❤️ አዲስ ዝማሬ “ በደሌን የከደንከው “ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Ойын-сауық

❤️ አዲስ ዝማሬ “ በደሌን የከደንከው “ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ​⁠ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 286

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw95673 ай бұрын

    ቸርነትህ ብዙ የሆነ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንደ ኃጥያት በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እየማርክ ስለምታኖረን ስምህ ይቀደስ አባቴ 😭😭🙏🙏 አቤል በአንተ መዝሙሮች ውስጥ እራሴን አያለሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🙏❤

  • @bereketberhane6171

    @bereketberhane6171

    3 ай бұрын

    Ameeen egzeabher bebetu yakoyilen be edme bestega yitebikegh

  • @nahu_media

    @nahu_media

    3 ай бұрын

    @nahu_media plesea ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን !!! ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይስጣቹ !!

  • @selammarquardt3288

    @selammarquardt3288

    3 ай бұрын

    Amen amen amen bebetu yarsnan

  • @user-ik2hv6bm5u
    @user-ik2hv6bm5u3 ай бұрын

    ሁሌም መዝሙሮችህ ስሰማ እጽናናልው እግዚያብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ

  • @user-mo5wf3tn4m
    @user-mo5wf3tn4m3 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል እናቴን ካለችበት መተት በእለተ ቀኑ እንዲፈዉስልኝ እባካችሁ ሁላችሁም ይማርልሽ ቅዱስ ሚካኤል ይፈዉስልሽ በሉልኝ በፀሎታቹ አስቡልኝ

  • @tsgeshewaneh4655

    @tsgeshewaneh4655

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @sentiysentiy5324

    @sentiysentiy5324

    3 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስልሽ

  • @esraleendale1548

    @esraleendale1548

    3 ай бұрын

    yimarlish

  • @JerrySol-ml7hh

    @JerrySol-ml7hh

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድግምተኛውን ድግምት ንቅል አርጎ ይጣልልሽ 😢እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልሽ🙏

  • @saysdahmada4598

    @saysdahmada4598

    3 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስልሽ እህታለም

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m3 ай бұрын

    አቤል ወንድማችን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ያንተን ዝማሬ ከልቤነው ምወዳቸው በተለይ የተዋህዶ ዝማሬ እንድሰማ ምክንያት የሆነኝ ከሐጥያተኛው ድንኳን የሚለው ዝማሬህ ነው ጸጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @fikereseb

    @fikereseb

    3 ай бұрын

    Amen

  • @user-gt8cl9mm2x
    @user-gt8cl9mm2x23 күн бұрын

    በደሌን የከደንከው አምላክ ስሙ ከአጽናፈ ዓለም እስከ አጽናፈ ዓለም የተመሰገነ ይሁን ።

  • @Meseret21
    @Meseret213 ай бұрын

    በደሌን የከደንከዉ ኃጢያቴን የሸፈንከዉ በሰዉ ፊት የታየሁብህ ነጩ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጅ ዘማሪያችን😍

  • @Hakimedia271
    @Hakimedia2713 ай бұрын

    የኔ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ባንተ የማይቻል የለም ለወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤️ እህቴ ሳኡዲ አረቢያ ተይዛ እየተሰቃየች ነው ወለተ መድህን ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ

  • @emebettadesse8143
    @emebettadesse81433 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምንወድህ የተዋህዶ እንቁ አቤላ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በብዙ ተባረክ❤❤❤

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j3 ай бұрын

    በሰው ፊት የታየሁብህ ነጭ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ 😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል

  • @messtube8316
    @messtube83163 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ይከተላቹ

  • @surafledebebe3490

    @surafledebebe3490

    3 ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @user-ti1hf5en9s

    @user-ti1hf5en9s

    3 ай бұрын

    ከእለተ ቀኑ ውጭስ?😂 😂😂

  • @Eftah13

    @Eftah13

    Ай бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @user-pd6zk2ej6f
    @user-pd6zk2ej6f11 күн бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ሆኖሃል ሁሉም ዝማሬዎችህ ፈጥነው የሰው ጆሮ ይገባሉ ልብ ያልኳኳሉ ይህ ሁሉ የሱ ቸርነት ነው ወንድሜ አሁንም ያብዛልህ

  • @user-eu6oh8li4b
    @user-eu6oh8li4b3 ай бұрын

    😭 አምላኬ አቤት ያንተ ምህረት ከነ በደሌ ከነ ሀጥያቴ የምትወደኝ አንተ ብቻ የማትተው እኔ ቃል የለኝም ከእንበ በቀር 😭😭😭😭 ተመስገን

  • @FrehiwotAtmaw
    @FrehiwotAtmaw6 күн бұрын

    ያንተን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @betsinat
    @betsinat3 ай бұрын

    መኃሪ ወትረ ክርስቶስ🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🕯🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያድልልን 👏👏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 ай бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir262119 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን(ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij313 ай бұрын

    በሰው ፊት የታየሁብህ ነጩ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ❤❤❤ የምሕረት የይቅርታ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በደላችንን ሳትቆጥር በቸርነትህ ስለምታኖረን እናመሰግንሃለን ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @Soliyna21
    @Soliyna213 ай бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን የምትዘምራቸው ዝማሬዎች የእውነት እራሴን እንዳይ ነው የሚያደርግኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በደሌን የከደንከው ኃጢያቴን የሸፈንከው በሰው ፉት የታየሀብህ ነጩ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r3 ай бұрын

    አኔ በደለኛው ልጅህ ይቅርበለኝ ክበርም ሞገስም አንተነህ ሰለ ሁለ አንተ ነህ አባቴ🙏

  • @user-jj4tg5sw3q
    @user-jj4tg5sw3q3 ай бұрын

    አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪ አቤል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅና እድሜ ከጤና ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግተ ሰማይን ያወርስልን 🤲🤲🤲😘😘

  • @user-ti1hf5en9s

    @user-ti1hf5en9s

    3 ай бұрын

    የአጥንት በሽታ ያለበት ሰው ኮመንት😂

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10083 ай бұрын

    ተመሰገን ጌታዬ ከነማንነቴ የተቀበልኝ በደሌን የሸፈንክልኝ እሰከዚች ሰአት ያደረሰከኝ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያድልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥺🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg13813 ай бұрын

    Zimare mala'ikit yasamalin yasamalin wanidimachin yagalgilot zamanih yibarak babetu yastinah idimena xena tsagawun yabizalih agarachin ethiopian salam yadirgilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ErosEros-qs7co
    @ErosEros-qs7co3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤🙏🕊🕊

  • @FishBZA
    @FishBZA3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ ለቅዱስ ሚካኤል ዕለት!!!!

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ጥዑም ዝማሬ ነው በቸርነቱ ያስበን አምላካችን ይዘንልን፡ይራራልን ድንግል በምልጃዋ ትርዳን።

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz15273 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🙏

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤🙏

  • @Sara-xw4tv
    @Sara-xw4tv3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤

  • @user-jw3bl7ln7o
    @user-jw3bl7ln7o3 ай бұрын

    ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76963 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ☦️🙏😢

  • @Absera_19
    @Absera_193 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዉርስል ❤በጣም እንወድሃለን❤ አቤላ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥልን::

  • @samerabb1026
    @samerabb10263 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @Bale_mahtebochu
    @Bale_mahtebochu3 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሁላችንንም ሀጢአት የሸፈነልን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh52703 ай бұрын

    ክርስቶስ የጸጋውን እና የፍቅሩን ሸማ ያልብስሕ።

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r3 ай бұрын

    አጥንት የምያለምለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን😢❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube273 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z3 ай бұрын

    አቤልዬ መዝሙሮችክ አጥንትን ያለመልማሉ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ በደሙ ባያጥበን የኛበደል እጅግ ብዙ ነው

  • @monlez9028
    @monlez90283 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 በደሌን የከደንከው😢

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw43303 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏😓😓😓😌😌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @SimonHailemichael
    @SimonHailemichael3 ай бұрын

    ላይክ ሼር አርጉለት ❤️👍

  • @user-pf7tx5cy9o
    @user-pf7tx5cy9o3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እውነት እውነት ቃላት ያንሰኛል

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ😍🙏

  • @saranahom-or6jc
    @saranahom-or6jc3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሞገስ ያብስልን ❤❤

  • @merrymegra
    @merrymegra3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤላ እንወድሀለን❤❤❤

  • @user-gw7jo6hb3m
    @user-gw7jo6hb3m3 ай бұрын

    አሜን ! ኃጢያቴን የሸፈንከው 😢😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏

  • @user-hj3ku8yf4e
    @user-hj3ku8yf4e3 ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3kuАй бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ

  • @askaleatli
    @askaleatliАй бұрын

    አሜንዝማሬ መላክ ያስማልን❤❤❤❤

  • @user-xh7ly1yy2x
    @user-xh7ly1yy2x3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb2 ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ሼር አድርጉ ለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MastewalMotbaynor
    @MastewalMotbaynor3 ай бұрын

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile66413 ай бұрын

    Zimare melaekit yasemalin 🙏🙏🙏 bebetu tebiko yanurh wendime🙏🙏🙏

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @AberaMeberatu
    @AberaMeberatu3 ай бұрын

    ጴንጤ ብሆንም በፍቅር ነው ይህን ዝማሬ የሰማሁት

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    3 ай бұрын

    የተዘመረው ለ እመነት አደለም ለ እግዚአብሔር እንጂ 🤷‍♀️

  • @tirhasasefa640

    @tirhasasefa640

    2 ай бұрын

    ❤❤ፈታሪ ልቦናህ ወደ ኡነተኛ መንገዱ ይመልስ የእመብርሀን ምልጃ ይድረስህ🎉

  • @user-gt8cl9mm2x
    @user-gt8cl9mm2x2 ай бұрын

    ከሀሊው ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14593 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️😥አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ማርልን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @fgvvc4835
    @fgvvc48352 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-oe6ki3gd3e
    @user-oe6ki3gd3e3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu3 ай бұрын

    እርቃኔን ቀርቼ ባንተ ደም እና ስጋ ለሸፈንከኝ ለድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate213 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበት ጸጋው በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን 📚📚📚❤❤❤📚📚📚

  • @manetamiru7990
    @manetamiru79903 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fdge128
    @fdge1283 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤

  • @SPORT-ug5ye
    @SPORT-ug5ye3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን። ዋሽንቱና ክራሩ ግን ቢታሰብበት መልካም ነው።

  • @RahelAbebe-zc1mo
    @RahelAbebe-zc1mo3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላአይክት ያሰማልን

  • @AbrhemBrhene
    @AbrhemBrhene3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @mimifekade1517
    @mimifekade15173 ай бұрын

    ሁሌም እንደበደሌ ሳይይይሆን እንደቸርነትኽ የምታኖረኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው❤🙏❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማለሜ💜🙏

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i3 ай бұрын

    በደሌን የከደንከው ኃጢያአቴን የሸፈንከው በሰው የታየሁብህ ነጩ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ ወንድማችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ።

  • @saheduughgg7531
    @saheduughgg75313 ай бұрын

    በደሌን የከደንከው ሀጥያቴን የሸፈንከው😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13653 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን ዲ/ን “አቤል “

  • @melesemiretie3185
    @melesemiretie31853 ай бұрын

    አቤሎ ውድ ወንድሜ ተባረክ!!አሁንም የዝማሬውን ጸጋ አብዝቶ በአንተ ላይ ይጨምር።እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @M198020
    @M1980203 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናህ

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta74193 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @khaledalbyhe228
    @khaledalbyhe2283 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Hani-fo4un
    @Hani-fo4un3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @user-ln2zq1sk9r
    @user-ln2zq1sk9r3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት❤❤❤

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun7303 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስምልን 🙏❤️ እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢አተነህ ግርማ ሞገሴ 🤲🤲🤲🤲🙏❤️

  • @tsigeredahagos5051
    @tsigeredahagos50513 ай бұрын

    ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር ይመስገን። ያገልግሎት ዘመንህን ይርዝምልን።

  • @user-gz7sz2qi4y
    @user-gz7sz2qi4y3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዴ ወንድማችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @KidistmeseleTina-dh1nl
    @KidistmeseleTina-dh1nl3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናይስጥህ🙏🙏🙏

  • @aregterefe7637
    @aregterefe76373 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gech99f-a_n.o
    @gech99f-a_n.o3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ፡፡

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6402 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማል🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    2 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-xs9yv8lk9r
    @user-xs9yv8lk9r3 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልክት ያሰማልን😢🤗🤗🤗🤗🤗🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ortodox480
    @ortodox4803 ай бұрын

    ግሩም ዝማሬ

  • @abelzewude9311
    @abelzewude93113 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ጊዜ ይስጥልኝ !

  • @user-do3vj8hu7e
    @user-do3vj8hu7e3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @dagemdagem5138
    @dagemdagem51383 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia3 ай бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @ZufaneManfesu
    @ZufaneManfesu3 күн бұрын

    My God bless your 🙌 🙌 ❤❤❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene3 ай бұрын

    አሜን (፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @FrehiwotMahdere-ue2lu
    @FrehiwotMahdere-ue2lu3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @geni8592
    @geni85923 ай бұрын

    Amen, Amen & Amen! Lord Jesus have mercy on me.

  • @elbetelGetachew
    @elbetelGetachew3 ай бұрын

    ኢሂን የመዝሙር እየሰማው ያለሁት በጣም በከፋኝ ሰአት ነው 7አመት ያሰብኩት ያቀድኩት እና ሁሌም ህልሚ የሆነ ነገር ነበረ ለሱ በጣም ለፍቻለው በጣም መሰዋትነት ከፍያለው በጣም ታምኜለው እና ደሞ ድንግል ማሪያምን ይዤ እስከመጨረሻው እሄዳለው ተስፋ አልቆርጥም በምድር ለይ የቆሸሸ ልብስ ብለብስም በአምላኬ ዘንድ ግን ነጩን ልብስ እለብሳለው ፀልዮልኝ ወለተ እየሱስ ብላቹ😭

Келесі