"ስለ ሀገር እና ስለ እናት መፃፍ ያስፈራኛል…."ጨዋታ ከድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ ጋር በሻይ ሰዓት/ቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 492

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24942 жыл бұрын

    እስኪ የዳዊት አድናቂወዎች 👍👍👍👍

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    አለን አለን😍

  • @esayasberhane5454

    @esayasberhane5454

    2 жыл бұрын

    እኔም ስወደው ሊነግር አልችልም እግዝአብሔር ይጠብቀው🙏🏾👍👌🏾💯👏✌️✊🤝👑🇪🇷🤞

  • @SPAREMETHEEMBARRASSMENT

    @SPAREMETHEEMBARRASSMENT

    2 ай бұрын

    ​@@romitessadiiii4477oo9ooo999oio

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh63422 жыл бұрын

    እውነትም ዳዊት ስርአት አስተዳደግ የተባረከ ምንግዜም ኢትዮጵያ የምናይብህ ምርጥ ልጀ ገና ብዙ እንጠብቃለን ቤተሰባችህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold29552 жыл бұрын

    ይሔልጂ ስብእናው ትህትናው ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abenatadeladay2005

    @abenatadeladay2005

    2 жыл бұрын

    ከትግሬወች እኮ ብዙ ጀግናች አሉ ግን ፊት ለፊት ያሉት መሪወች ጅል መሆናቸዉ ነዉ ሀገሪ፠አጥፊ የሆኑት

  • @smd7650

    @smd7650

    2 жыл бұрын

    @@abenatadeladay2005 ke Tigray wechi menor atechilum tigray west jile sayhon yewah ena deg new yalew

  • @nuredinsheger7919

    @nuredinsheger7919

    2 жыл бұрын

    በጣም ስነ ምግባር አለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    2 жыл бұрын

    ፅድት ያለ ኢትዮጲያዊ ነው

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    2 жыл бұрын

    ከእንክርዳድ ውስጥ ስንዴ ???? እደግ

  • @luluhide5828
    @luluhide58282 жыл бұрын

    በስመአብ ንግግር ❗️❗️❗️ ብስል ጥፍጥ ብሎ የሚያዝናና 👍👍 ብራቦ ዴvo 👏👏👏👏

  • @emuhekimayoutub9800

    @emuhekimayoutub9800

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun50732 жыл бұрын

    ጨዋነቱ ፣ የአነጋገር ብስለቱ ፣ትህትናው እና ኢትዮጵያዊ ለዛው ደስ ይላል ዴቭ !!!

  • @solomoncuba5319

    @solomoncuba5319

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @bmtbmt9103

    @bmtbmt9103

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ለዛው ኣልክ ኢትዮጵያ ምን ለዛ ምን ስነ ምግባር ኣላት ሌላ ኢትዮጵያ ኣለች እንዴ? ወዮ ጉድ በኣፍ ፀፍ ጭልጥ ኢትዮጵያ የጠንቋይ የመተት የውሸታም የጉበኛ የባንዳ ሃገር ናት ኢትዮጵያ ማለት ኣማራ ኣክራሪ ማለት ነው ሌላው ትግራዩ ኦሮሞው ደቡብ ሱማሌው ከኣማራ በስተቀር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኣደለም ምክንያቱ የምትስሏት ኢትዮጵያ እላይ የጠቀስኩት ኣይነት ናት

  • @user-df4dm6df2c

    @user-df4dm6df2c

    2 жыл бұрын

    አንተ ያልደረሰች እናት ወልዳ የጣለችህ ቆሻሻ መሆንክን ነው የሚያሳየው ውዳቂ ዘለፋህ:: አንተ ከላይ የደረደርከው ዘለፋ አንተን የወለደች "እናትህን" እንጂ የገለፅክልን: የኛ ስሙአን እየጠራህ ልትዘልፋት የሞከርካት አገሬ ወይ አታቃትም ወይ ደግሞ ከሌብነት/ከዝርፊያ ሲወገዱ ከበሮውን እየመታ አገሬን ያንቋሸሸ መስሎት አፍን ከሚከፍተው ጋር ወግነህ ስነልቦናህ የተሰበረ ወራዳ ኮሳሳ ወንበዴ እንደሆንህ ያስታውቃልና ያንተ አፍ መክፈት ፋይዳ የለውም

  • @zaharasavery6202

    @zaharasavery6202

    2 жыл бұрын

    እንደዚሕ አይነት ሰው በአሁነ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ??? ምን አይነት እግዚአብሔርን የምትፈራና የምታከብር እናት ናት የወለደችው ይሕንን ትሕትናና ፈጣሪን መፍራት ከእናቱ ነው የወሰደው እርግጠኛ ነኝ

  • @sebleantone6632

    @sebleantone6632

    Жыл бұрын

    እመቤቴትጨምርልህ

  • @blatob8799
    @blatob87992 жыл бұрын

    ወይ ዮናስ ከበደ ከሁሉም ጋር መኖር እምትችል ምርጥ ሰው ዴቭ ምርጥ ድምፃውይ

  • @emuhekimayoutub9800

    @emuhekimayoutub9800

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @hopeethiotube2146
    @hopeethiotube21462 жыл бұрын

    እናቴን የሚገርም በሳል ልጅ ነው ዴቫዬ ሺ አመት ኑርልን!!!!

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe8392 жыл бұрын

    አይ ጨዋ ጨዋ ነሕ ደዊት ሰነስርሰቱ የተለየ ነው የጥሩ ቤተሰብ እስተዳደጉ ይመሰክራል ተባረክ ።🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    ዳዊት ምርጡ ድምፅክ እኮ ይለያል ለእናትክ ደግሞ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Demerign

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-56872 жыл бұрын

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓🎓📚📚📚

  • @Metasebiya4

    @Metasebiya4

    2 жыл бұрын

    Ye hayimanot Timheret be youtube Genzeb ayikabidem?

  • @truugechi9120
    @truugechi91202 жыл бұрын

    ዴቨ በጣም ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Demerign

  • @3etv303

    @3etv303

    2 жыл бұрын

    he is already big bro

  • @jonhap29

    @jonhap29

    2 жыл бұрын

    ልጅ ???

  • @zaharasavery6202

    @zaharasavery6202

    2 жыл бұрын

    የእስራኤል ቅድስ የብዙዎች መዳኛ ያድርግሕ ልዑሉ አንደ ሙሴ ይጠቀምብሐሸየወገኖችሕ ደራሽ ያርግሕ

  • @jaguar3050
    @jaguar30502 жыл бұрын

    እውነትም ዳዊት!!! ስምን መላክ ያወጣል.

  • @ab.5596
    @ab.55962 жыл бұрын

    ብስልልልል ያለ ፍሬ። ስርአት አንደኛ። ተባረክ!!

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    በሚቀርብባቼው መድረኮች ሁሉ አስተዋይነቱ ጨዋነቱና ስርአቱ ከአንደበቱ ላይ በሚወጣው ቃላት ያስታውቃል 👏🥰 ስወድህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወደፊት በመዝሙር እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ ዴቭዬ🥰 ትክክለኛ የተፈጥሮ ድምፅ ዋው👏👏👏

  • @mulugetamuleshe3656
    @mulugetamuleshe36562 жыл бұрын

    ዳዊት በጣም የሀገር እና ለእናት ያለህን ክብር አደንቃለው ብዙ የተሻ ለነገር እጠብቃለው አብዝቶ ይስጥህ

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee11572 жыл бұрын

    የአንተ ኢንተርቪው መቼም አይሰለቸኝም ቁም ነገርም ሆነ ቀልድ ደስ በሚል በኩል ስለምታወራ አትሰለችም ዳዋ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ👏👏

  • @sewmehon3329
    @sewmehon33292 жыл бұрын

    ያሳደጉሕ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ይሁኑ::

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i2 жыл бұрын

    ኧረ እናተ ebs ለምንድነው ግን ሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ አተሆነም አለቀን😭😭😭🇸🇦🇸🇦

  • @amirahajii5199

    @amirahajii5199

    2 жыл бұрын

    Lewatu tamazgibawal alu eko be zena tintina

  • @user-be3bv1mw4f

    @user-be3bv1mw4f

    2 жыл бұрын

    እስኪ አንቺ ሁኚ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal11282 жыл бұрын

    የእኔ ወንድም የእኔ ጨዋ እውነት እግዛብሄረ ለወላጅ እነትህ ረጅም እድሜ ለእነት አገርችን ሰላም ፈቅር የሰጠን

  • @angelamazoni5724
    @angelamazoni57242 жыл бұрын

    ዳዊቴ ድንቅ ልጅ ትህትናህ ይገርመኛል ተባረክ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile81302 жыл бұрын

    የጨዋ ልጅ ጨዋ ደስ ሲል ብርክ በል 🙏🏾💕

  • @sameraaraga1185
    @sameraaraga11852 жыл бұрын

    ስወደዉ ይሄን ልጂ ትዝታ አለብኝ በሙዚቃዉ በሀለመኔ ❤❤❤❤

  • @sameraaraga1185

    @sameraaraga1185

    2 жыл бұрын

    ኡፍ

  • @emuhekimayoutub9800

    @emuhekimayoutub9800

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @tewodrostedaethiogirma1702
    @tewodrostedaethiogirma17022 жыл бұрын

    ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው🙏🏿🙌🏿

  • @endris960

    @endris960

    2 жыл бұрын

    ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ

  • @bisankedir6605
    @bisankedir66052 жыл бұрын

    የኔ አንበሳ 🥰🥰🥰ይሄ ሙዚቃ ሲወጣ ሳኡድ ነበርኩ ስቅስቅ ብየ ነበር ያለቀስኩት 💔ያገኘሁት ላይክ ብዛቱን አረሳውም 💚💛❤💐💐💐💐

  • @emuhekimayoutub9800

    @emuhekimayoutub9800

    2 жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @enanamawcha4664
    @enanamawcha46642 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ጉረኛ ነበር የሚመስለኝ ግን እርጋታው ከአንደበቱ የሚወጣው ቃላቶች ብስለትና ስነስርአቱ በጣም ደስስስ ይላል፥ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @gdiomable
    @gdiomable2 жыл бұрын

    ዳዊት እምበር ዳዊት። ከመይ ዝበሉ ጭዋ ቤተሰብ ከምዘዕበዩኻ ካብ ልሳንካ ይፍለጥ። አምላኽ ይባርኽካ። I respect your unconditional love to your country. I hope good times will come. አይዞን ወንድማለም በርታ ፤ የእኛ ፖለቲካ ጭራሽ ጀሮ እንዳትሰጠዉ ቆይቶ ያስደስትሃል። ታሪክም ለወደፊቱ በጥሩ ያስታዉሳሃል።

  • @ethiopianevents8829

    @ethiopianevents8829

    2 жыл бұрын

    Respect

  • @FREEDOM_RT222

    @FREEDOM_RT222

    2 жыл бұрын

    ተባረክ ከዘረኝነት የጸዳህ።

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra87312 жыл бұрын

    ዳዊት በጣም ስነ ስርዓት ያለህ ጥሩ ልጅ ነህ፣ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g2 жыл бұрын

    ዴቬ የእኔ ቅመም እንዴት እንደምወድህ ደግሞ በዚህ ድምፅህ ዘምርበት እሽ

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye75772 жыл бұрын

    ምን አይነት ጣፋጭ ስብዕና ነው፣ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ።

  • @addisreview2659
    @addisreview26592 жыл бұрын

    ዴቨ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ። ባህሪህ ትህትናህ ዘፈንህ ልብ የሚነኩ ጥሩ መልክት ያላቸው ናቸው። በርታ እንወድሃለን

  • @amenpipi7978
    @amenpipi79782 жыл бұрын

    ንግግሮቹ እንዴት ደስ ደስ ይላሉ

  • @zaharasavery6202

    @zaharasavery6202

    2 жыл бұрын

    በጣም የሆነ ጨዋ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ዳዊት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሕ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    ደመርኝ አሀቴ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62502 жыл бұрын

    ደቫ ምርጡ ኢትዮጲያዊ እንወድሀለን የኛ አሥተዋይ

  • @yordistube3715
    @yordistube37152 жыл бұрын

    He so sweet and well disciplined. 😍Keep it up the good job Dave.

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu86372 жыл бұрын

    Daveyeeeeee .......you are brilliant real Ethiopiawi, God bless you we all Ethiopians are love you so much, big respect 🥰🥰🥰 well done and keep it up brother.

  • @merondebas6368

    @merondebas6368

    2 жыл бұрын

    good personality guy devo

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m2 жыл бұрын

    የሚገርም ኣገላለጽ ነው ዴቭ አውነትም ሀ- ለምኔ አረ ሁሉም ዘፈኖቹ ምርጥ መልክት ኣላቸው ጎበዝ በርታ

  • @metadeltube7525
    @metadeltube75252 жыл бұрын

    በሻይ ሰአት ከቀረቡ እንግዶች ሁሉ በአንደኝነት የሚቀመጥ!

  • @zaharasavery6202

    @zaharasavery6202

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes79592 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዴቭ ስነምግባርህን ወድጄልሀለሁ ቤተሰብህም ጥሩ አርገው አሳድገውሀል ጥሩ እውቀትም አለህ ሰው አክባሪም ነህ ሚገርመው ተጫዋች ነህ በሙዚቃም ብቻ ሳይሆን በውይይትና ጫወታም የመደመጥ ጣፋጭ አንደበትና አቅምም አለህ ሰላምህ ይብዛ

  • @tseganeshtakele3776

    @tseganeshtakele3776

    2 жыл бұрын

    ደስ ይላል

  • @endris960
    @endris9602 жыл бұрын

    ዴቫ በጣም ነው የማደንቅህ አደራህን በኢትዮጵያዊይነትህ ፅና ዘረኝነት እንዳይገባህ የትግራይ ተወላጅ ሆነው ከዘረኝነት የፀዱ ምርጥ ምርጥ ልጆች አሉ አንተም ከነሱ እደምኮን እምነቴ ነው እወያኔ ወጥመድ እዳገባ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    👑ዳዊቴ እውነተኛ ልጅዋ ነው ለኢትዮጺያ🇪🇹😍🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈገግታ ድምፅ ሁሉም አለህ ebsሶች እናመስግናለን ዳዊት ስለጋበዛቹልን።አስተዳደግህ ያስቀናል ረጅም እድሜና ጤና ለእናትህና ከነ ቤተሰቦችህ

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y2 жыл бұрын

    ዳውይት በጣም ነው የማደቅህ ሁሉንም ዘፈኖችህን በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi44052 жыл бұрын

    ዳዊትዬ እንዴት እንደምወድህ ያኔ ስትወዳደር እኔም ልጆቼም በናፍቆት ነበር የምንጠብቅህ ዶቭ እናትህ እንዴት እድለኛ ናት ኑርላት እናትና ሀገር የምትወድ ውድ የሀገር ልጅ በርታ

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v2 жыл бұрын

    ዴቫ የኔ ምርጥ ከእድሜህ በላይ ትልቅ ስብእና ያለህ ልጅ ነህ ተባረክ ኢትዮጵያዊነት የገባህ ❤️❤️❤️❤️

  • @amarefetene6300
    @amarefetene63002 жыл бұрын

    ይሄን ልጅ በጣም ነው የምወደው እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ ዳዊትዬ

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i2 жыл бұрын

    ማነው እንዴ እኔ አገር የናፈቃቸው እሰኪ👍

  • @benai5241
    @benai52412 жыл бұрын

    I really love Dave ❤️ he is a writer, but very talented with excellent personality 👌Golden voice .keep it up 👍

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan54772 жыл бұрын

    Wow! I listened every single word from his conversation, he is very matured and intellectual…hopefully this experience come from his good family and developmental behavior. I wish you all bright for your future.

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat87312 жыл бұрын

    ሀገርስ ነበረኝ ብሆንም ባተሌ ብመስልም ከርታታ አንገላቶኝ እንጅ የኑሮ እጣ ፋንታ ሃገርስ ነበረኝ መች ጠፋና ቦታ እውቀት በናረበት ሀገሬው በልፅጎ ራሱን ባወቀበት ሃገር እኮ አለችኝ ስል በጀመርኩበት ዛሬ ተቀይሮ ሰላም ሁሉ ጠፍቶ ፍቅር የታነፀው ዜጋውም በርትቶ ዘር ይቆጥር ጀመር ኢትዮጵያን እረስቶ። እማማ ኢትዮጵያ አንቺ የዋሂቱ ህዝብሽ ሰላም አጥቶ ሲታመስ በብርቱ ጠላት ሲማከሩ ሊያጠፉሽ ሲዝቱ አትገቢ እናትሽ ሆድ አይውጥሽ መሬቱ የዛሬውም የለም አይመጣም የጥንቱ ያኔ ምን ተሻለሽ ፍቅር ካጣ ቤቱ። የሴቲቱ እምባ ሲፈስ እንደ ዥረት ወልዳና አሳድጋ ሲሸለት በስለት ታድያ እንዴት አታዝን እንዴት እምባዋ አይፈስ ያልፍልኛል ብሎ ሲማር በነበረ ማስተዋል ባነሰው ዘረኛ ከቀረ ሃገርስ ነበረኝ እንዴት ልበል ኧረ።ውድየሀገሬልጆች በቅንነትፕሮፋይሌንበመጫንአበረታቱኝ ሥደተኛእህታችሁነኝ ልጆቸንናፋቂ

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @seidmohammed1984

    @seidmohammed1984

    2 жыл бұрын

    @@tigitube9338 ነይ እህት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነዉ

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-23662 жыл бұрын

    ዳዊት የልጅ አዋቂ ነው በጣም በሳል ልጅ ነው ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች በርታ ስነስርዓቱ ስብእናው ደስ ይላል

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem71362 жыл бұрын

    የውነት ሰርአቱ አነጋገሩ እንዴት ደሰ እንደሚል ፈጣሪ ያንተን አይነት ያብዛልን

  • @negasenshew7085
    @negasenshew70852 жыл бұрын

    የሚገርም እየበሰለ አስተዋይ ትልቅ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቅ ኢትዮጵያዊ

  • @SamsungSamsung-mh7im
    @SamsungSamsung-mh7im2 жыл бұрын

    ዳውይትየ እንወድሀለን በርታ ለዚህ ስለደረስህ ደስብሎናል

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry68902 жыл бұрын

    ትግራይ ያበቀለቺህ ምርጥ የኢትዮጵያዊ ነህ

  • @zaharasavery6202

    @zaharasavery6202

    2 жыл бұрын

    በትከክለ በትግሬዎች ላይ ያለኝን አስተሳሰብ ለወጠብኝ ለካስ እንደዚሕ አይነት ጨዋ ኢትዮጵያዊ አለ ይገርማል

  • @user-tq2bp8cf4o
    @user-tq2bp8cf4o2 жыл бұрын

    ዮኒዬ ምርጥ ሰው... የሻይ ሳዓትን አንተ ስላለህበት ነው የምወደው.. በተረፈ በጣም የምወድክ የማከብርክ ዴቫ ኑርልን... 😘😘

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay41342 жыл бұрын

    The personality he has indicate us he just grew up in good family

  • @SA-ye9yg

    @SA-ye9yg

    2 жыл бұрын

    የብዙሰው ግምት የልጅ አዋቂ ተባረክ::

  • @Tadmassu
    @Tadmassu2 жыл бұрын

    Thank you, KK! I enjoyed his interview. Dave, keep up the good work! Looking forward to your next album.

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt2 жыл бұрын

    ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ ዳዊትዬ በጣም ስረአታምነህ ክብር ለቤተሰብህ

  • @yemaramlijeethio3954
    @yemaramlijeethio39542 жыл бұрын

    ዳዊትየ አንተኮ ትለያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንውዳሀለን ኑርልን ውንደማችን

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv2 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ከዘር ነፃ የሆንክ ልጅ በጣም ነው የምወድህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shutup1682
    @shutup16822 жыл бұрын

    ድንቅ ትግራይ የበቀለ የኢትዮጵያ ልጅ !

  • @endris960

    @endris960

    2 жыл бұрын

    👍

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    ደመርኝ አሀቴ

  • @hamudseid4461

    @hamudseid4461

    2 жыл бұрын

    የተጋሩ ልጅ ነዉ ኬኛ መስሎኝ መቼ ወደጦርነት ትወስዱታላችሁ

  • @seidmohammed1984

    @seidmohammed1984

    2 жыл бұрын

    @@mimifkr1743 ነይ እህት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነዉ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70102 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ዳዊት 💚💛❤️

  • @Ambassel
    @Ambassel2 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ እንግዳ ጋበዛችሁልን!

  • @kidist2150
    @kidist21502 жыл бұрын

    Well disciplined and a great personality. Much respect Dawit Alemayehu. Keep the great job.

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha35862 жыл бұрын

    ዳዊት ዘፈንህን ወድጀዋለሁ ኢትዮጵያዬ

  • @Abawtes
    @Abawtes2 жыл бұрын

    Dave is so talented artist. His music is amazing!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene672 жыл бұрын

    ምርጥ ስራዎች ነው ያሉህ ዴቭ ጎበዝ በርታ❤👍👍

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    ደመርኝ አሀቴ

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash8542 жыл бұрын

    great dicipline..dava thanks

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty82102 жыл бұрын

    Great personality and voice God bless you Dave love you 😍 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j2 жыл бұрын

    ዳዊት ጫዋታዉ አንደኛ በተለይ ስለ ግትርነቱ ስያስረዳ

  • @mamush2245
    @mamush22452 жыл бұрын

    በጣም በሳልና ጨዋ አርቲስት እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ዳዊት

  • @sone8065
    @sone80652 жыл бұрын

    ዳዊት እንዴት ድምፅህን እንደምወድልህ በጣም አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን።

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын

    ዳዊትዬ ስወድህ

  • @kalkidan1973
    @kalkidan19732 жыл бұрын

    ስወድክ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ የምር 😍😍😍😍

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    ደመርኝ ehete

  • @jeerrryu
    @jeerrryu2 жыл бұрын

    አተን አገኘሁ ኢትዮጵያዊነቱን ያልካደ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Amene ደመርኝ ehete

  • @mitawendashaw6151
    @mitawendashaw61512 жыл бұрын

    ብዙ ዘፋኞች መድረክ ላይ ያለሙዝቃ ስለማይችሉ ጉንፋን ይዞኛል ምናምን ይላሉ የሚገርም ልጅ ነው

  • @TheDereTube
    @TheDereTube2 жыл бұрын

    ወይኔ በጣም ተፈጥሯዊ አስተሳሰብ ያለው ስማርት ልጅ፣ ዴቭ በጣም አሪፍ ስብእና ነው ያለህ በርታልን!!! እውነተኛና ፍሎው ያለው ተፈጥሯዊ ሰው በስማብ።

  • @user-pp8jw6oc3j
    @user-pp8jw6oc3j2 жыл бұрын

    ዳዊት የኔ ወንድም ተባረክ።

  • @user-cp1sv2bq1h
    @user-cp1sv2bq1h2 жыл бұрын

    ይህ ዜማ በስአቱ በጣም ድንቅ ስራ ግን አልተማርንበትም አሁናዊት ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን የሰዎች ስጋ ጠብሰው የምትበላበት ጌዜ ደርሰናል ኢትዮጵያዊን በአለም የሚያሳፋር ሁሌም እየተሳቀቁበት የሚያኖራችው ታሪክ ሰርተዋል አለማችን መችም ግዜ አትረሳውም !

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    2 жыл бұрын

    ትክክል በጣም ያሳዝናል

  • @ibrahimyusuf5702

    @ibrahimyusuf5702

    2 жыл бұрын

    Baze gudaye hulchenm Batam Azenanale gen wondem Woda Zarah Politica Atzorhe PLS Endzah Yadargute Setan Yergamchaw nch

  • @nailabay423

    @nailabay423

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭beteley tegaru anresawum

  • @user-bc3hx7kg3g

    @user-bc3hx7kg3g

    2 жыл бұрын

    ይህ የአስተሳሰብ ዝቅጠት ነው።አንድሰው ስላጠፋ አደለም ሀገር መላውቤተሰብም መሰደብ የለበትም። አንችባጠፋሽው አደለምሀገርሽን እናትናአባትሽንም አልወቅስም ።ምክንያቱም አንች እራስሽ ከ"ዜግነት"ሽም ሆነ ከ የ እግሌ"ልጅ" ከመባልሽ በፊት ይቀድማል ክፉውን ከመጥፎየሚለይ አእምሮአለሽ ።ካጠፋሽ ቀጥታ ኣንችንነው የምናገረው ።ምንበወጣት ሀገሬ! ለነገሩ የሀገርትርጉም እናፍቅር ሲገባችሁ አደልመጀመርያ! ሀገር ሁለነገርሽ ነው። በአንዱ ጥፋት ሌላኛው አይቀጣም። ህገመንግስታዊም ሆነ ህገ እግዚአብሔራዊ የማይፈቅደው ነው።አስተሳሰባችሁን ሰፋአድርጉ ።ሀገርና ክልል ፤ህዝብ እና መንግስት፤ ፖለቲከኛ እናግለሰብ፤ ነበሰገዳይ እና ምስኪን ማህበረሰብ ለይታችሁ እወቁ። ደብረፂዮን ስላጠፋ መላውየትግራይ ህዝብ አጥፍቷል ማለትአይደለም። አብይስላጠፋ መላውኦሮሞ አጥፍቷል ማለትአደለም። ወይም የአማራፖለቲከኞች ስላጠፉ ደሀውገበሬ አጥፍቷል ማለትአይደለም።የሌሎች ብሄሮችም እንደዛው ።እባካችሁ እርጥቡንከደረቅ ለዩ።

  • @nailabay423

    @nailabay423

    2 жыл бұрын

    @@user-bc3hx7kg3g raya alamata 😡

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17742 жыл бұрын

    የልጅ አዋቂ ንግግር አዋቂ ጎበዝ

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem61602 жыл бұрын

    ስወድህ ዳዊትየ🤗 ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    ደመርኝ አህቴ

  • @henosejigu8498
    @henosejigu84982 жыл бұрын

    I like this guy with a very great personality!

  • @zomisintu
    @zomisintu2 жыл бұрын

    "ኢትዮጵያዬ" በዜማም በግጥምም ድንቅና መነጋገርያ ስራ ነው:: ጥበብም በስምና በቲፎዞ ሆና መግነን የነበረበትን ያህል ግን በወቅቱ አልተሰማም:: ሰው ከልቡ ሞልቶ የተረፈውን ያንኑ ደግሞ በአፉ ይናገረዋል:: ዳዊት ለአገርህ ያለህን ጥልቅ ስሜት ተጋርቼዋለሁ በርታ:: አገሩን የሚወድ ሰው ብርቅ ሆኖብናል ያብዛልን::

  • @user-ky6ig9jb6m
    @user-ky6ig9jb6m2 жыл бұрын

    ዳዋ ትችላለህ ።ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙌

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    ደመርኝ አሀቴ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын

    Wow በጣም ነው ይማድንቅህ ልጅ ዳዊት በርታ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi2642 жыл бұрын

    ዳዊትዬ ስወድህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ልጅ

  • @user-xp6kx2hg5t
    @user-xp6kx2hg5t2 жыл бұрын

    እውነት ነው ዴቭዬ ሐገርን ሰው ነው ሐገር የሚያደርገው። ስለዚህ ሁሉም የራሱን አረመኔ ካላወገዘ ሰው ሰው የምትል ሐገር ትኖረናለች ወይ እኔንጃ😥😥😥 ዴቭዬ እናትና ሐገርህን አምላክ ይጠብቅህ ከወላዲትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ🙏🙏

  • @workiabebe5768

    @workiabebe5768

    2 жыл бұрын

    9999999099

  • @2216dan
    @2216dan2 жыл бұрын

    In addition to his music, There is another hidden talent I have a feeling. I enjoyed the interview. God bless you

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90702 жыл бұрын

    ዴቭዬ ሁሌም ስብህና እንዳለህ ነው አቤት ይሄ ሙዚቃ በተለይ በስደት ላለነው እንዴት እንደሚያስደስተን በርታልን ሁሌም 😘😍

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h4 ай бұрын

    ይህ ዘፈንህ ያስለቅሰኛል መዝሙርክን ባዳምጥ አልጠግብ 😄😄ለስደተኞች😂😂😂😂❤❤❤

  • @mazhiiaberha442
    @mazhiiaberha4422 жыл бұрын

    ዴቭዬ የኔ ጨዋ ከዘረኝነት የፀዳ

  • @muniratube5646
    @muniratube56462 жыл бұрын

    Yonas Kebed the best show host ever I love him so much ♥️♥️♥️♥️

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa452 жыл бұрын

    Greatness manifested. Missing my tegaru friends and families. Let God intervene, to bring us together.

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g2 жыл бұрын

    እኔ የዚህ ልጅ ይገርመኛል በጣም በሳል ነዉ

  • @hiwotniguseingidawork139
    @hiwotniguseingidawork1392 жыл бұрын

    ዎው አስተዋይ ምርጥ አሳብ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @ababetefera8691
    @ababetefera86912 жыл бұрын

    I love love love this guy. God bless you brother!!

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha79922 жыл бұрын

    Welcome Deva ባለ ጥሩ ስብዕና ምርጥ አቀንቃኝ ።

  • @user-bk5eg3my5k
    @user-bk5eg3my5k2 жыл бұрын

    ወላሂ ይህ ልጀ ሲመቸኝ ያኑርህ

  • @tesfatube8265
    @tesfatube82652 жыл бұрын

    የብዕር ሰው መሆን ጥቅሙ ንግግር ላይም መቸገር የለ ተረክ ተረክ ጎበዝ

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube18692 жыл бұрын

    የኔ ጣፋኝ ዳዊት😭😭😭😭

  • @kiruez889
    @kiruez8892 жыл бұрын

    ተባረክ::መልካም ስብእና እና ብስለት ታድለሀል::

Келесі