ድንቅ ፊልም❗️ተፈጥሮ ስትስቅ❗️

#breakingnews #ethiopianews #wenchi_abiyahmed

Пікірлер: 75

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale6 ай бұрын

    አብቹ ባንዳዎቹን አቃጠልካቸዉ የማይችሉትን ሰርተህ እያሳየሀቸዉ ጀግናችን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale6 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ጆኒዬ አየህልኝ ደግሞ የዛሬዉን ድንቅ ለምለም የምድር ገነት አብቹ ገና ታምር ያሳየናል ክብር ለአብቹ ክብር ለዶክተር አብርሀም በላይ ክብር ኢሄን ስፍራ ላሳመሩ ለሰሩ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🌿

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q6 ай бұрын

    እግዚአብሔር መርጦ የሰጠን መሪያችን ዐብቹዬ የአንተን መልካም ሥራ ለማየት የተሳናቸው ዛሬ በቅናት የሚጮሁት ሁሉ ነገ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ የዚህ አካል ባለመሆናቸው እና እጉራሾቻቸውም የማይችሉት ሲሆን ክፍያ ሲያቆም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሲበሰር ታታሪው መሪያችን በነቀፉት የአለም መንግስታት ሲከበር ከከፍታ ማማ ላይ ወጥቶ ሲታይ በፍቅር እና በትእግስት አሸናፊው መሪ ተብሎ ሲደነቅ የኢትዮጵያ ጠላቶች ምን እንደሚሆኑ በቅርቡ እናያለን ዐብቹ እና ንፁሆቹ የሥራ ባልደረቦቹ የኢትዮጵያ ታሪክ እና የአለም ታሪክ ሲያወድሳቸው የኢትዮጵያን መፍረስ ተመኝተው ሕዝቡን እና መሪያችንን በብዙ መከራ እና ፈና ያስገቡ ሐገር ሻጮች ደግሞ ከነክፋታቸው ይጠፋሉ ታሪክም በዚህ ክፋታቸው ሲያወግዛቸው ይኖራል ኢትዮጵያም ሰላም ትሆናለች🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad33596 ай бұрын

    ❤❤❤❤አልሃምድሊላህ የሃበሻ ምድር ምስጥር ናት አብቹ የኢትዮጵያ ድንቅ ክስተት የሆነው ልጇ ይሄው ቃሉን በተግባር አውሎ ድንቅ ታምር ያሳየናል እድሜ ጤና ያባዛለት ድንቅ ምድር ❤❤❤❤

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo6 ай бұрын

    ይህን አይቶ የማይደሠት እውነትም ህመም ነው

  • @deehope9477

    @deehope9477

    6 ай бұрын

    Lol, you're absolutely right & Fano needs to watch this 100× be a human being as well!😢

  • @yerasew1

    @yerasew1

    6 ай бұрын

    No will argue about any good will development that comes with no strings attached. However, a development that doesn't work for some, or which is being billed at the expense of some others, is worthless. In Ethiopia there is a widespread hunger, displacement, killing including genocide, mass-detention, demanufacturing, dehumanizing, arrogance, fighting, war: all sponsored by the pretending government body & the coordinators/collaborators. As such, people prefer daily bread for survival before they enjoy any extra desire while dying. If and only and if the government was legitimate while working diligently to address the basic and core problems that the people face, the story would be at a different toll. Ask anyone in (from) any world and would simply tell you this: "Give me liberty over poverty causing promises with little effortless agendas."

  • @yerasew1

    @yerasew1

    6 ай бұрын

    ​@@deehope9477 You have no idea how composite is Fano in terms of information. But Fano is not here for a cheap political makeup. Fano is fighting for the preservation and perseverance of the survival of Amhara, and beyond for the integrity of Ethiopia. Wait and see!

  • @tarekegngazu

    @tarekegngazu

    6 ай бұрын

    ምን አይነት እመም ነዉ ቅድሚያ ሰላም ሰላም ሰላም

  • @zellekahaile4720
    @zellekahaile47206 ай бұрын

    ግሩም ነው ዶ/ር አብይ እና ዶ/ር አብርሃም እንዲሁም ለተካፈሉ ሁሉ ቅዱስ አምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ኢትዮጵያን የመስለ እገር የትም የለም ስለዚህ እስቲ ሁላችንም እንደ ግድባች ተረባርበን ይህችን ውብ አገራችንን መሪዎ ቻን እንደጀመሩልን የበለጠ ውብ ድንቅ ከፍታን በመ ተባብረን አብረን ብአንድነት በመደመር እናበልፅጋት ።

  • @zed4133
    @zed41336 ай бұрын

    አብቹየ የምንውድህ በምክኒያት ነው 🎉🎉🎉🎉ገና መቼ ተቺዎች ገና መረን ብለው በሰምህ ይሚላሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke77286 ай бұрын

    ዶር አብረሀም በላይ ምርጥ ኢትዮጵያ ከመሪው ጎን ቆሞ ሰርቶ ማሳየት የቻለ የተሰጠውን ሀላፊነት በአውነት ላይ ቆሞ ሰርቶ ያሳየን ጅግና ኢትዮጵያ ነው ዶር አብረሀም አንውድሀልን አናከብርሄልን ❤🙏

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane57886 ай бұрын

    አብቹዬ ህልሙን እየሰራ ነው የምቀኞችን እና ተንኮለኞችን አያዳምጥም እለት ከእለት ሳይተኛ ሐገሩን ኢትዮጵያን እየሰራ ነው አብቹዬ ተባረክ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul21506 ай бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን አብቹ አባ መላ እናመሰግናለን ጀግናችን ተባረክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg6 ай бұрын

    በጣሞ ድንቅ ነው!! አገራችንን ሰላም ያድርግልን!! ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ትበቃናለች እ ባ ካ ች ሁ!!!

  • @bettymulugeta8776
    @bettymulugeta87766 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8366 ай бұрын

    እግዚአብሔር ባርኮን ነበር እኛ ልብ ቢኖረን

  • @seemaetsegent7171
    @seemaetsegent71716 ай бұрын

    በጣም ያምራል ለአብቹ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሬ

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa17496 ай бұрын

    እግዝአብሔር:ኢትዩጵያን:ይባርክ:ከአብይ:ጋር:ወደፈት:❤

  • @mominanegash987

    @mominanegash987

    6 ай бұрын

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8366 ай бұрын

    አብርሽ ምርጥ ሃገር ወዳድ ጀግና ነህ

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt6 ай бұрын

    ፈጣሪ በጥባቡ አመቻችቶ ፈጥሮ ያሰጠንን ፀጋ እኛ ግን መጠቀም አቅቶን እርስበርስ እያታበለን እንራበላን

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane57886 ай бұрын

    አብቹዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያን በደንብ አሳመርካት አምላክ ይባርክህ የንፁህ ልብ ውጤት ነው

  • @enanimitikubedada350
    @enanimitikubedada3506 ай бұрын

    ግሩም ነው 🥰 አብይ ዘርማንዘርህ ይባረክ🙏

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew62306 ай бұрын

    አብቹ እግዚአብሔር የእጆችህን ሰራ ይባርክልህ❤🎉❤🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94156 ай бұрын

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy97996 ай бұрын

    ይህ ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምጥቅ አእምሮ ያለህ ውዱ መሪዬ ❤❤❤

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw31976 ай бұрын

    ገራሚ ነው 🇪🇹👉ወንጪ የኢትዮጵያ የውበት ምንጭ

  • @amulove5866
    @amulove58666 ай бұрын

    Wowo 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa51906 ай бұрын

    አብቹ ይሰራል ወሬኛ ያወራሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mominanegash987

    @mominanegash987

    6 ай бұрын

    😅

  • @mominanegash987

    @mominanegash987

    6 ай бұрын

    Yes! ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8366 ай бұрын

    አብቹ አባ መላ

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu31706 ай бұрын

    DR ABAY I LOVE YOU SO MUCH beause you love your country it is AMIZED❤❤❤❤❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray99666 ай бұрын

    ⭐️That is a fantastic resort and Can’t wait to come and see it , and also . Looks like heavenly spiritual place to me .wow , thank you Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed because of your brilliant ideas and hard work. We good Ethiopians are appreciated you so much and grateful to you sir One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only ✌️🇪🇹☝️

  • @user-uk7qz1mo6y
    @user-uk7qz1mo6y6 ай бұрын

    በጣም ያምራል

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab85826 ай бұрын

    My leader, may God bless you abundantly and protect you !

  • @marthataye2796
    @marthataye27966 ай бұрын

    እኔ አምናለሁ የሀገሬ ልጆች በቅርብ ቀን ቁጭ ብለን ችግራችንን እንፈታለን ምክንያቱም ኢትዬጰያዊያን በታሪካችን እርስ በርሳቻን ተሳስበን ስንኖር እንጂ እንደዚህ ያለ ጥላቻ እርስ በርስ የለንም እባካችህ ስለሁሉም ህዝባችን ስንል ሰላምን እንናገር

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew33066 ай бұрын

    ዋው እንዴት ያምራል እውነትም የምድር ገነት ኢትዮጵያ አይመስልም

  • @remlahussain3430
    @remlahussain34306 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hussenseid2
    @hussenseid26 ай бұрын

    የሆነ መድረክ ላይ ሀሳብ ስሰጥ አይቼህ አድንቄህ ነበር አሁን ደሞ እዚህ ሳገኝህ ደስ አለኝ

  • @african-2000
    @african-20006 ай бұрын

    God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @amulove5866
    @amulove58666 ай бұрын

    Ay jagnwe gna at bzu tsaynlke brta alh kntgre nwe Absher bdwaye kntgre nane

  • @lulatadese5445
    @lulatadese54456 ай бұрын

    Selam ❤👍

  • @user-yx5zq6ki9m
    @user-yx5zq6ki9m6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው አብቹ ኮራውብህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21686 ай бұрын

    ሠላም ወዳጀ ይህ የኢትዮጵያ ገፅታ ነው አለም ይህ ጎሎት ነብር አቢቹ አውጥቶ አሳየው ለአለሙ

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic6 ай бұрын

    የኔ መሪ ልዩነው ስል መጀመሪያ ሰምቼ አሁን ደግሞ አይቼ ነው እግዚአብሄር እደሜዉን እረዥም ያድርገው ፀሎቴ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk6 ай бұрын

    አገራችን ምን አጣች ሰው አውሬ ሆነ እንጂ መልካም መሪ ስገኝ ሰው ጠፋ ሌላው አገር የኛ አገርን ይመኛል የተፈጥሮ ፀጋ አላት ኢትዮጵያ ምን ዋጋ አለው አንድ እንጨት ብቻውን አይነድም

  • @hailukumsa1909
    @hailukumsa19096 ай бұрын

    🙏🇪🇹🍊💞🐑☕☕☕

  • @bety2338
    @bety23386 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe88786 ай бұрын

    It is More than we can say

  • @brukdereje1665
    @brukdereje16656 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zebibacker0423
    @zebibacker04236 ай бұрын

    Abiy do so good for the economy of mama Ethiopia,no one do better than Abiy,and people hate him for this,shame on you all the haters of Abiy,tplf stol mama Ethiopia money for 27yrs now fano start war against mama Ethiopia like tplf for power,you will lose it like tplf.

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu63906 ай бұрын

    My hero ABIY BLESSED MORE AND MORE IN JESUS CHRIST NAME 🙏 🙌 ❤️

  • @user-xo9zz9yt1k
    @user-xo9zz9yt1k6 ай бұрын

    ቃል የለኝም እግዛብሔር ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን እናተ ብርቱናችው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @amenatedres3308
    @amenatedres33086 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz5qw2tw5t
    @user-bz5qw2tw5t6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጤናና እይዶሜ ዮጥህ 🙏

  • @EyaAbebe.
    @EyaAbebe.6 ай бұрын

    just Wow😮❤

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38006 ай бұрын

    Eeenete newe I know Wenche when I was in world vision

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom26646 ай бұрын

    ይሄንማ መጥቼ አያለው 👌

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq6 ай бұрын

    ዋው አይናችንን ይክፈተው

  • @mababa6556
    @mababa65566 ай бұрын

    you did good but people didn't say thank you.

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi16 ай бұрын

    We Ethiopians are fortunate to have a leader of Dr. Abiy’s caliber. His track record reflects a commendable ability to initiate and complete projects efficiently, ensuring a high standard of quality. Dr. Abiy’s visionary approach is dedicated to the development of our nation, and it is our collective responsibility to rally behind and support his efforts. His commitment to progress and his strategic vision contribute significantly to the betterment of Ethiopia.

  • @bettyseleshi1414
    @bettyseleshi14146 ай бұрын

    Thank you Hasab Media for sharing knowedge. As a child many years ago, I have good/warm memories of Ambo (Gooder) which I believe is near Wonchee. Nature's EXTRA Beauty!!! Keep up us updated young Yohannes.❤

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38006 ай бұрын

    It is in ridable, Fikre atane enge E/R yasebene

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br6 ай бұрын

    በጠም: የሚያስደንቅና: የሚያስደምም: መልክአምድር: በኢትዮዽያ፣ ቀና: አዕምሮና: የመስራት: ግንዛቤ: ያለው: መንግስት: ውጥኑን: በተግባር: ከማሳየት: የሚያግደው: ምኔም: ኃይል: አይኖርም። እዚህም: እዚያ: አቧራ: አንሺዎች: መክሰማቸው: አይቀርም፣ ጊዜ: ቢፈጅም።

  • @optimisticidea1721
    @optimisticidea17216 ай бұрын

    wow amezing

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega36406 ай бұрын

    ሌብነት ካልቆመ አስቸጋሪ ነው ሃቀኛ አለ ግን የአካባቢው ሕዝብ ቱሪስቱ ከዘረፉ ጥሩ አይደለም ድህንነት በጣም ወሳኝ ነው

  • @lulaabdullahahmed37

    @lulaabdullahahmed37

    6 ай бұрын

    Why you say that you now something please tell us

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    6 ай бұрын

    Have you ever been there???

  • @kedirgo
    @kedirgo6 ай бұрын

    የሚገርም ተፈጥሮ የሚገርሙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን የሚገርም የማቆራኘት ድንቅ የአህምሮ, ውጤትና በመጨረሻም የተግባር ስራው !!!! ሰው የመሆን ትርጉም ጥግ ይህ ነው ። አብቹዬዬዬዬ አመሰግንሃለው ። ለዘላለም ኑርልኝ ። ከዚህ በላይ የሚያስተምረኝ ምንም ማንም የለም ። የሚጠሉህ የሚነቅፉህ ይረገሙ ,አፈር ይብላቸውም ። በርታ ከጎንህ ነኝ ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p6 ай бұрын

    እነደት ነው መሃድ የምንችለው ማለትም ቀጥታ እዛ የሚሄድየህዝብ መኪና የት ይገኛል ;???Please ንገሩኝ

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu91856 ай бұрын

    If they kill me??????¿

Келесі