ድምጻዊት መሰሉ ፋንታሁን እንደዛሬ ስቃ አታዉቅም

Ойын-сауық

ድምጻዊት መሰሉ ፋንታሁን ከሙዚቃ አቀናባሪው ኤርሚያስ በዳዳ ጋር አዲሱን ስራዋን በመስራት ላይ፡፡

Пікірлер: 107

  • @elsamered
    @elsamered Жыл бұрын

    መሰሉ በጣም ምርጥ ነሽ፣ጋዜጠኛዋ ግን የመጨረሻ ጋጠ ወጥ ነች ምን ትላለች

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳት የማከብራት መሰሉ ፋንታሁን ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም!

  • @user-el5fh1fe5k

    @user-el5fh1fe5k

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Жыл бұрын

    መሲዬ የኔ ቆንጆ ሁለ ነገርሽ ነዉ የሚያምረዉ

  • @tube7559
    @tube7559 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን ጤነኛ ነች ምድ ነው ምታወራው

  • @sunnight6406

    @sunnight6406

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂👌 ላም ነች

  • @genetfasil

    @genetfasil

    Жыл бұрын

    ኧረ ግራ ታጋባለች

  • @elsamered
    @elsamered Жыл бұрын

    የጋዜጠኛ ስራ በጣም መቀለጃ ሆኗል

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 Жыл бұрын

    አንዳንድ ጋዜጠኞች ግን ጥያቄችሁ በጣም ስህተት ነዉ ለማንኛዉም መሰሉ ❤️

  • @seenymarsah9460
    @seenymarsah9460 Жыл бұрын

    ጋዜጠኘዋ ጥያቄ አቺልም ሰገጤ ፍራ ናት ሰደብር መሰሎ የኔ ውብ በረቺ

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j11 ай бұрын

    መሰሉየ አድናቂሽ ነኝ እስከ ቤተሰቦችሺ እናት አክስቶችሺ የመጨ አራዳ ነበሩ አለባበሳቸው አሁን ያንቺ ተራ ነው በቻልሺ መጠን አለባበስሺ ብታስተካክይው ይግድ ውድ ሳይሆን ግን ሚያዘንጥ ታይት በጃኬት ሰውነት ወጥሮ ይደብራል

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 Жыл бұрын

    ገኒ ኤልያስ መልካ ወይ ምጣ ያለበት ምክንያት አኔ እንደተረዳሁት የፈጣሪ በመጨረሻው ዘመን መምጣት እና የሰው ልጅ ዳግም መዳን በመመኘት ይመስለኛል

  • @getachewteklehimnot1401
    @getachewteklehimnot1401 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ምን አይነት የወረደ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው??

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    አርቲስት መስሉ ፋንታሁን... ሁሌም ሳቂልን... ኖ ጣጣ ጀስት ፈታ.. ብቻ ናት... መስሉዬ ክበሪልን... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️…. ናናናና... አታብዥ ያሉሽን... መስሚያዬ ጥጥ ነው... በያችው 😀😀

  • @likehaile3159
    @likehaile3159 Жыл бұрын

    "ወይ ምጣ ወይ ልምጣ" ትክክል አባባል ነው :: አንዳንድ ገጠራማ አካባቢዎች ላይ የሚነገር ዘዬ ነው ትርግሙም 'ና' ለማለት ነው

  • @workutheo1598

    @workutheo1598

    Жыл бұрын

    Thanks, kabelje neww Ye Gonder Amarje newww

  • @user-hg5ns3rl6x

    @user-hg5ns3rl6x

    8 ай бұрын

    ትክክል💓💓💓💕💕💕

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዎ ልክ ይልሆነ ጥይቄ ትጠይቂይለሽ ልምድ ይስፈልግሻል : መስሉዬ አድናቂሽ ነኝ ከካዛንቺስ

  • @zebiderdejnazebiderdejna6947
    @zebiderdejnazebiderdejna6947 Жыл бұрын

    ይቅርታ አርጉልኝ እና ጋዜጠኛዋ ምንም አትመስጥም ልምድ ይጎላታል

  • @almazali4784

    @almazali4784

    Жыл бұрын

    እንደ እኔ ታዝበሻል አትችልም

  • @fikirtegirma4974

    @fikirtegirma4974

    Жыл бұрын

    ጋዜጠኛነት መቀለጃ የሆነበት ሀገር

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Жыл бұрын

    መሲዬ በጣም ነው ምትመቺኝ

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa Жыл бұрын

    I think they know each other or something. Some of the questions are too personal and an professional!

  • @jesuslovesme7440

    @jesuslovesme7440

    Жыл бұрын

    True

  • @marigoldan1

    @marigoldan1

    Жыл бұрын

    Absolutely...

  • @user-ggbb1
    @user-ggbb1 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን የምር ተዘጋጅታበት ነዉ የሄደችው ?🤔🙄 የጋዜጠኝነት ስነስርአቱስ እንደዚህ ነዉ?🤔

  • @nigatuarmide718

    @nigatuarmide718

    Жыл бұрын

    አይ ጀዝቢቲ ጋዜጠኛ ናት ፍርፍር እወዳለሁ ስትላት ጨጓራሽን አያምሽም ትላታለች የማይባል ነገር ትንሽ ግን ወፈፍ የሚያደርጋት ትመስላለች

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    መሰሉዬ ሑሉ ነገርሽ ቆንጆ ሐበሻ ነሽ ከድምፅሽ ጀምሮ ❤😘ጋዜጠኛዋ ግን ምንሼ ነው ያ በኔት 🙄

  • @nigatuarmide718
    @nigatuarmide718 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ጀዝቢቲ ነገር ናት መሰሉ ፍርፍር እወዳለው ስትላት ጨጓራሽን አያምሽም ? የማይጠየቅ ጥያቄ በዚህ ጭምልቅልቅ ያለ ጥያቄዋ ላይ ማክስ ማድረጓ ስታስጠላ ምኗም አያምርም

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 Жыл бұрын

    ምን ይነት ጋዘጠኛ ናት ዋልጌ ነገር ነች

  • @user-hg5ns3rl6x

    @user-hg5ns3rl6x

    8 ай бұрын

    ሶል ጋዜጠኛዎ ጋጥወጥናት

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ በዘመድ ነው እንዴ የተቀጠረችው .... ምንም ጋዜጠኛ አትመስልም ምን አይነት አዝግ ናት ከየት ነው ያመጣችሁብን

  • @user-gh6pe2ko5j
    @user-gh6pe2ko5j Жыл бұрын

    ስድ ጋዜጠኛ ናት ምንድነው የምትጠየቃት ማፈሪያ ናት።

  • @jesuslovesme7440

    @jesuslovesme7440

    Жыл бұрын

    True

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Жыл бұрын

    መሰሉ የመጀመሪያ ያፈቀርኩሽ ማይ ፈርስት ክራሽ

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Жыл бұрын

    Elias Melikan +Meselu Fantahun +Interview Mitadergiwuliji betam new Miwodachuhe

  • @girmahaile3818
    @girmahaile3818 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ተብያዋ ሙያዊ ስነ ምግባር የላትም

  • @_50501
    @_50501 Жыл бұрын

    መሰሉ ክብርሽን የሚመጥን ጥያቄ ብቻ መልስ ብትሰጭ እንጅ ዝርክርክ ነገር ምንም አትመጥንሽም የሆነ የሙያ ዲስፕሊን ይጎላታል ፍና ምነው ትንሽ ብትሞርዷት

  • @user-yz4hm9xb1c

    @user-yz4hm9xb1c

    Жыл бұрын

    "ቁመትሽ አጠር ይላል አይንሽ ጎላ ይላል"። ድንቄም ኢንተርቪው😂😂😂😂.

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x8 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ተብዬ እንዴት የወረደች ናት መሰዬ ቤተሰባችን ናት

  • @asniit1199
    @asniit1199 Жыл бұрын

    አፍ ሸፍኖ ኢንተርቪ ግን why

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Жыл бұрын

    Ye gazetenawan ateyayek betam yastelal min ayinet tiyake new yemeteykew bikat yelatim ............ meselu betam gobez zefan nat ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥fikir nat

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Жыл бұрын

    መሲ እንወድሻለን እናከብርሻለን💞💞💞💞

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ በዘመድ ነው የተቀጠረችው። ምንም የጋዜጠኝነት ለዛ የላትም ።ጥያቄዎቿ የሚሸለት ደረቅ ለተጠያቂዋ ቅጣት ነው የሆነችባት።ደባሪ ጠያቂ ናት

  • @zm645
    @zm6456 ай бұрын

    U r right

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Жыл бұрын

    Debizizeshe Agaletishachewu yemilewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotSibani
    @HiwotSibani Жыл бұрын

    le fana yematemeten gazategna. meselu konjo

  • @mercy7217
    @mercy7217 Жыл бұрын

    Is she really journalist??? Shame om Fana!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    Addis Abeba Eski yikrbigne. No comment.

  • @fantahunyirdaw2811
    @fantahunyirdaw2811 Жыл бұрын

    ere echi gazetegna aydelechim leza enkuan yelatim

  • @zm645
    @zm6456 ай бұрын

    Tetekmewebetak hulum Elias sinesa kefit mitayu sewmesayich

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Жыл бұрын

    Gazetenawa ateyayakuwa yastelali

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Жыл бұрын

    Interview mitaderigiwu liji Elias Melika yeserawu ye Eyob Mekonen music le Endanchi Ayinetoch nw yetezefenewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Eyugn Eyugn Atiyim wodijeashalhu

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Жыл бұрын

    የናትሽን ዘፈን እርሳኝ ናፍቅ እርሳኝ የሚለውን ሑሌ ነው እማዳምጥው

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын

    yena mareee

  • @user-ce6tt2rb4h
    @user-ce6tt2rb4h Жыл бұрын

    Betam yemetastela gazetegna nat

  • @bezawitwondimu
    @bezawitwondimu Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋን በቴሌቪዥን መስኮት አይታቿት ስለማታውቁ ምናልባት አዲስ መስላ ይሆናል። በፋና ሬድዮ ብዙ አንጋፋ አርቲስቶችን ጠይቃለች። ጥያቄዎቿም ከተለመዱ የወጡና ለዛ ያላቸው ናቸው።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Жыл бұрын

    Guys, Elu is half Sodo Gurage. META means COME

  • @girmayberhane8728
    @girmayberhane8728 Жыл бұрын

    "mita" yeilew Kal meseretu tigrgna tenagariwoch na lemalet betigrgna "mitsae" yemilewun beketita tirgum "mita" silemilu keza yemeta new

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 Жыл бұрын

    እቺ ልጅ በየሺመቤት ትቀናለች አንደሚመስለኝ ስታደንቃት ኣትሰማም አናናን ማድነቓ የአልክ ይመስላል

  • @fikirtegirma4974

    @fikirtegirma4974

    Жыл бұрын

    አክስቷ እኮ ናት ምን ያስቀናታል

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 Жыл бұрын

    ጋዘጠኛዋ ምን ጠጥታ ነው

  • @smsmennn
    @smsmennn Жыл бұрын

    Wey Gazetegnawa min hona new

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 Жыл бұрын

    Yebedaden esu new ede yeseraw Meselu yesakechiw bebedade new

  • @seadatube6189
    @seadatube6189 Жыл бұрын

    Yenkelch gazetega nat hultega endatametate

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 Жыл бұрын

    ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ ከምር ተመርቀሽ ነዉ ጋዜጠኛ የሆነሺዉ የሚጠየቅ ጥያቄና የማይጠየቅ ጥያቄን ለይቶ ማወቅ እስኪ ተመልሰሽ ተመልከቺዉ ኧረ ኢትዮጵያ በስንቱ እንቃጠል ኧረ በቃን ደከመን መዝናኛ ብለን ስናየዉ - -

  • @teddyzeberga1714
    @teddyzeberga1714 Жыл бұрын

    ለምን በየቦታው፣በየሚዲያው በረከተች

  • @zuzumohammed7832

    @zuzumohammed7832

    Жыл бұрын

    ምን ችግር አለው የአርት ሰው ናትኮ

  • @ihsanamin1583

    @ihsanamin1583

    Жыл бұрын

    So what

  • @sunnight6406
    @sunnight6406 Жыл бұрын

    ልጠይቃት ሳይወን ልደበድባት ነው የምመስለው ሆሆ

  • @mycab-zo1fc

    @mycab-zo1fc

    Жыл бұрын

    Ere derek nech

  • @kalkidansolomongebeyehu4625
    @kalkidansolomongebeyehu4625 Жыл бұрын

    banchi bet meskelegnatiyake eteykesh motshal ere siatsteyi asedabi sintun jegna gazetegna asedebsh

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 Жыл бұрын

    Teyakewa r u okay ende min aynet new tiyakeish mindinew

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын

    በምን ሂሳብ ነው ፍርፍር ጨጓራ እሚያሳምመው? ሙያሽ እሱ ነው???? ኧረ አያስተዋልን።

  • @mycab-zo1fc
    @mycab-zo1fc Жыл бұрын

    Ere gazetegnawa mndnw Journaling altemarechim ende dirk yale(dry questions) mitykew!

  • @michaelarnold8809
    @michaelarnold8809 Жыл бұрын

    Yes tenesh gazategawa wedelay shenach respect or disrespect 🤔 eyaderegechat new algebagim

  • @tigistzewudu3730
    @tigistzewudu3730 Жыл бұрын

    ere mn aynet gazetegna nat befetari yemtteykewn atakm

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ጥያቄሽ ያስጠላል

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Жыл бұрын

    ምንድነው የጋዜጠኛዋ ጥያቄ ዐይንሽ ልብስሸ

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ተብየዋ የጋዜጠኝነት ሙያ ሳይኖራት በዝምድና ስለተቀጠረች ።ተሸፍና ነው ምትቀርበው

  • @azeberena995
    @azeberena995 Жыл бұрын

    Tamryalh fgegtah batkaly Kongo nh

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын

    gaztega yedfashe

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    Wey mita wey limta yemilewn zefen yöYakem Werk sitzefnew new betam yemiamrew ina yemisibew.

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 Жыл бұрын

    Emigeremejn endew ke Manalebesh dibo gar ekul new yejemerut ena menew lejochiwa chiger lay siwedeku zor belesh yalayeshachew??????

  • @yimegnutalnibret8962
    @yimegnutalnibret8962 Жыл бұрын

    ግጥም የሰዋሰው ህግ አይጠብቅም፡፡ ኤልያስ ለምን "ምጣ" እንዳለ እኔ ገብቶኛል፡፡ መሴ ለአንች ካልገባሽ ተይው አስተያየት አትስጭ፡፡ የገባው ይናገር፡፡ ወይም ኤልያስ ተመልሶ ሲነሳ ይናገራል፡፡

  • @constructionengineering4218
    @constructionengineering4218 Жыл бұрын

    Mn geltu nat bemedhaniyalem

  • @mycab-zo1fc

    @mycab-zo1fc

    Жыл бұрын

    You mean the journalist? She is looks illetrate

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Жыл бұрын

    Mesi adinakishe neni

  • @bersabeha1828
    @bersabeha1828 Жыл бұрын

    የተሻለ እና በራስ መተማመን ያለው ስብዕና Self confidence ለመካን 👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/Z42at8GdiZiwodY.html

  • @yesican7080
    @yesican7080 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን ሳትዘጋጂ ሄደሽ ልጅቷን አደረቅሻት እኮ

  • @amiytube4853
    @amiytube4853 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን ጂል ጂላጂል ጂላንፎ ነገር ናት😂😂

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 Жыл бұрын

    የፋና ጋዜጠኞች ግን ምንድነው ችግራችሁ? የ ኦሮሞ/ሙስሊም ስም ሲሆን የመጥራት ችግር አለባችሁ ልበል? ከሁሉም በላይ ግን አክብሮተ- ቢስ በሚያስመስል መልኩ ... 1. ጋዜጠኛዋ ይቅርታ በመጠየቅ ፋንታ ግለሰቡን በሚያሳቀ ቅ መልኩ መገልፈጧ 2. ኤዲት የሚያደርግ ጠፍቶ ነው ወይስ ካለመፈለግ ?? 3. ከነጭራሹ የፕሮግራሙ ርዕሰ የተደረገው " መሳቃቸው" መሆኑ እጅግ ገርሞኛል አይ ፋናዬ!!!!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    Gazetegna tebiyewa gin sigit yalsh neger. Tiyakesh hulu kkkkkk

  • @betelhmeyerga3122
    @betelhmeyerga3122 Жыл бұрын

    ምን አይነት ሰገጤ ጋዜጠኛ ነሽ ስታስጠይ

  • @user-ct9yz5vi7z
    @user-ct9yz5vi7z Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ተብዬዋ ግን ምን እጭጭ ሰገጤነሽ ምን አይነት ጥያቄነው ምጠይቂው ሰው ከማቅረብሽ በፊት ተዘጋጂ መጀመርያ 😡😡😡😡

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Жыл бұрын

    አቃጠለቺኝ ጋዜጠኛዋ

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 Жыл бұрын

    Fana is disgrace!!!....The way the azmare lady laughed when she heard Oromo name is abusive and racist....Fana should remove this video!!!

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ❌

  • @arebu4243
    @arebu4243 Жыл бұрын

    ከቱ የሆነች ጋዜጠኛ ጅላፎ ጅል ጅላጅል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ የቤት ጣጣ አለባት ትቀላቅላለች

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Жыл бұрын

    አይ ጋዜጠኛ ከንቱ አሰዳቢ ተምረሻል ነዉ ከአንቺ እኔ እሸላለሁ የመዳም ቅመም አይንሽ ይጥፍ ጋዜጠኛዋ የመጨረሻ ደደብ ነች የምትጠይቀዉን አታዉቀዉም 👇👇👇👇👇👇👇

  • @yiso2009
    @yiso2009 Жыл бұрын

    ጋጥወጥ ጋዜጠኛነሽ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ተብየቱ ምጠይቂውን ምታውቂ አይመስለኝም በዛላይ ሥነመግባር ይጎልሻል እሄ አስተያየት እንድታስተካክይ እንጂ ሥድብ አይደለም

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын

    ወይ ምጣ ወይ ልምጣ ያለው ኤልያስ ሞትን ወይ መተህ ውሰደኝ ወይ እኔ ልምጣ ለማለት ነው በሽታው ስላሰቃየው

  • @rahelricho9738
    @rahelricho9738 Жыл бұрын

    Senetesh are keshi betam yasetelal lame

Келесі