‘’ግድያና ብጥብጥን የምታስፋፉ ናችሁ፤ፓትርያርኩ ብቸኝነትና መከፋት ተሰምቷቸው’’ ዐቢይ|ETHIO FORUM

www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88...

Пікірлер: 749

  • @kasahunaregabekel6013
    @kasahunaregabekel60132 ай бұрын

    ይቅርታ ዜናችሁን መስማት ደስ ይለኛል ነገር ግን የጠቅላይ ሚንስትሩን ድምፅ መስማት ለጤንነቴ ያሰጋኛል

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    2 ай бұрын

    @@simoncarlos9437😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @danielneguse3241

    @danielneguse3241

    2 ай бұрын

    ልክ ነህ አመሰግናለሁ !!!!

  • @solomon243

    @solomon243

    2 ай бұрын

    አቦ ተመቸህኝ

  • @gadagammechis8069

    @gadagammechis8069

    2 ай бұрын

    የሴጠን መንፈስ አለብህ ማለት ነው

  • @user-gd1pj7cp5d
    @user-gd1pj7cp5d2 ай бұрын

    ያየሰው ሽመልስ ይሄን ሰውዬ በየቀኑ ቂጡን በሳባ እየገረፍከው ስለሆነ ደስ ታሰኘኛለህ ቀንህ ይባረክ

  • @user-wt1dz4pt7k

    @user-wt1dz4pt7k

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @weday1

    @weday1

    2 ай бұрын

    በአሉባልታ መንግስት ምንም አይሆንም

  • @AbrehamYohannes-zn4oo

    @AbrehamYohannes-zn4oo

    2 ай бұрын

    Mengistin kedegefk MN tiseralesh ezh ETV tezega ende.yehe ye ewunetegnoch ena Hager widadoch mender new Yan sil megistin tilaw eyalku aydelem at least wushetun ena shtetun mesmatina memager alebh lezh degmo yayesew alelih

  • @rutafruh6588

    @rutafruh6588

    2 ай бұрын

    🥰🥰

  • @muuzgebremariam6756

    @muuzgebremariam6756

    2 ай бұрын

    ያየሰው እናቱ የወለደችው ኩሩው ኢትዮጵያዊ ነው ገና ያንቆረጥጠው ይህን ሉሲፈር ጠቅላ ሚኒስቴር

  • @MulugetaGebre-uc5mf
    @MulugetaGebre-uc5mf2 ай бұрын

    የዚች አገር ቀንደኛው የህዝብ ጠላት ይህ ሰው ብቻና ብቻ ነው

  • @Simba-karumba

    @Simba-karumba

    2 ай бұрын

    ኣረ ስህተት ነው፣ ቀንደኛ የህዝብ ጠላት ህዝቡ ራእሱ ነው።

  • @danielneguse3241

    @danielneguse3241

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ !!

  • @bg9694

    @bg9694

    2 ай бұрын

    ይህ ሰው የሚለውን ይህ ሳጥናኤል ብለህ ብትተካው/ኪው ትክክለኛ ትርጉም ይሰጥ ነበር

  • @tbarekyohannes

    @tbarekyohannes

    2 ай бұрын

    ፍኖ,ብልጽግና,የአማራ ሊሂቅ, ብርቱካን ምድቂሳ , የክልል ፕሬዚዳንቶች (ያለ ትግረይ ፕሬዚዳንት ) መከላከያ , የአዓርብ ሀገራት,ሻዕቢያ,....,,,እረሰንቱ ጠላት ተቆጥሮ አያልቅም። አወነት መድብቅ አይሰፈልግም!!!!!

  • @Tom-xk7jn

    @Tom-xk7jn

    2 ай бұрын

    ካሳሁን ሙጬ ዘረኛ ለጥቅምህ የትግራይ መሪዎች ታመሰግናለህ የትግራይ ካህናት እንዲታሰሩ እና ከስራ እንዲባረሩ ያደረግከው የነበረው መጬ አንረሳውም ያንተ ተንኮል።

  • @shema-hd5cr
    @shema-hd5cr2 ай бұрын

    ያየሰው ሽመልስ እድሜና ጤና ይስጥልን በማሰረጃ ሁሌም ስለምታቀርብ እናመሰግናለን

  • @peacelove2741
    @peacelove27412 ай бұрын

    አብይ አህመድ ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድብህ ።

  • @trussom647

    @trussom647

    2 ай бұрын

    አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nadernegash827

    @nadernegash827

    2 ай бұрын

    አብይ አህመድ አባቱ አቶ አህመድ አሊ አደሉም እሱ አባቱ አይታወቅም ዲቃላ ነው ከሰው ይሁን ከሰይጣን የወለደችው የምታቀው ሴትዮዋ ብቻ ናት 😅😅

  • @kenumulaw8007

    @kenumulaw8007

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @FikirtGebiregZihabr

    @FikirtGebiregZihabr

    2 ай бұрын

    Amen

  • @yonasdegu2460
    @yonasdegu24602 ай бұрын

    አብይ የምድራችን ክፉ ሰው የሰይጣን ልጅ

  • @kidumes7941

    @kidumes7941

    2 ай бұрын

    Ytenkoy lidj.

  • @smd7650
    @smd76502 ай бұрын

    አቡነ ማትያስን አታንገላቱብን እስኪ እሳቸዉ እንኳን ፀሎት ያድርጉልን👐👐🙏🙏

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse18322 ай бұрын

    የሀገር ታሪክን እና ሀገርን ያቆየችን ሃይማኖት ለማጥፋት የሚሰራውን ስርዓት ፈጣሪ ያጥፋልን።#ሰሜናዊነት (ትግራይና አማራ❤) 🙏🙏🙏

  • @tsegaabera6243

    @tsegaabera6243

    2 ай бұрын

    ይሄ ሌባ

  • @user-lx6wm9po2o

    @user-lx6wm9po2o

    2 ай бұрын

    hid rasihin chal ahiya amhara

  • @aschuman6293

    @aschuman6293

    2 ай бұрын

    @@user-lx6wm9po2o ጥንብ ቆማጣ ማን ሲፈልግህ

  • @hayattube9044

    @hayattube9044

    2 ай бұрын

    አማራ ከሆንሽ ትግሬ ትግሬ አትበይ ።ስለነሱ አያገባንም። ምንምም አይጠቅሙንም።ክፉ አትናገሩም፡ አትቅመድመዱም።

  • @FikirtGebiregZihabr

    @FikirtGebiregZihabr

    2 ай бұрын

    Amen

  • @Peaceforall1252
    @Peaceforall12522 ай бұрын

    ይህ እጅግ መሠሪ ሠው ተሎ ይገላግለን ዘንድ ፈጣሪን እንለምነዋለን።

  • @kidumes7941

    @kidumes7941

    2 ай бұрын

    Amen Amen

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos94372 ай бұрын

    ወገን ከዝንብ ማር አትጠብቁ እባካችሁ

  • @blenasme7621
    @blenasme76212 ай бұрын

    ጨለማ የተባለው 27 ዓመት ለካ እንደ ቀትር ፀሀይ የፈካ ብርሀን ነበር። ተጋሩ ህበሩ ስመሩ ❤❤❤

  • @amarekassa1634

    @amarekassa1634

    2 ай бұрын

    አሜን አባቴ

  • @gebrehiwotn.5946

    @gebrehiwotn.5946

    2 ай бұрын

    What do say?

  • @seidawol1871

    @seidawol1871

    2 ай бұрын

    ከመነሻው ጀምሮ 27ቱን ዓመት ፍንትው ያለ ብርሃን እንደነበረ ስንሰብክ ሲያሳቅቁን የነበሩት ሁሉ ተመልሰው ዛሬ ላይ መመስከራቸው ጥሩ ነው።እንኳንም በኢህአዴግ ውስጥ ኖርኩ፣እንኳንም በዚያ ስርዓት ውስጥ አመራር ሰጠሁ!

  • @fisehatsionhalefom8186
    @fisehatsionhalefom81862 ай бұрын

    የዚች አገር ቀንደኛው የህዝብ ጠላት ይህ ሰው ብቻና ብቻ ነው። የሀገር ታሪክን እና ሀገርን ያቆየችን ሃይማኖት ለማጥፋት የሚሰራውን ስርዓት ፈጣሪ ያጥፋልን። #ሰሜናዊነት (ትግራይና አማራ❤) ያብባል። 🙏🙏🙏

  • @gebrehiwetgebrezgiher
    @gebrehiwetgebrezgiher2 ай бұрын

    የኣብይ መሓመድ መጨራሻው ማየት እፈልጋለው ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስ።

  • @girmahaile9118
    @girmahaile91182 ай бұрын

    የማያድግ ህፃን ካካ ይበዛዋል ።

  • @surafeltgraway3048

    @surafeltgraway3048

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @brexhabesha
    @brexhabesha2 ай бұрын

    የአማራና የትግራይ አንድነት መጠናከር እና መስራት አለብን በተለይ ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚዎች ፕሊስ ፖሎቲካ ቆአሚ ጠላት የሚባል ነገር የለውም መተጣጠፍን ይፈልጋል

  • @user-lx6wm9po2o

    @user-lx6wm9po2o

    2 ай бұрын

    ke welkait wita

  • @nadernegash827

    @nadernegash827

    2 ай бұрын

    ከማለቃችሁ በፊት ከምእራብ ትግራይ ውጡ ከዛ እጅ ለጅ ተያይዞ መዝመት ነው 👍👍

  • @habtom1983

    @habtom1983

    2 ай бұрын

    ምዕራብ ትግራይ የወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ እና የራያ ጉዳይ በፊትም የአማራ ህዝብ አጀንዳ አልነበረም የአማራ ኤሊቶች እንጂ! አሁን ግን ከአማራ ኢሊቶች ወጥቶ የደመቀ ዘውዱና የአብይ አህመድ የሴራ ጉዳይ ሆኗል!።

  • @henokGoyitom

    @henokGoyitom

    2 ай бұрын

    AlebeliziYa Malekachen new!

  • @henokGoyitom

    @henokGoyitom

    2 ай бұрын

    @@user-lx6wm9po2o Meretun Yewererew Ye Oromia PP new!

  • @HemHifen12
    @HemHifen122 ай бұрын

    #ቆንጆዎቹ እየመጡ ነው።! #ዘንዶው እየተቀጠቀጠ ነው።! #ትርፍ አንጀቱ እየተቆራረጠ ነው።! #ድል ለፋኖ!

  • @alexandershewitalexander2394
    @alexandershewitalexander23942 ай бұрын

    የአክሱም የኑፁሃን ደም ይፈረድህ

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    2 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏አግዚአብሔር ዝም አይልም ይፍር ዳል አግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው አርሱም ይበቀላቸዋል አሜን 🙏🙏🙏

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye86432 ай бұрын

    ይሄን ካባና ወንጌል ሳስበው የእውነት ያመኛል

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha11472 ай бұрын

    ዜናውን የምታቀርብልን በማስረጃ በመሆኑ በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @kirubel9149
    @kirubel91492 ай бұрын

    እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

  • @iambecauseweare7852
    @iambecauseweare78522 ай бұрын

    ባጭሩ በአእምሮ በሸተኛ እጅ ወድቀናል ከፀሎት እና ክንዳችን ዉጭ መፍትሔዉ የለም!!!!

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    2 ай бұрын

    እውነት የሚያወራው እንደ ሰካራም የተዘበራረቀ 😢

  • @user-be8lg9ej2j
    @user-be8lg9ej2j2 ай бұрын

    ትግራይ እና አማራ አንድ ሁኑ እናሃይማኖታችሁን አስከብሩ የናንተ መለያየት ነውይህንሁሉችግር ያመጣው 🤲

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr73202 ай бұрын

    መቸም ቢሆን ጌታ እውነትን የሚናገሩ ህሊናቸው በኣመጽ ያልተመረዘ፣ ያልተጠበሰ ወይም ያልደነዘዘ ቅን ሰዎች ስላሉት ክብር ለጌታ ይሁን እግዚኣብሄር ከክፉ ይጠብቃሁ

  • @user-kb2jx6lz9y
    @user-kb2jx6lz9y2 ай бұрын

    ፋኖ ጀግና ነው እያሸነፈም ነው ሞትና ውርደት ለከሃድው አብይ አህመድ ለጭራቁ😢

  • @CR7Kale-tj3rk

    @CR7Kale-tj3rk

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wt1dz4pt7k

    @user-wt1dz4pt7k

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @ferwiniberhane3342

    @ferwiniberhane3342

    2 ай бұрын

    ክህደቱ ከትግራይ ጋር ለምን ተደራደርክ በውነቱ ለጦርነት ምክንያት ይሆናል ወይስ ወነንጀለኞች ለህግ እንዳይቀርቡ ነው???

  • @haileselamawit00

    @haileselamawit00

    2 ай бұрын

    ​@@ferwiniberhane3342ሃመድ ብልኢ ደደብ😮

  • @duliti7133

    @duliti7133

    2 ай бұрын

    ​@@ferwiniberhane3342ሓሻዊት

  • @beny5925
    @beny59252 ай бұрын

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ያየ ሰዉ ነገ ትውልድ የማይሳሳትበትን እዉነተኛ መረጃ ለነገ እያቆየህልን ስለሆነ ❤

  • @miraftesma0012
    @miraftesma00122 ай бұрын

    Ethio forum ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏አሜን

  • @mek3308
    @mek33082 ай бұрын

    የበታችነት ስሜት አይጣል ነው።

  • @kidumes7941

    @kidumes7941

    2 ай бұрын

    Tilik beshita yemaydin

  • @eskindialemayohu
    @eskindialemayohu2 ай бұрын

    Dear Yeyesew, Your unwavering commitment to peace, even amidst turbulent times, sets you apart as a journalist. While others may have advocated for war and conflict, you have consistently stood firm in your pursuit of harmony. Your persistence is commendable, and I pray that you continue to maintain this remarkable standard.🙏🙏🙏

  • @ErmiasBlood

    @ErmiasBlood

    2 ай бұрын

    well said brother ✌

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b2 ай бұрын

    ቅዱስ አፍኒን ሊቀ መላእክት አቢይ አህመድ አሊን ወደ እንጦሮጦስ ያውርደው ፣ በዚህ ሳምንት ይቅሰፈው።

  • @ahab3667
    @ahab36672 ай бұрын

    27 ዓመት የጨለማ ዘመን ነበር እኮ ተባለ ያ ሁሉም የሰከረበት ወቅት ። አሁን የሱን ዓይነት ዘመን ይገኝ ይሁን።

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye71742 ай бұрын

    ኸረ ምንድነው የሚሻለን? ምን ጉድ ነው የመጣብን። የኢትዮጲያ ሕዝብ ምን የሚሉት ግፍ ቢሰራ ነው እንዲህ አይነት ውርደት የደረሰበት። ኸረ ኡኡኡኡ

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu63232 ай бұрын

    ያየ❤ማንም ያንተን ያህል እግር እግሩ ብሎ ሀቁን ያወጣ፣አላራምድ ያለው የለም!!! በመፅሐፍህ አናቱ ላይ በአለም ተቀምጠህ ራቁቱን አስቀርተኸዋል ሀቅ ታክብርልኝ!!! ክፍያህ ንፁህ ህሊናህ ነው የከፈልከው ዋጋ ይመሰክራል!!! ረጅም እድሜ ከጤና!!! 🙏❤🥰🙏

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l2 ай бұрын

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    2 ай бұрын

    ሀላው ሀለውለው

  • @salamsalam1464

    @salamsalam1464

    2 ай бұрын

    ትግራይ ዓደይ ንበርልና❤❤❤

  • @salamsalam1464

    @salamsalam1464

    2 ай бұрын

    ትግራይ ዓደይ ንበርልና❤❤❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru68502 ай бұрын

    ያየስው ሽመልስ እና አቤ❤👌 ታሪክ የማይረሳችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች ሁሌም አውነትን ይዛቹ ከ ተገፋው ሕዝብ ጕን የምትቆሙ ምርጦች 👌አግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፍላቹ አሜን 🙏🙏🙏 እንወዳችሁሐለን 🥰

  • @KB-vl4hb
    @KB-vl4hb2 ай бұрын

    ግሩም ትንታኔ ነው። የማዝነው ሰውየውን ተስፋ አድርገው ለሄዱት አባቶች ነው።

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye8502 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም ያለሽበት ሁኔታ የከፋ ቢሆንም የመጪው ጊዜሽ ይበልጥ እጅግ ያስጨንቀናል ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ አይለይሽ

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu53372 ай бұрын

    እባካችሁ ይህንን ፅሁፍ ለዕብይ አህመድ ላኩለት።

  • @Makelon26
    @Makelon262 ай бұрын

    First of all I have a big respect, even during that dark time( Tigray war ) the only media from Ethiopia side that I got hope is ETHIOFORUM. For me there is 3 ppl that they love Ethiopia from their bottom of their heart is yayesew shimels, Tedros Tsegaye, Abebe bayu. They’re not just Love Ethiopia, they understand the real Truth on the Ground. I bet most of you guys didn’t know when yayesew shimels got locked up by the government, there was challenge on twitter, but I’m glad now most of Ethiopian know the Truth The Truth will always prevail ✊🏽❤️💛

  • @Sarahj962
    @Sarahj9622 ай бұрын

    This what I call fighting back with truth and reality. Thank you @EthioForum

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma97342 ай бұрын

    Did he say “Kibur Teklay Minister Meles Zenawi!”?! Bless his heart! Admire his respect especially these days.

  • @dsegtjioojgvvfv
    @dsegtjioojgvvfv2 ай бұрын

    ምን ይደረግ ያማራ ህዝብ ትግራይብቻ ከተዳከመ እያሉ ተባብሮ ወንበሩ እንድፀና ኣረጉት ኣሁን ምን ይጠበስ ተያይዘህ ማልቀስነዉ ።

  • @Ethiopia1st2nd3rd
    @Ethiopia1st2nd3rd2 ай бұрын

    አቤቱ በቃቹ በለን የላይኛው ጌታ👆👐

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku89432 ай бұрын

    በእናትህ ያየለው የዚህን ሰይጣን ሰውዬ መሰሪ ታሪክ እየተከታተልክ ስለምትነግረን የውስጣችን ጥያቄ ስለምታነሳ እና ስለምታዋርድን እናመሰግንሀለን

  • @user-vh6ho6pl7d
    @user-vh6ho6pl7d2 ай бұрын

    ፈጣሪ ትልቅ ነውና አደራህን ሰላም ስጠን

  • @rubanazekarias5947
    @rubanazekarias59472 ай бұрын

    ሁሌ ይህንን በስተት የተፈጠረ ሰው መሳይ አውሬ ድኳውን እየተከታተልክ አራቁቱን ስለምታስቀረው ክብር ይገባሃል ያየ። አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ታሪክን ጥንቅቅ አድርጎ የሚፅፍ ልዩ ሰው ነህ። በርታ🎉

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma79092 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያን የሚያወራላቹ ምላሳም እንጂ የሚሰራላቹ እንደማትወዱ እኝህ የ ኦርቶዶክስ አባት ምስክርነት ከበቂ በላይ ነዉ! ድሮዉንም መለሰን ሆነ ወያኔን የተቃወማቹሁት በትግሬነታቸዉ ነዉ ዘረኞች እና እባቦች 👹ሀይማኖተ ቢሱ አብይ ምኑንም ሳታዩ የወርቅ ካባ አለበሳቸሁት አባ ማትያስንም ወያኔ እያላቹሁ ስትሰድባቸዉ ነበረ ከናንተ በላይ ዘረኛ እና ሰይጣን ማን አለ👹👹👹የእርቶዶክስ አባቶች የአክሱም ጽዬን ህዝብ ሲጨፈጨፍ አሾፍቹሁ አብይን ደግፍቹ ጦርነት ደግፍቹሀል አ

  • @atakelthailu187

    @atakelthailu187

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-yx5tm1tt9i

    @user-yx5tm1tt9i

    2 ай бұрын

    ትክክል 💯✅👌🙏

  • @estifanoskidane4650

    @estifanoskidane4650

    2 ай бұрын

    ትክክል ዻዻሶቹ እባቦች ናቸው እሱ ግን ዘንዶ ተቀይሮ በደንብ ተጠቅሞ ከላይ ወደታች ነው ያፈረጣቸው

  • @ayalabreha6506

    @ayalabreha6506

    2 ай бұрын

    dzzzzsardas

  • @sarawoldu5188
    @sarawoldu51882 ай бұрын

    እውነተኛ እድሜ ጤና ይስጥህ እግዛብሄር ሁሉ ጊዜ ካንተ ጋር ነው🙏🙏🙏

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia16122 ай бұрын

    ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ፈጣሪ ይፈርዳል፡ ትንተናህን ሳላደንቅ አላልፍም፡ በርታ፡

  • @abeselombeidemariam379
    @abeselombeidemariam3792 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ ከማለቅህ በፊት እርስበርስ እየተባላህ የእሳት ራት ከመሆንህ በፊት በዚህ የጾም ጊዜ ከቂምና ከበቀል ርቀን የቅር ተባብለን ያለፈውን የሰራነው ኃጢአትም የበደል ነው በደል እናውቃለን ለሰው ባይገለጽም ለፈጣሪ አይሰወርም ስለዚህ ልባችን ንፁህ እናድርግ ኢትዮ ፎም በጣም እናመሰግናለን በመረጃ የተደገፈ ሰለምታቀርቡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @user-zw4ji9io2n
    @user-zw4ji9io2n2 ай бұрын

    ተማሪ የወደቀው በችሎታዉ ነዉ ገለልተኛ ነኝ እዉነት ብርሓኑ የተባ ለዉ ምርጥ ዜጋ የወያኔን የትምህርት ትዉልድ አንተ ግልጽ የሐበሻ እዉር አሥተሣሠብ መግባትህ ያሣዝናል አንደበተ ርቱእ ነህ እኔ ለ"30 አመት እያሥተማርኩ የምትንቁት ሞያ ነዉ በግብር ግን 42 "ዩንበቨርሠቲ ሥትል አታፍርም የፖለቲካ ብተና ነበር ያኔም አላመሠገንም ጥራት የለዉም ያሁንንም ፓርክ አይገባኝም የንተንም ጭልጥ ያለ ጥላቻ ይገርማል ችሎታ ያለዉ ከማሢሆን ነው ሀገሬ ወደፋት ትራመዳለች አቅምህ እወቅ ኦሮሞ አሥተዋይ ነው ሠፊ ነዉ ሀገሩን ይወዳ ባንዳ አይደለም ወገኔ አሚኮ የወጣውን ያላለቁ ሆሥፒታል እየተሠሩ የፈረሱት እንዲሠራ አብረን እናርግ ሌላ እልቂት አትመኝ ወገኔ እኛ ለምን የበታችነት ይሠማናል ይመስላል በፍጱም መንንም እንወዳለን የኛን ያክል ትምክት የግብዝ ነው ወገኔ ለማቀራረብ ሥራ ወንድሜ በደንብ አላምጠህ አቅርብ በጥናት ነዉ የምንሔደው የበሠለ ዘገባ ዘግብ ቾሎታ አለህ ይታወቃል በርታ የወገኔን ችግር አሠማ እጅ ችግር አትፍጠር ለዘብተኛ ሁን አላምጥ ጥሩ ነዉ አማራጭ መረጃ ሁን በሚዛን ለነገ አሥብ ችሎታ በሒደት ይመጣሉ አልወለድም አንብብ የነጉዱ ካሣ የደርግ ዘመን ቅዱሥ አታርግ ትላት ለዛሬ ያደረ ነዉ ሀገሬ የአንድ አከባቢ አይደለችም አሥላ ዝም ማለት ማሥተዋ አለዉ እዉቅ በማልችለዉ አማርኛ ግድፈት ቢኖረውም እኔ የምችለውን ተማር ጳፍበት !!!

  • @ErmiasBlood
    @ErmiasBlood2 ай бұрын

    ኢትዮ ፎረም ብዙ ሰዉ የሚከታተለዉ ሚድያ ቢሆንም ያላቸዉ subscriber ግን ከ 775 k ያነሰ ነዉ እናም ለምናዉቃቸዉ በጎ ሰዎች ሁሉ ይሄን ሚድያ ለማበረታታት follow and subscibe እንዲያደርጉ የየራሳችን ሚና ብናረግ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ ምንም እንኳን ለ follower ብለዉ እንደማይሰሩ ብረዳም .... ✌

  • @user-wt1dz4pt7k
    @user-wt1dz4pt7k2 ай бұрын

    ያየሰው ሽመልስ በጣም ብቃት ያለህ ሀቀኛ እውነተኛ ታማኝ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @user-cm6ur9bc9e
    @user-cm6ur9bc9e2 ай бұрын

    እድሜ ይስጥ ያየሰዉ። በማስረጃ እምታቀርባቸዉ ዘገባዎችህ እንዴት አንጀት እንደሚያርሱ።

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f2 ай бұрын

    ምድር በሙሉ የእግዚአብሔር ነው እንኳ መንግሥት ግለሰብ ለእምነት ሥፍራ የራሱን ቦታ ይሰጣል

  • @kB-kf7vr
    @kB-kf7vr2 ай бұрын

    ያየሰው ሽመልስ እግዚአብሔር ልብህን የጠብቅልን❤

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h2 ай бұрын

    ያየሰው ሽመልስ በጣም ነው የማደንቅህ ። ፓትሪያርኩ በሚል ይስተካከል

  • @YenenehMeba
    @YenenehMeba2 ай бұрын

    ሰዎች ሞኝ አትሁኑ የኛ መጣላት ለእነሱ ወይም ለሴጣን አምላኪዎች ደስታ ነው እኔ በበኩሌ ከብሔሬ በፊት ሀገሬን መርጫለሁ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @djej2821
    @djej28212 ай бұрын

    Wow wow you are a gifted journalist with a perfect sound

  • @yontig
    @yontig2 ай бұрын

    Leka TPLF arif neber

  • @user-ln2ud1js5w
    @user-ln2ud1js5w2 ай бұрын

    በናትህ ድምፁን አታሰማን

  • @hanatsige-xn8eh
    @hanatsige-xn8eh2 ай бұрын

    እግዝያብሄር ይባርክህ በእውነት ጥሩ ምላሽ ነው የሰጠኸው ❤❤

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x2 ай бұрын

    በናትህ ዝርዝሩን ብቻ ንገረን እኔ በበኩሌ የዚህ ሰዉን ድምጽ ስሰማ ልቤ እየደማ ነዉ

  • @FGx-js7co
    @FGx-js7co2 ай бұрын

    ትግራይ❤💛✊

  • @user-oh4tt7wo6d
    @user-oh4tt7wo6d2 ай бұрын

    Ufff ethio forum ewnetga tamage geleletga letegefu demtse nachu ❤❤❤❤

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay8662 ай бұрын

    ዜናችሁ፡ጥንቅራችሁ፡ትንታኔአችሁ፡ሁሉም፡በጉጉትና፡ጠብቄ፣በተመስጦ፡ነው፡የማዳምጠው፡ሁሌም፡ጤናና፡ሰላማችሁን፡እመኝላችሁለሁኝ።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon73602 ай бұрын

    Le Ethio Forum untegnia Media like adrgulet ❤

  • @Fantahun09
    @Fantahun092 ай бұрын

    የዘመናችን ክፉ መሪ ኢትዮጵያ ገጠማት ምርጫችን ወገባችንን አጥብቀን ማስወገድ ብቻ ነው

  • @haftomabraha4557
    @haftomabraha45572 ай бұрын

    ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው!!

  • @trussom647

    @trussom647

    2 ай бұрын

    የሚፈጀዉ ፈጅቶ ያማል እንጂ መጨረሻ አለዉ እዉነት

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c2 ай бұрын

    ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላም የትግራይ ህዝቦች አምላክ ከናንተጋ ይሁን ዝሐሰብክምዎ ነገር ይሀብኩም❤

  • @smd7650

    @smd7650

    2 ай бұрын

    ዝሐሰበልና ይሐበና 🙏

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma67392 ай бұрын

    ሰውየው እኮ ትንሽ ቆይቶ ፈጣሪያቹህ እኔ ነኝ እንዳይል ብቻ መፍራት ነው ከዛም እንደፈጠርኳችሁ መግደል አለብኝ ብሎ ይነሳል እመኑኝ የወንዱ ዩዲት ጉዲት ነው ሰውየው በርግጥ ፉካሬ እየሱስ ተናግራል የማይቀረው ነገር በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ ቆሻሾችን እግዚአብሄር ሊያጰዳ ስለሚፈልግ በዚህ ሰውዩ ተመስሎ መጥቷል ግን በአንድነት ካልሆነ ጅራፉን የሚችል የለም እናልቅስ እንስማማ በቃ ሁሉም ሰው ፈዟል 😢😢😢😢😢

  • @kidumes7941

    @kidumes7941

    2 ай бұрын

    Sw fezol Tikikil swyew lelit lelit sizor nw yemiyadrew.sw sitegna belelit yemiyazor min yilutal?so sw fezol.beka

  • @twdrskss
    @twdrskss2 ай бұрын

    ትንታኔ እስከ ማስረጃው በርቱ👍👍👍

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged2 ай бұрын

    የዚህ ሰውዬ ትልቁ ችግር አሁን አሁን ሲገባኝ "አሞግሱኝ አድንቁኝ " ነው

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    2 ай бұрын

    ውስጡ ባዶ ስለሆነ የበታችነት ስሜት ስለሚሰቃዬው ዝፈኑልኝ አጨብጭቡልኝ የሚለው

  • @Moral-please
    @Moral-please2 ай бұрын

    ኦ ትለያለህ ምክንያታዊ እና ገራሚ መረጃ እኔ አመሰግንሀለሁ ❤

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w2 ай бұрын

    እውነት ብለዋል ይህ ሁሉ ካባ እና ሽልማት እነዚህ ከውጭ የገቡት ፓለቲከኞቹ ጳጳሳት ያደረጉት ነው ተመልሰው ያለቅሳሉ

  • @fekaduabebaye5081
    @fekaduabebaye50812 ай бұрын

    Amazing insight this is the hidden truth.Thank u Yayeh.

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina20992 ай бұрын

    ወዳጄ ለመለሰ ካባ ያላለበሰችውት መለሰ ዓላማ ያለው በራሱና በሥራው የሚተማመን በምኒልክ የሙት መንፈሰ አምልከ ሰው በላ ዘር አጥፍ የምኒልክን ሥርዓትከመቃብር አውጥቼ በሕዝቦች ላይ ለመጫን ቃል ሰላልገባ ሰለመረራችው ነው፡ ይኼኛውን ሙሴ ኢየሱሴ ያላችውትም ምኒልክ ምኒልክ የሚል ዜማ በማዘሙ መሆኑን ዘንግታችው ከሆ ላሰታውሰዎ ለሁሉም አርቲፊሻል ከመሆን እራሰን ሆኖ መገኘት ነው የሰውን ልጅ ሰው የሚያደርገው አንግባባም እንጂ ከተገባባን ለወደፊቱም መፍትሔው ይህና ይህ ብቻ ነው፡

  • @bisrat1269

    @bisrat1269

    2 ай бұрын

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu1872 ай бұрын

    ሰላም ያሰው፣ በዚህ ላይ መጽሃፍህን ለማንበብ በጉጉት እጠባበቃለሁ።

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec2 ай бұрын

    Love you ... Yayesew...

  • @user-fn2if2se8c
    @user-fn2if2se8c2 ай бұрын

    ኢትዮ ፎረሞች በጣም እንወዲያችሁሀለን እና እዳአሥተያየት እምናገረው በተቻላችሁ መጠን እዲትሰሩ ሥንል እንጠይቃለን የአማራሊህቃንን እና የትግራይ ሊህቃንን በሚገባቸው መንገዲ በትነግሯቾው ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya32122 ай бұрын

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @dansamkid01
    @dansamkid012 ай бұрын

    አቢቹ የኢትዬጽያ ጀግና ወዳጅና ባንዳውን ዘንድሮ አሳየህን ። ቴንኪው።

  • @meskeremberhanu6307
    @meskeremberhanu63072 ай бұрын

    You are always our hero keep it up. You are the voice of the voiceless. Evidenced, matured and balanced approach

  • @tilahun5421
    @tilahun54212 ай бұрын

    ፈጣሪ ነብስህን ይንጠቀው ካህዲ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes98352 ай бұрын

    ትልቁና አስፈሪው የመንግስት አቁዋም ቤተክነት የጦር ማሰልጠኛ ሆነዋል ከተባለ ማነው የትኛው መንግስት ነው የታጣቂዎች ማሰልጠኛ ቅዱስ አርጎ የሚያየው እኔ ይህ ንግግር ቀጣይ የሚሆነው ያስፈራኛል

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw2 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያን የዚህ ጭባ ማላገጫና መቀለጃ መሆናችን ያናድዳል! አንድ ያለመሆን እና መከፋፈል መዘዙ ይህ ነው ፣ መዋረድ ነው!😡

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe79212 ай бұрын

    ትንሽ ልጅ ከትንሽ ልጅ ብዙ አይጠበቅም መለስ ዜናዊ ሀ / ማርያም ምርጥ ሰመሪዎች

  • @estifanoskidane4650

    @estifanoskidane4650

    2 ай бұрын

    ዝምበል ኣለቅላቂ ስሙን ኣታንሱት እናነተ ጥላቻቹ በሂወት ያለ ብቻ ሳይሆን ከሞተ ጭምር ነው መቃብሩ ቆፉራቹ ያወደማቹ ረሳቹ የናንተ ክፋት ቶንኮል ምቀኝነት ነው ኣሁን ዘንዶ ሁኖ እየበላኝ ያለ

  • @kante5318
    @kante53182 ай бұрын

    ፍትህ ትግራይ ውስጥ በገዛ ወገኖቻቸው ሰው አይደላችሁም ሰው ትበላላቹ ተብለው ከገዛ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወደ መረበታቸው ይመለሱ

  • @rose7595

    @rose7595

    2 ай бұрын

    Ye denekoro lekeso meleso melaleso, victim victim mechawetun tetachu tefatachun amenachu be yekerya ke wendem hizeb gar beselam betenoru yeshalale

  • @kante5318

    @kante5318

    2 ай бұрын

    @@rose7595 ደንቆሮ ማለት ትርጉሙ የገባሽ አይመስለኝም ቢገባሽ ራስሽን ባልሰደብሽ ነበር የምን ጥፋት ነው እምያምኑት ? ስለምኑስ ነው ይቅርታ እሚጠይቁት ?

  • @user-wi3sw1dp1t

    @user-wi3sw1dp1t

    2 ай бұрын

    የትግራይ ሕዝብ ጥያቄው አሁን ምግብ ነውና

  • @zaebakulu8553

    @zaebakulu8553

    2 ай бұрын

    መሃይም ቡዳ የቡዳ ዘር

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    2 ай бұрын

    በትግራይ ሕዝብ ሞት እርሐብ መፍናቀል የምትደስቱ በቤታቹ ይድረስ ያኔ ይግባችሁሐል የትግራ ይ ሕዝብ ይሚራበው ሆን ተብሎ በስው ስራሽ እርሐብ ነው የትግራይ ሕዝብ እናንተ እንደ ተሳለቃች ሁ በት አይቀርም አግዚአብሔር አለው ቀን ያወ ጣ ለታል

  • @monamona7139
    @monamona71392 ай бұрын

    እውነት ነው እንደዚህ ዘበን በተክርቲያን የተደፈረበት የተቃጠለበት ካህንና ምመናን የተጨፈጨፉበት የተሰቃዩበት ዘበን የለም ደግሞ ውለታ ኢዞታ እያለ በከፍተኛ ሁኔታ ቤተክርስቲያን እንዳትታይ ያደበዘዘበት አልበቃ ብሎት ሁሌ ጠረቤዛ ላይ ማይክ ይዞ አባቶቻችን ፊትለፊት አፋጦ በዘፈቀደ ሲዘባርቅ ሲዋሽ ማየት እኛ ምእመናን በጣም ሰልችቶናል

  • @smd7650
    @smd76502 ай бұрын

    አይ ነፍስህ ሳታዉቅ የሰራኸዉን ንገረን እባክህ 😄 ዘንድሮ መበላታችን ነዉ👐

  • @Miesho79
    @Miesho792 ай бұрын

    Thank you very much for rising real points!!!

  • @mikeadd8680
    @mikeadd86802 ай бұрын

    ያየህሰው ይራድ ፍፁም የጋዜጠኛ ልኡል ነህ አንተ ተርክ ይህን ሰይጣን በብዕር ራቁቱን ጣልልን በርታ ብዙ ይጠበቅብሀል 💛❤

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa1062 ай бұрын

    እንደዘወትር ምርጥና በደንብ ለተቀነባበረው እውቅ የጋዜጠኝነት ሙያችሁ , አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ።

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k2 ай бұрын

    አተ ጋዜጠነኛ በጣም የረቀቀ እውቀት ነው የለህ በርታ ከሠው አይን ይጠብቅህ አላህ ያሠው ይሄን መንግሥት

  • @demoztbaraki-uk1id
    @demoztbaraki-uk1id2 ай бұрын

    TDF PROTECT LALIBELA

  • @user-fr3lh3km9x
    @user-fr3lh3km9x2 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ጠላት አብይ የስራህን ይስጥህ መስሎህነው እጅ መች ይቀርልሃል የላይኛው አምላክ ይፍረድብህ አተ ፈርኦን 😔😔

  • @user-gp1qb6kj8w
    @user-gp1qb6kj8w2 ай бұрын

    for me, this journalist is unique. you are wonderful.

  • @rahelhagos8660
    @rahelhagos86602 ай бұрын

    Thank you for reminding Abbiy , a man who should have been in dram not lead a country. God keep u safe Ethiopia form journalist, definitely u will be in history books for the incredible, unbais analysis and clarification. Be safe

  • @user-fd1zj5cr8t
    @user-fd1zj5cr8t2 ай бұрын

    እውቀት ከንግግር በማስረጃ እና በመረጃ እውነትን የምታሳየኝ የጋዜጠኛ ጥግ ጀግናው ያየሠው በርታልኝ ።

  • @ermiasberhanu6721
    @ermiasberhanu67212 ай бұрын

    የኢትዮጵያውያን አለኝታ በርታልን የኛ ጅራፍ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @fikeryebeletal773
    @fikeryebeletal7732 ай бұрын

    ፋሺስት አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ የፀሎት ጥያቄ መልስ ነው። የሚያሳዝነው በዚህ አረመኔ ሰው ጥቂቶቹ መጎዳታቸው ነው።

Келесі