ዳዊት አለማየሁ (ተወደሻል) ሙዚቃዉን በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Dawit Alemayehu Tewedeshal LIve Performance

Ойын-сауық

Пікірлер: 575

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo9273 жыл бұрын

    ዴቪድየ በእዉነት ገራም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አንድም የምመረጥ ሙዝቃ የለህም ሁሉም ደስ የምሉ ናቸዊ ደሞ ስገቡ የሌሎቹ የሆኔ የመተሳሰር ሀይል አላቸዉ የአንተ ልክ እንደ ቦቆሎና ባቄላ ስለቀሙ አያስቸግሩም ለቀም ለቀም ነው በርታልን በጣም አድናቅህ ነኝ

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u5 жыл бұрын

    ዳዊት ዘርኝነት የለበትም ምርጥ የእንደርታ ልጅ ትግሬ ባንዳ ለምን አማርኛ ዘፈነ ብለው ቫኮት አርጉት ይህን ምርጥ

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y2 жыл бұрын

    ዳዎት በርታ ዘፈኖቹ በጣም ነወ ደስ የሚሉት መለእክት አላቸው ዘፈንን አላበረታታም ምክንያቱም ሀጢያትም ነው ደግሞ ነሰይጣን መደበቂያ ናቸው ሳናቅ ተሳሰተናል አሁን ግን ይበቃል ዘፈኖች ሁሉ የሠይጣን ሆነዋለሰ ንቃ ወገኔ መዝሙር ደስ ይለኝ ነበር

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay7985 жыл бұрын

    አንተ ልጅ እድሜህ ይርዘም። ከልጅነትህ ጀምሮ በቅርብ ከሚያውቁህ እና አብረንም የተወሰነ ጊዜ እንደመነራችን በየጊዜ እያሳየኸው ባለኸው እድገት እና ብቃት ስገረም እና ስደነቅ ኖሬአለሁኝ እና ለአድናቆቴ እሚሆን ቃላት ስላጠረኝ እዚሁ ላብቃ። ሰላምህ ያብዛው።

  • @lemlemyoutube9428
    @lemlemyoutube94284 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ልጅ ተወደሻል በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር

  • @user-kh2sm6sn8b
    @user-kh2sm6sn8b5 жыл бұрын

    ተወደሃል የኔ አለም አንተ ራስህ ተወደሃል ዴቫዬ ያትንሹ የአይዶሉ አንበሳ ትንሹ ሙልቀን መለሰ ብቃትህ ሁሌም ይገርመኛል ለዘፈን ብዙም አይደለው ግን ያንተን ዘፈን ስሰማ ግጥሙ ይገርማል ገጣዊውም አንተ ዜማውም የራስህ በርታ ለዘፈን ባይሰራም በርታ!

  • @yabserayabsera7856
    @yabserayabsera78565 жыл бұрын

    ምርጡ የፀሐዬ ዮሐንስ ምትክ ዳዊት አለማየሁ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ

  • @user-pn6rc4lv4w
    @user-pn6rc4lv4w4 жыл бұрын

    አተልጅ ወላሂበጣምነውየምወድልህ ሙዚቃህን ድምፅህን አስተዋይነትህንንግግንህን።አላህይጨምርልህ ውድነገርነክ ❤❤❤❤

  • @EugeneTan233
    @EugeneTan2333 жыл бұрын

    እያንዳንዱ ሲንጋፖርታዊያን የተዋሕዶ ዳንስ ያደርጋሉ! ጥሩ ነው!

  • @mitayene6335
    @mitayene63355 жыл бұрын

    ዳዊት እድናቂህ ነኝ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi15 жыл бұрын

    ዴብ ትልቅ ብቃት አለህ ገና እሩቅ ትደርሳለህ በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ👍👏👏

  • @tarikmekonen6253

    @tarikmekonen6253

    5 жыл бұрын

    Ewunte nw marr betam gobez lej nw lenaberetataw yegebal

  • @asnakech1destwi1

    @asnakech1destwi1

    5 жыл бұрын

    @@tarikmekonen6253 አዎ እናት ልክ ነዉ

  • @user-cx8ms9sn8y
    @user-cx8ms9sn8y4 жыл бұрын

    ዳዊት ሀሪፍ ነው በርታ

  • @marwansawan816
    @marwansawan8164 жыл бұрын

    ዴብ በጣም ጎበዝ ልጂ በርታ ድምጽ በጣም ያምራል ውድድድድድድድድ

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f5 жыл бұрын

    የኔ ድብሽ ጎበዝ በረታ ኮሚቶች በአላህ ሰራ አትግቡ ወልዳችሁ ሳጨረሱ አላህ ይቅረ ይበላችሁ

  • @user-ks1qx9sd1s

    @user-ks1qx9sd1s

    3 жыл бұрын

    የዎሎ ሰው ውስጤ ነው

  • @kubykubykuko1219
    @kubykubykuko12195 жыл бұрын

    ዳዊት የኢትዮጵያ አለኝታ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo30455 жыл бұрын

    ዴቫ 😍 ጎበዝ ግጥም እና ዜማ ደራሲ በተለይ ግጥሞችህ ዋው ናቸው ሁሌም ታስደምመናለህ በርታ አልበምህን በጉጉት እጠብቃለን😍

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu9715 жыл бұрын

    ደባ በርትዐልና ዝሓወይ ኩሉ ስራሕካ ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ፈጣሪ ምሳካ ይኩን

  • @selamawitassefa6233
    @selamawitassefa62335 жыл бұрын

    መህፍሪ አይትኩን ብናይ ደርግ ቃንቃ አይትድርፍ ። ቃንቃካ አክብር ባአ

  • @fentshiyemaryamljj2543
    @fentshiyemaryamljj25435 жыл бұрын

    ዳይትየ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide76544 жыл бұрын

    ዝም ብዬ ስሰማው ሙዚቃህ ስለኢትዬ የምትቀኝ ይመስለኛል።

  • @70mmxm27
    @70mmxm275 жыл бұрын

    አዮኻ ጅግና ወድዞም ጀጋኑ ብውሕዶም ዝሰመሩ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ

  • @bobonelove2361

    @bobonelove2361

    5 жыл бұрын

    ውሕዳት ምካንኩም እንካዕ እሞ ኣመንኩም ንምትፋእኩም ግዜ ኣይትወስዱልናን እኩም ተጋጉ ኣትማን።

  • @user-ru6ku5mj9z
    @user-ru6ku5mj9z5 жыл бұрын

    ዳዊት ቆንጆ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m5 жыл бұрын

    ስራሕ ከ አቅምሕ በላይ ነው አድናቂሕ ነኝ Dawit

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m4 жыл бұрын

    ዳዊት ሥወድልህ ዘፈኖችህን እፍፍፍ ቀጥልበት ምርጥነሠዉ

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872
    @adiyedngllijadiyedngllij58725 жыл бұрын

    ዴብ የኔ ልዩ ሁለም አድናቂህ ነኝ በርታ አምላክ ካንተጋር ይሁን

  • @user-wc5ih3vt9g
    @user-wc5ih3vt9g5 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ዴቭየ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል በርታልኝ

  • @torktork6474
    @torktork64745 жыл бұрын

    ዳዊትዬ ማር በርታ እሽ የኔ ድቡሽቡሽ እግዚአብሔር ይርዳህ እድሜህን ያርዝመው

  • @zadzad9017
    @zadzad90175 жыл бұрын

    ዳዊት አለማየሁ በረታ የኢትዮ ጀግና ምረጥ ስራ ነዉ

  • @user-sb2vx1qo7l
    @user-sb2vx1qo7l2 жыл бұрын

    ዋውምርጥድምፅነውያለህሁሌምአድናቂህነኝ

  • @etyeluldegafymanunitedabaw8448
    @etyeluldegafymanunitedabaw84485 жыл бұрын

    Dawit ilove u from eritrea.gin tigrina kea drefelna. Like Eske ja jama

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l5 жыл бұрын

    ዋውው የኛ ምርጥ በጣም ግበዝ ነህ ብርታ ዳዊት

  • @amsaleamsale1033
    @amsaleamsale10335 жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ደቭ በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed32114 жыл бұрын

    Dave you are my Favorite talented Artist Love and respect 😍😍😍good job 🤚

  • @fatuma8181
    @fatuma81815 жыл бұрын

    ዳዊትዬ ዋው እድሜናጤና እመኝልሀለሁ

  • @user-jl5hh3gu2q
    @user-jl5hh3gu2q5 жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ በርታ በጣም ጎበዝ

  • @missaharah8402
    @missaharah84025 жыл бұрын

    ዋው ዳዊት ድምፅህ እዴት ያምራል የወደፊት የቴዲ ምትክ አተነህ

  • @senaitabat601
    @senaitabat6012 жыл бұрын

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele41525 жыл бұрын

    በርታ በዚሁ ቀጥልበት

  • @classymobiles81
    @classymobiles815 жыл бұрын

    ዴቭ በርታ የኔ ጎበዝ ዘፈኖችህ ምርጥ ናቸው

  • @asasd8091
    @asasd80915 жыл бұрын

    ወድዞም ንፀላእቶም ዘሕፈሩ ንፈተውቶም ዘኽርዑ የውቅሮ ልጅ ኣይዞህ በርታ

  • @bobonelove2361

    @bobonelove2361

    5 жыл бұрын

    ሱቅ በል ቁሩሕ ትግራዋይ ብዛዕባ ሙዚቃ እንዳ ደዛረቡ ብዛዕባ ገለ መለ ተምጽእ መታለሊ ትግራዋይ ነጅስ።

  • @user-uh2ru3yf8o
    @user-uh2ru3yf8o5 жыл бұрын

    ደስ ይላል በይበልጥ እርጋታው ያምራል ጠክር

  • @clicktube678
    @clicktube6785 жыл бұрын

    ዳዊትዬ LOVE ነህ እሺ ዳዊትዬ LOVE ነህ እሺ ዳዊትዬ LOVE ነህ እሺ ዳዊትዬ LOVE ነህ እሺ ዳዊትዬ LOVE ነህ እሺ

  • @georgewalter7271
    @georgewalter72714 жыл бұрын

    ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው በተለይ aerobic exercise በደንብ በየ ቀኑ ቢሰራ ለትንፋሹ እጅግ ይረዳው ነበር :: የትንፋሹ range ውስን ግን ጣፋጭ ነው::

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos91465 жыл бұрын

    ስወድህ yena konjo love you very much I love your voice very much. You have a beautiful voice God bless!!!!

  • @meskeremmekonen4331
    @meskeremmekonen43315 жыл бұрын

    Rakiyeeeeeeeee yene wede enedete enemenewedeshe egna bete betayi bewente the whole family we love u

  • @emahuyadav7701
    @emahuyadav77015 жыл бұрын

    በፋቅር ነው የምወደው ዴቨ የኔ አንደኛ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia5134 жыл бұрын

    ድምፅ መረዋው ።በርታ ።

  • @orangeafrro586
    @orangeafrro5865 жыл бұрын

    Ethiopian music has been being improved by Dawit period ።።።።።

  • @samriemuko3383
    @samriemuko33834 жыл бұрын

    የኔ መልካም ይመችክ ስወድልህ ሙዚቃህን በሙሉ

  • @user-vc1ro5dc3u
    @user-vc1ro5dc3u5 жыл бұрын

    ዴብየ ማር አድናቂትካ እየ♥♥♥

  • @wedikerenwedikern1173

    @wedikerenwedikern1173

    5 жыл бұрын

    She

  • @kareema653yu6
    @kareema653yu65 жыл бұрын

    ዋውበጣምያምራልቀጥልበት

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam16735 жыл бұрын

    Dave great song ➡️➡️ keep it going don’t stop 💚💛❤️

  • @menkem7792
    @menkem77925 жыл бұрын

    እኔ እሚገርመኝ አነጋገሩ ነው አረ እሚገርመኝ ነው አሪፍ እኮራብሃለሁ

  • @user-eq6lq4zo6i
    @user-eq6lq4zo6i5 жыл бұрын

    ዳዊትይ በርታልኝ የኔ ምርጥጥጥጥጥ በጣም ነዉ የምወድክ

  • @kassahunalemayehu7707
    @kassahunalemayehu77075 жыл бұрын

    Keep doing great job . Very smart and passionated boy ! You are doing great .

  • @amanibanay5206

    @amanibanay5206

    5 жыл бұрын

    Yes its

  • @user-yt2eo1os7r
    @user-yt2eo1os7r5 жыл бұрын

    ዎዎዎዎ ዳዊት ቤትም ደስ ደስ ይላል እንኩዋን ፈጣሪ ማረክ 👍👍👍👍

  • @hyattmohammad9932
    @hyattmohammad99325 жыл бұрын

    ጥሩ ነው ደስ ይላል ሠላማችሁ ይብዛ

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell4135 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ ምርጥ ያገሬ ልጅ ዳዊት

  • @Sara-up2zl
    @Sara-up2zl5 жыл бұрын

    ቀጥልበት እሽ ደስ ትላለህ ስወድህ

  • @degifewolde8201
    @degifewolde82015 жыл бұрын

    you are brillient, despite challanges and obstacles go forward. believe on yourself, all we are special rather than the same and identical.

  • @zadonag1468
    @zadonag14685 жыл бұрын

    ርኬብ ከስፈ ገሪ የተጨወተቹበት ደስ ይለል

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio69705 жыл бұрын

    ስወድክ፣ ጎበዝ ነክ በርታልን

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse12535 жыл бұрын

    ዴቨ ፍቅር ስወድህ እግዝያብሄር እድሜ ከጤናጋር ያኑርህ

  • @photographmafiina9785
    @photographmafiina97855 жыл бұрын

    Tewedahall yen alem Dr abiye👏👏

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58055 жыл бұрын

    ዴቦ ምርጥ ልጅ ደግሞ በጣም አይናፍር ልጅ ነህ

  • @rabyanasraden3466

    @rabyanasraden3466

    5 жыл бұрын

    ውውድድድድ

  • @tiztatamru8967
    @tiztatamru89675 жыл бұрын

    ውአዉ በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነ❤

  • @EeEe-rc8rj
    @EeEe-rc8rj5 жыл бұрын

    ዳዊቴ ቆንጆ በረታልን

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere56994 жыл бұрын

    ዳዌትየ የኔ ውድ ስወድክ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker18055 жыл бұрын

    ዴቭ የኔ አደኛ በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @eskderderes6854
    @eskderderes68545 жыл бұрын

    ዳዊት አለማየው ጥሩነገሮችን ሥለምሠራ እንወድሀለንግን መቸነው ቁመትህ የሚጨምር

  • @zergabachewtemesgendentadu8381
    @zergabachewtemesgendentadu83815 жыл бұрын

    Dave you are best just continue We love you Don't mind what every people they are saying about you

  • @neimaahmed1731
    @neimaahmed17315 жыл бұрын

    ዋው ሙዚቃዎችህ ተደምጠው አይጠገቡም

  • @mititigezmu9252
    @mititigezmu92525 жыл бұрын

    ራኬብ ስትጀመሬ የነበረሽን የአለባበስ ስረአትሽን ቀጥይበት አሁን ትንሽ ቀየር እያልሽነው ታዋቂ እየሆንሽ ስትሄጂ የብለጠ ባህልሽን መጠበቅ ነው ያለብሽ የዛሬውን አይነት አለባበስ ባትደግሚው ደስ ይለኛል እርጋታሽ ደስ ይለኛል

  • @zinetmollazinetmolla591

    @zinetmollazinetmolla591

    5 жыл бұрын

    kkkkk እውነትነው እሉሆብ ብለብሥምናለ

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056
    @jemilayeallahbariyahclasic90565 жыл бұрын

    Asfewun siwedwu 😍😍zamade new mimaslegn

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c5 жыл бұрын

    ዴቮ ውስጤ❤❤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90795 жыл бұрын

    ጎበዝ በእርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል

  • @user-fh2fv8hl4j
    @user-fh2fv8hl4j5 жыл бұрын

    ረ አላህን ፍሩ በአላህ ስራ አትግቡ አልሀምዱሊላህ መሉ አካል ሰቶታል አጭር አጭር አትበሉ የሰው ሞሮራል አትግደሉ አጭር ሁኖ ምን አደረጋችሁ የሰው ሞራል አትንኩ

  • @user-vw4zp6vk4f

    @user-vw4zp6vk4f

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው እንደሸንበቆ እረዝመው ስራቸው ገለባ የሆነ ብዙ ሰዎች አሉ ዋናው ተፈጥሮን ተቀብሎ ህይወትን ማሸነፍ ነው

  • @user-fh2fv8hl4j

    @user-fh2fv8hl4j

    5 жыл бұрын

    በጣም ወላሂ እኔ ሁሌም ይገርመኛል አጭር እጭር ምን አገባቸው የአላህ ስራ ነው ቁመት ስጡኝ አላለቸው እኛ ሰው ስንባል ሁሌም መጥፎ አመለካከት አለን ሀላችንም በቻልነው መጠን ከመጥፎ ንግግር መቆጠብ አላብን

  • @fmgfhgfffjgdhhll794

    @fmgfhgfffjgdhhll794

    5 жыл бұрын

    Betkkl

  • @getiebalaaniethiopian7550

    @getiebalaaniethiopian7550

    5 жыл бұрын

    مراد احمدfilii

  • @loveketty8320

    @loveketty8320

    5 жыл бұрын

    ውነት ተቀዋለውስ ምን አመጡ እሱ እራሱን ችሎ ለተቀሳቀሰ ተሸከሙኝ አላላቸው የኛሰው አፉ ስለማያርፍ ነው

  • @sedatgawhayu5290
    @sedatgawhayu52905 жыл бұрын

    ዲቫ ከምር ጎበዝ ልጅ ነህ በተለይ ኢትዮጵያውያ የሚለው ውስጤ ነው

  • @aaabbb1200

    @aaabbb1200

    5 жыл бұрын

    Hi

  • @sjsjssjsjsj5010

    @sjsjssjsjsj5010

    5 жыл бұрын

    SEDATGAW HAYU wowew

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh66205 жыл бұрын

    ጥበባችሁ ሲያምር

  • @mehlitmehlit3983
    @mehlitmehlit39835 жыл бұрын

    ዴቭ በጣም እንወዳሃለን ሁሉዘፈንህ በጣም ቆንጆ ናቸው ውድድድድድድድድ

  • @beletubeletumola5713

    @beletubeletumola5713

    5 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ኘው

  • @iloveyoudad5243
    @iloveyoudad52435 жыл бұрын

    ዳዊት ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ማረይ

  • @genetgetachew8976
    @genetgetachew89764 жыл бұрын

    ስወድክ እኮ ወንድሜ

  • @nahairabraha8734
    @nahairabraha87345 жыл бұрын

    Dawityo antem tewedehal From Eritrea.

  • @user-wc6po3wx6r
    @user-wc6po3wx6r5 жыл бұрын

    ዳዊት በጠም ደስ ይለል በርታ

  • @dbfgu7234
    @dbfgu72345 жыл бұрын

    ደዊት በጠም ደስ ይለል በርታ

  • @atonashnfa5262
    @atonashnfa52624 жыл бұрын

    Betam gerume demez new yaleh .bezihu dgemo legeziabeher betzemrbet des yelale .betref berta adenakih negn .

  • @slam1281
    @slam12813 жыл бұрын

    ይመችህ

  • @tigstg546
    @tigstg5463 жыл бұрын

    Well done my dearest Dawity ❤️🤗

  • @tigistalemumelka422
    @tigistalemumelka4225 жыл бұрын

    Dave Best. ....berta Mrt Sewu. ..Zeregna ytfa Ethiopiawinet ynges

  • @emteemte3985
    @emteemte39855 жыл бұрын

    dav you are genius and outstanding go ahead!!!

  • @MdSohag-fz3wi
    @MdSohag-fz3wi5 жыл бұрын

    ወኔ ድምፅህ ውስጤ ነው ዋው

  • @user-of4bt4sr5h
    @user-of4bt4sr5h5 жыл бұрын

    ዳዊትየ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @slam1281
    @slam12813 жыл бұрын

    አኔሙዚቃ አወዳለሁ ግን በጣም አማዳምጠው የዴቭነው

  • @judydemesse1402
    @judydemesse14025 жыл бұрын

    I love the song of this guy love his voice

  • @user-cc4vw6hn3v
    @user-cc4vw6hn3v5 жыл бұрын

    የዳዊት አድናቂ👍👈

  • @3ansha171
    @3ansha1715 жыл бұрын

    ዋው ምሪጥ ሙዚቃነው.

  • @lieltgetachew1942
    @lieltgetachew19425 жыл бұрын

    ዴቭ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ

  • @zainebz2263
    @zainebz22635 жыл бұрын

    የኔ ጌታ በርታ ወንድሙ

  • @omlive3122
    @omlive31225 жыл бұрын

    ዋው ድምፁ እሜገርም ነው

  • @birtukanhbitgbral6901
    @birtukanhbitgbral69015 жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ

Келесі