ዴርቶጋዳ ፡ ክፍል - 1

Ойын-сауық

የብራና ገፅ ዩቲዩብ ቻናል - የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡
ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ - bit.ly/2ReYlbj
************************************************************************************
Page of Birana is an Ethiopian KZread channel that narrates various long and short Amharic books.
Subscribe our channel and be a Family - bit.ly/2ReYlbj
Thank You for Your Time
ትረካ - Tireka Tube, Audio Book in Amharic, Amharic Audiobook, ሙሉ መፅሐፍ, የኢትዮጵያ ታሪክ, ሙሉ ትረካ, Audio Book, አማርኛ መፅሀፍ, አማርኛ ትረካ, Ethiopian Books, Amharic audio books, አማርኛ መፅሀፍት, አጭር ልብወለድ ትረካ, ልብወለድ ትረካ, ልብወለድ, የብራና ገፅ, amharic tereka, amharic narration, የኢትዮጵያ መፅሐፍ, ዴርቶጋዳ, መፅሐፈ ሔኖክ, Audiobook, ramatohara, amharic book, dertogada, Book of Enoch, እውነተኛ ታሪክ, ትረካ,
Amharic Book Narration, Amharic fiction, Tereka, Ethiopian music, Ethiopian movie,
Ethiopian orthodox mezmur, መጽሐፍት, tireka, Seifu ON EBS, Donkey Tube, ebstv worldwide, Feta Daily, Ethio 360 Media, Abel Birhanu, Andafta, Eyoha Media, Arts Tv World, Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ, Dere News, Abrelo HD, Semere Bariaw, Zehabesha 12, የብራና ገፅ / Page of Birana, new ethiopian music 2023, Maraki Weg, TEDEL TUBE, dinklijoch, ድንቅ ልጆች, Ale Tube, Gebeya Media - ገበያ, Bewketu Seyoum I Official Channel, EBC, Fana Television
#amharicbook #ትረካ #AmharicAudiobook

Пікірлер: 24

  • @kasperhewan7306
    @kasperhewan73063 жыл бұрын

    ከ 15 ጊዜ በላይ ይህንን መፀሀፍ እንደ አዲስ አንብቤዋለሁ። አሁን በትረካ ደግሞ ሲጀመር በጣም ደስ ብሎኝ እከታተላለሁ። ግን አብዛኛው ዴርቶጋዳን የሚተርኩት ተራኪያን እስከመጨረሻው አይተርኩትም!! በጉጉት ስለሆነ የምንጠብቀው እያንዳንዱን ክፍል እባካችሁ እስከመጨረሻው ጨርሱልን። እናመሰግናለን!!!

  • @yohannesandnahom4720
    @yohannesandnahom47203 жыл бұрын

    ደራሲው ነው የሚያስቆማቸው የብራናም አይጨርሰውም የደራሲው አድናቃ ነኝ የልጅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው

  • @misganateshomegemesho6444
    @misganateshomegemesho64442 жыл бұрын

    amazing!!

  • @asterbekele8444
    @asterbekele84443 жыл бұрын

    በጣም መስጭ የሆነ ትረካ ነው: ቀጥሉልን ::ተራኪውን አደንቃለሁ ስለ ደራሲው : ስለሚደርስበት ስቃይ እግዚአብሔር : ፈውሱን ይላክለት:ደህና ሰው እዳይወጣባት አገሪትዋ ተረግማለች::ጨርሶ ይማርህ::

  • @yonijohn3017
    @yonijohn3017 Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ግን ሁሉንም መፀሀፍት በትረካ

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw69533 жыл бұрын

    በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው ክፍል ሁለትን ቀጥሉልን በጉጉት እንጠብቃችሗለን በዚህ የዪቱብ ሚዲያ ሰለመጣችሁልን ምስጋናችን የላቀ ነው በርቱልን መፀሀፉን ለማንበብ ጊዜ ለሌለው ሰው በጣም ልዩ በሆነ አቀራረብ ታሪኩን እንዲረዳ ያደርገዋልና በጣም ደስ ይላል በርቱልን

  • @pageofbirana

    @pageofbirana

    3 жыл бұрын

    በየሁለት ቀኑ አዳዲስ ክፍል ይለቀቃል። ይከታተሉን።

  • @habetamutesfaw3042
    @habetamutesfaw30422 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut97963 жыл бұрын

    Be ewunat yemigerim tarik nw enamsginalen adera ketilubet

  • @zelalembeyene-vh3xd
    @zelalembeyene-vh3xd Жыл бұрын

    መፅሐፎህ ሚስጥራዊ ናቸው። ዮራቶራድ በጣም ማርኮኛል። 😊በዚሁ ቀጥል

  • @romansurafel9283
    @romansurafel92832 жыл бұрын

    Fetari cherso ymarelen 🙏🙏🙏💚💛❤🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤Adenaki negn

  • @gebreeysusawekeakele3819
    @gebreeysusawekeakele3819 Жыл бұрын

    terunew ketelubet terekawon

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu50343 жыл бұрын

    Wow kiflochun tolo tolo likeku

  • @pageofbirana

    @pageofbirana

    3 жыл бұрын

    በየሁለት ቀኑ አዳዲስ ክፍል ይለቀቃል። ይከታተሉን።

  • @user-zu3hq2rs2v
    @user-zu3hq2rs2v3 жыл бұрын

    ምነው እያያቹ ምታልፉት like ኣታደርጉም እንዴ

  • @user-ge9pj2qg7d
    @user-ge9pj2qg7d9 ай бұрын

    hi

  • @henokasmerom7328
    @henokasmerom73283 жыл бұрын

    Tacherisewalehi gn sint sewoche jemirewu alicheresutim

  • @pageofbirana

    @pageofbirana

    3 жыл бұрын

    በየሁለት ቀኑ አዳዲስ ክፍል ይለቀቃል። ይከታተሉን።

  • @biniyamteshome204
    @biniyamteshome2046 ай бұрын

    Endet nw gitmun yanbebekew emayetbkewn tatebk neber

  • @keymanf9580
    @keymanf95803 жыл бұрын

    The rest parts pls

  • @pageofbirana

    @pageofbirana

    3 жыл бұрын

    በየሁለት ቀኑ አዳዲስ ክፍል ይለቀቃል። ይከታተሉን።

  • @user-ro3iq6tt3i
    @user-ro3iq6tt3i3 жыл бұрын

    የምር ግን ትጨርሱታላችሁ ?

  • @zelalembeyene-vh3xd

    @zelalembeyene-vh3xd

    Жыл бұрын

    አዎ

  • @user-iu7oz8sc2z
    @user-iu7oz8sc2z11 ай бұрын

    ቆይ አንተ ዣንቶዣራ ጀምረ አልነበረም ያንን ሳት ጨርስ ሌላ ትጀምራለ

Келесі