ሆኛለሁ ከልብ እወድሻለሁ እንደ አይኔ ብሌን ነው የምሳሳልሽ ብርቅዩ ጨዋ የተዋህዶ ልጇ ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ 🌹🌹🌹🌹❤❤❤💒💒💒💒💒🌹🌹🌹❤🌺🌺

  • @user-iz2to4zs5v
    @user-iz2to4zs5v3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-pn6rd9ty7c
    @user-pn6rd9ty7c3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏🏽

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial3 ай бұрын

    Zemare melaekt yasemaln zemarit hiwot❤

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda10523 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ በርችልን❤

  • @tsigerdaagezawe
    @tsigerdaagezawe3 ай бұрын

    😢zemara melakte yasemalne🙏😍

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችን❤❤❤

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59413 ай бұрын

    ሒዊ ግሩም ነው ❤ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Selam21_27
    @Selam21_273 ай бұрын

    አሜን ፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤

  • @user-bu2ly2td1t
    @user-bu2ly2td1t3 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እናታችን ፀገውን ያብዛልሽ በእውነት መዝሙረችሽን እንዴት እደመወዳቸው ኑሬልን

  • @user-os4gf3dx2i
    @user-os4gf3dx2i3 ай бұрын

    እህቴ ታድለሽ!!! በክርስቶስ ፍቅር ቤትሽ ተከቦ እንደው ምነኛ መመረጥ ነው። ያበርታሽ!! ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን!!!

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun21093 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sarakassa2892
    @sarakassa28923 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Beteymak
    @Beteymak3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ❤❤❤❤

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S3 ай бұрын

    ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር በፍቅር ያውቀናል: ለስሙ ማደሪያም ለቤቱ ይቀናል! ግርፋት ግፍ ችንካር...ስቃዩ ያለስቆጣው: በቤቱ...ነጋዴ ትዕግስቱን አሳጣው:: በፀሎቱ ስፍራ በሙክራብ ሸቃጮች: ዮሐ 2:14-15:: በጅራፉ ገርፎ አባሮአል ለዋጮች: ዛሬም ያ ክንድ አለ እወቁት አድፋጮች።

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu85123 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውዴ በጣም እወድሻለሁ ባገኘሺ እንዴት ድስስስ ባለኝ እግዚአብሔር ፍቅዱ በሆነልኝ ሀገሬ ስገባ አሁን ስደት ለይ ነኝ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @Selina6648
    @Selina66483 ай бұрын

    Ehitachin Zemare melaktn Yasemalen Enkuan Abero Aderesen 🥰🙏

  • @user-ej1fq8dr1u
    @user-ej1fq8dr1u3 ай бұрын

    Zmarie melaeki yesemaln egziabhier ystiln wed Ehtachin zemarit Sister Hiwot

  • @mesfinbireda204
    @mesfinbireda2043 ай бұрын

    ሒውዬ ድሮም እወድሻለው አሁን እጅግ በጣም ከፍ ከፍ ብለሽ ነው የመጣሽው ዋዉ !!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @mesershola7719
    @mesershola77193 ай бұрын

    እህታችን በዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወርቅ የሆንሽ የቤተክርስትያን ልጅ ነሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @BirhanemeskelDejen-tp9us
    @BirhanemeskelDejen-tp9us3 ай бұрын

    🙏🙏👍✝️ kale hiwet yasemaln

  • @BiruktawitLencho
    @BiruktawitLencho3 ай бұрын

    ምን ልበልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘወረደ ቅድስት ምኩራብ ይቀጥላል እሕቴ ዝማሬ መላእክት የሠማልን ❤❤❤

  • @DanielNegash
    @DanielNegash3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ድንቅ ስጦታ 🙏

  • @shebre1290
    @shebre12903 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እሕታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy51543 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎤🌿🌿🌿🌿🌿🌿 _በእውነት ለውድ እህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ✝️✝️🕊️🕊️🕊️_❤

  • @mahletberhanu1219
    @mahletberhanu12193 ай бұрын

    የምወድሽ🥰🥰🥰🥰ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z3 ай бұрын

    ተባረኪ ቤተክርስቲያንን የሚመሰንን የሚመስል ሰራ

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w3 ай бұрын

    የዝማሬዉ ባለ ቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አጠት የሚያለመልም የመላክት ዝማሬ ያሰማል እህታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስሽ እውነት ነው እማምላክ ከነ ሙሉ ቤተሰቦዎችሽ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErosEros-qs7co
    @ErosEros-qs7co3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤❤❤🙏🙏🕊

Келесі