አዲስ መዝሙር እንደበደሌ አልከፈልከኝም ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

Ойын-сауық

አዲስ መዝሙር እንደበደሌ አልከፈልከኝም ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
• አዲስ መዝሙር እንደበደሌ አልከፈልከ...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 3

  • @lucyberhanu2518
    @lucyberhanu25182 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abitube5393
    @abitube53932 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @mogeshailu15
    @mogeshailu152 ай бұрын

    Zimare Melaekt Yasemlin.

Келесі