Ethiopia - እስክድርም ዘመነ ካሴም ሥለድርድሩ | ( ይፋዊ አቋማቸው)
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Пікірлер: 113
Amar is starting afar ready
@kefetatube3338
2 күн бұрын
Shabia
Good morning Fetha Midya Thanks for sharing about message and information about Amhara peoples❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤in Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ETHIOPIA 🇪🇹 Afar ✊️✊️💪💪🤫
ፋኖወች አላማቸዉ አድነዉ ያን ይሀል ልዩነት የለም ትንሽ ልዩነቱ ግማሹ ፋኖ ለአማራም ለኢትዮጲያም ስር ነቀል ለዉጥ ነዉ የሚስፈልገዉ ብሎ ያምናል ሌላዉ ደሞ የአማራ ጥያቄወች ከተመለሱ ክልሉን በቁጥጥራችን ስር ሀረግን ችግር የለዉም የሚልነዉ ለመስማማት የሚከብድ ነገር አደለም በሚጠቅመዉ መገድ መስማማት ነዉ ድርድርን አልቀበልም ብሎ ድርቅ ማለት ደሞ በሌላዉ አለም ሌላ ስም ያሰጥሀል እሽ እያልክ ጦርነቱን መቀጠል ይቻላል
ፋኖ አላማዉ አንድ ነዉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ🎉🎉🎉
@munanure5090
3 күн бұрын
ምንድነው አላማው ?
@tadeosshiferaw7536
3 күн бұрын
Ayakutim rasachewu
@user-ji1xs3fl1x
3 күн бұрын
ጨፍጫፊዉና ዘራፈዉን ሥርአት ነቅሎ መጣል
@Sade948
3 күн бұрын
ሌብነት አገርማፍረስ
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@genetabate45
2 күн бұрын
ትክክል
ከተደራደረንማ ከህወሓት በምን እንለያለን ሲጀመር አስክንድር ምን አገባው የአራቱም ግዛቶች ፋኖ መሪ አላቸዉ
አላህሆይአንተ ጦርነትን በቃ በለን የአንተእዝነት ቅርብነውያረህማን🎉🎉🎉
ይመስለሀል ብርቅቅ እስኬና ዘሜ አንድናቸዉ አማራ ፋኖ በመሉ አንድአካልነን የብይ ዳይፐር ፈታደይሊ
ዘመነካሴ፡ጀግናነው፡ምንምብታቋሽሹት፡እንኳ፡ጀግንነቱአይለወጥም፡ዘመነካሴ፡ጀግናየአማረው፡አለኝታ፡በሱማአትምጡብን፡ፋኖ፡ፋኖ፡ፋኖ
እስክንድርን እንደዚህ አንጠብቀውም ነበር ! የኛ ሀሳብ የዘመነን ሀሳብ ነው የምንደግፈው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የለበጣና የሴራ ቅብ ድርድር ሳይሆን እውነተኛና ፍትሃዊ ሊሆን ከቻለ ከጦርነት እጅግ የተሻለ ነው።
Eni Hulataya Nayi❤
Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️
የዓማራ እናትን ሲያሳርድ እየሳቀ ዛፍ እንተክልላቸዋለን ጥላ እንዲሆናቸዉ እያለ ስቀልድ የነበረዉ ዓብይን ሳንፋረደዉ ፋኖ አያቆምም ::
💪💪💪👌👌👌🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏
መጀመርያ የዚህን ሽፍላ ወታደሮች ካአማራ ክልል ይውጡ አይናቸው ይውጣ እና
ከእብድ ጋር የምን ድርድር ነው? እንዲህ ተጨፍጭፈን ድርድር??? አርበኛ ዘመነ ካሴ 👑👑👑
እስክድር አማራን አይወክልም
ፋኖን የሚመራው የአማራ ብሔርተኛ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ማንም ሊመራን አይችልም
አይቻልም ድርድር ሥናልቅ ይቀር እጅ አንደራደርም
❤❤❤❤❤❤❤❤
No way too late ⏰
ዘረኝነት ይውደም በዓለም በሙሉ ግጭት ይፈጠራል መጨረሻው መስማማት ነው ከዚህ ውጭ ምን ሊሆን ዬችላል ነጭማ መሳሪያውን መሽጥ መገጠል መዘጠል ከዛ የማያባራ ግጭት ነው ጥቅማቸው አስር ጊዜ ወደነሱ ምን ያሮጣቸዋል እዛም ያሉት ተጃጅለው ነው ያሉት
😊
What kind of deal can Fano (the Amhara people) make with Abiy? It's like asking the Jewish people to make a deal with Hitler. This is not politics, it is mass murders and displacements. Justice is what is required in this case.
@namanekemti8556
3 күн бұрын
we remember Marawi massacre!
NEGOTIATION IS BASED ON GIVE AND TAKE. BASED ON THE CAUSE OF THE CONFLICT ONE OF THE OPPSITE MUST GET THE UPPER HAND.
የተናቀያደርጋልእራቁትድልለፋኖመነሻጎጃምመድረሻኢትዪጲያ❤
ድርድር? ከማ ጋር? ከበሽተኛ ጋር የመደራደር በሽተኛ ብቻ ነው ገጥመናል ገጥመናል ማሸነፍ ወይ መሸነፍ አለቀ ነገር ግን ፋኖ የተደራደረ ቀን እንደተሸነፈ ነው የሚቆጠረው
If Eskindir Nega is honest, real, and a democrat, why he contradict with Fano and cause their disunity?
በታገለበቻነወ
ሲጀመር እስክንድር ምን አገባው ስለ አማራ ጦርነት ይሄ ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ይሄ ሁሉ ንብረት ሲወድም የት ነበር ሲቀጥል አሁንም የአማራ ትግል ማሸነፍ ና መሸፍ ብቻ ነው የሚያዋጣው
እስክንድር በልዳራስ እንጂ ያፋኖ ማሪ ማን አደራጋው ያፋኖ አማራሮች ሌላ
የአርበኛ ዘመነ ካሴ አቋም ወጥ ነው ፤ እስክንድር ግን ወዲያ ወዲህ እያለ ነው ። ከጨፍጫፊ ጋር ድርድር የለም ፤ ደርግ እንደተብታተነው ኦሮሙማም ይበታተናል ✊ ድል ለጀግ ኖቹ አማራ ፋኖዎቹ 💪
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
ሸዋ ለብቻው፣ወ።ቤተ አምሃራ ለብቻው፣ጎጃም ለብቻው እና ጎንደር ለብቻው በፋኖዎቻቸው ተወክለው ቢደራደሩ ይቻላል።ዋናው በመርህ አለመለያዬታቸው ነው።አንዳቸው እኮ ከብዙ ክልሎች ይበልጣሉ።በያሉበት ጠንክረው ሲወጡ የጋራ መድረክ ለመፍጠር ቢቀላቸው ነው።አርበኞች እኮ ድል አድርገው ሲገቡ አጼ ኃይለ ሥላሴን ሲያስቀምጡ አልስተውለውና ጊዜውን ተረድተው ነበር ሂደቱን ከነችግሩ የተቀበሉት።በተለይ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፈጣን ተቀባይነት እንድታገኝ አድርጓት አልፏል።እስከ አፍሪካ አንድነት ድርጅት መመስረት የመቻል አቅምም ፈጥሮላት አልፏል።በድል ማግስት ስለተግባቡ ነውና ይሰመርበት።
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
@mehamedahmed-gn2by
3 күн бұрын
ምን ስለሆኑ ነው ብቻ ለብቻ ለድርድር የሚቀርቡት አንድ ቢሆኑም አዳማጭ የላቸውም
Wushetam erasu yawura bro
አርበኛ ዘመነ ካሴ እሂን ዘር እጥፍ ስራት መደራር የለብህም ሊበላህ ሊጠፋህ ሲፈልግ እንዳትበላ
@namanekemti8556
3 күн бұрын
መራዊን ረስተን ከዚህ ሰወበላ መንግስት ጋር መደራደር እንዴት ይቻላል?
እስክንድቅም ሆነ ማንም የፋኖ ሀይል ቢደራደርም ኦሮምያን መሬት ርግጥ እንዳያደርጉ እዛው ጎጃም ውስጥ ይደራደር እሄ ጀዝባ ብልፅግና እንጅ አማራን ለፋኖ ኦሮምያን ለሸኔ ትግራይን ለህውሀት ቢያስረክብ ኑሮ እሄ ሁሉ እልቂት አይኖርም ነበር አማራን ክልል ለፋኖ ካስረከበ ኦሮምያ ክልልን ለሸኔ ያስረክብ
N ናኝ ያፍቅር አስቶኳሹ❤
@user-bl9rn3oo7c
3 күн бұрын
ያች ቢጤ ዘርእንቁላነሽሳ መቸም ደናነገር ብኮምትም ሠሚየለኝ በሚለውነው። ይገባናል ክክክክ
ድልጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
አውቀናች ኃል እዝቤት ያላችሁ ምድረ ብልፅግና ናችሁየተበላ እቁብ ናችሁ::
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
FANO
Sera yelelew wetat yewagal ... Too many young people but no jobs is a recipe for war.
ዘመነ ወደል አህያ አጭበርባሪ ግንቦት ሰባት ነው ሁሉን ነገር ከታላቁ እስክንድር ተማር ሽንፈት አይደለም።
ድርድር ፤ ሲነሳ የመላው የፋኖ መረኢዎች የሚወሰኑት ፤የጠቅላላ የአማራ ህዝብ ውሳኔ እንጅ ፤የእስክንድር ነጋ በመርህ ደረጃ እንኩዋን ፤እስክንድር፤የሚወስነው፤ሊሆን የሚገባው፤አይደለም፡ ወንድማችን ፤እስክንድር፤ ከፋኖ ውጭ የራሱን አደርጃጀት ፈጥሮ ፤ ልዩ ፋኖ ለሆን አይገባም፡፤ (politics, by itself tactic and strategy) የአማራን ህዝብ የትግል፤ሂደት ለምቅጨት፤ እሩጫውን፡ ቢገቱ ይመረጣል፡፤
የአራቱም የአማራ ግንባር በአንድ አመራር መሆን እንዳለበት የማያጠራጥር ሃቅ ነው። ዘመነ ካሴም ሆነ እስክንድር ሌሎቹም መሪዎች አላማየአማራን ሕዝብ ጥቃት ለመመከት መሆኑባለመዘንጋት ''ተቻችሎ ሰብሰብ ለመልካም ውጤት'' አርማን ማንገብ ቃለ መሃላችሁ ሊሆ ይገባል።
Dirdir mataleyanew!!! biltsginan kesru matirat bicha new yemiyawataw Zmene Kasea tikilegn akuwam yizewl.
የኛ ጀግና ፋኖዋችን እግዚአብሔር በሄዱበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ.
N ናኝ ያፍቅር አስቶኳሹ
ጀግነው እስክንድር ይችላል king fano❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cm6ep7ut4y
3 күн бұрын
😅
@FirewZure-ge6jr
3 күн бұрын
እንደናንተ አይነት የእውር ድንብር ደጋፊወች ደግሞ አይቼም አላቅም ከማንም የፋኖ መሪ ጋር ሳይነጋገር በእራሱ ድርድር እናደርጋለን ስላለ ነው ጀግና የሆነው ደንቆሮዎች ቲሽ
Eski ye mejemariya comment negn, card shalimign eski
ድል ፋኖኖኖ❤❤❤
ድረድር የለም የምን ድርድር አስግብቶ ቆሼ ነው የሚያደርግህ ዕስክንድር ዘመነን አዳምጥ ዝምብለህ ድርድር አስገብቶ ድርቆሽ ነው የሚያረግህ ከፋፍልሎ ይረብሻችሃል ወጥረህ
አምሐራ አምሐራ ነው የትግሉ አላማ አንድነው የመንግስት ሰርጎ ገቦች ተንኮል ካልሆነ በስተቀር የአምሐራን ትግል የሚከፋፍል ጉዳይ ሊኖር አይችልም
አንተ ራስህ እስክድርና ዘመኔ ነህ
ዘመነ ድርድር የለም አላለም ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎች አልተመቻቹም ነው ያለ
@Yafa21
3 күн бұрын
ወረኛ ከእብድ ጋር አንደራደርም ነው ያለው አንደራደርምም ደሞ እስክንድር ሀብታሙን ይዞ መደራደር ይችላል እንደውም ገላገለን ይወጣ ነበር
የአብይ መንግስት ስልጣን ላይ አያለ አደራደራለሁ ብትል አንገትህን ገመድ ውስጥ አና አማራውን ለማስጨረስ እየተንደረደርክ ነው፤ስለዚህ እረፍ፤ለውጡ ሰር ነቀል ነው፤ባጭሩ ድርድር የለም
ዘገባችሁ አስተካክሉ ስህተት ነው
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ አህመድ ነው።
የፋኖ አላማ ይታወቃል ለአማራ ህዝብ ህልውና መሆኑ ይታወቃል በመነግሰት ሚዲያ የሚወራው ፋኖ ተከፋፈለ ቁብጥርሶ ወሬ ነው
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
ድል፡ለአማራ፡ድልለተገፋ፡ለአማራህዝብ፡ድልለፋኖ
No More derder with Abiy Ahmed Blesgena Y-OWNG Aganenet Y666 Serra Amara must go 👿😈👹👹👎🏽👎🏽👎🏽Abiy Ahmed Fashest must mawgad albat.
ጀግናው ዘመነ ካሴ ሁልም ትክክል ነው ዘሜ ሙህሩ 💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥✊✊✊
ድርድር ከአብይ ጋር አይቻልም መጀመሪያ አብይ ለፍርድ ይቅረብ ለሱ ስቅላት እንጂ ድርድር የለም አሁን ሲያበቃለት ነው ድርድር ሞኙን ይፈልግ ዘመነ እውነተኛ ነው እስክንድር አላለም ውሸታቸውን ነው ሌቦች አሁን ድርድር የለም ።
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
ዘመነ ጣሳ የሻቢያ ፈረሰ ነው ለኢሳያስ ደውሎ ነው
አማራ ላያሸንፍ አይጀምረውም ። ድርድሩ ፋኖ የያቱን ቤተ መንግስት ከተረከበ በዃላ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ድል ለፋኖ❤😊😊
ዘመነ ካሴ በርታልን የምን ድርድር
@tseganehasfaw3327
2 күн бұрын
😂
እስክንድር የአማራ ትግል ውስጥ ነጥብ ቦታ የለውም። በግድ ፕሮፓጋንዳ እየነፋችሁለት እንደሆነ የአማራ ህዝብ ያቃል። አንተ ግን ዋጋህን ታገኛለህ።
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
ድርድር ሲባል እጅ ትሰጣለህ አይደለም ተዋግተህ መንግስት ከመጣል በሰላም ይሄን ይሄን አድርግ ብለህ ገደብ ታበጃለህ አለም ቦታ ይሰጥሀል ያኔ መንግስትአይ ካለ ፋኖ አጋዥ ያገኛል
*******7ሰባት ሰላም ለነፃነት ለአንድነት ።
የእስክንድር ነጋ ድርድርዝጉርጉርና ግራ የምያጋባ ነዉ ፋኖ 10 አይነት እያሌ መልኩ ያልታወቄ ብብዙ ፋኖዋች አሉና በጣም ችግር ነዉ፣፣
@DersolegneEndeshaw
3 күн бұрын
የከፋፋይ ሰርጎገብ ወሬ ነው የምታወራው
Ante Shintam yeshintam lij gazetegha, Atamtata.shut up!!
እንዴ ይህ ውሻ የውሻ ልጅ ሀገራችን ከመበጥበጥ እያቁምም
Fano fukara bicha new enkune 4kilo ligaba amhrane aygzatme😊😊
እራስህ ጋዜጠኛው አቃጣሪ ነህ ሁለቱን ለማጣላት እየምከርህ ነው ተጠንቀቅ
@gravitymobile7558
3 күн бұрын
አንቺ ወራዳ ባለጌ የሰው ልክ የማታውቂ ይሄ መረጃ ነው ጋዜጠኛው ምን ያድርግ
@namanekemti8556
3 күн бұрын
@@gravitymobile7558 የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
ይሄንጮለቅፊት ሁለታቸውምሌባናቸው ይህሺታምዘመነካሴ ወንዲ ነውአሁን ፉከራብቻነውየሚያውቀው
Amara fano edegfalu gn Zemene kase yemibal sew gn betam wshetam raswedad new ::
@namanekemti8556
3 күн бұрын
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።
ሴረኛ ዘገባ ነው ልዩነት ለማስፋት የተደረገች ዜና
እስክንድ ለራሱ ቂጣ መስሎ ማን ይሰማዋል ፌንጣ ቢንጣጣ ለባቄላ ነው የሞተው ፋኖ እንደቅጠል እየረገፈ ነው እንደዚህ ወደ መሬት ውስጥ ገብቶ የምን መጃጃል ነው😂
@AdenchAbeba
3 күн бұрын
አይ ጋላ ፋኖን ማንም አያሸንፈውም እፎከረ የገባው ንፍሮ መከላከያ እየረገፈልህ ነው እሬሳ እኳ አያነሳም ጁላ አይ የከብት ነገር
ሰላም ጠልቶ ጫካ የመረጠ እብድ እስክድር እንዴት አንቱ ትለዋለህ?