ሃላላ ኬላ - ዉብ ባህልና ድንቅ የተፈጥሮ ዉበት

Ойын-сауық

ዉብ ባህልና ድንቅ የተፈጥሮ ዉበት የተዋሀዱበት፤ሃላላ ኬላ በ#time!!!
Watch this #time episode to see the amazing grandeur of Halala Kela, where the grandeur of nature and ethnic diversity merge.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Entertainment #Time #Danayit #Halala_Kela #Extraordinary_Escape #Nature_And_Culture #Unforgettable_Moments #Ethiopian_Heritage #Ethiopian_Epic #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 146

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 Жыл бұрын

    ዋው ዋው ማሻ አላህ ሲምር አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግርልን

  • @saditube8617
    @saditube8617 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ግን ፈጣሪዬ አገሪን ሰላሞን አምጣልን

  • @user-tw2mc5iy1v

    @user-tw2mc5iy1v

    Жыл бұрын

    Don't cry, we are at peace, there is no problem in Ethiopia, mind your own business ye arb gerd.

  • @kevenabreham7364

    @kevenabreham7364

    Жыл бұрын

    Le mesadeb mknyath mndnew?

  • @saditube8617

    @saditube8617

    Жыл бұрын

    እዳተ አይነቱ ደደብ ነዉ አገራችንን ሰላል እየነሳት ያለዉ

  • @user-tw2mc5iy1v

    @user-tw2mc5iy1v

    Жыл бұрын

    @@kevenabreham7364 Don't cry, we are at peace, there is no problem in Ethiopia, mind your own business ye arb gerd.

  • @abyssiniyafirst8452

    @abyssiniyafirst8452

    Жыл бұрын

    @@user-tw2mc5iy1v ante bujeliyam mn asedadebeh ye bltsgna kit lash neger neh eshi

  • @kasimnesruhassen6933
    @kasimnesruhassen6933 Жыл бұрын

    WoW በጣም ነው የሚያምረው ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🇪🇹❤❤🇪🇹

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын

    እህቴ ምን አለ አለባበስሽን ብታስተካክይ ካንች አለባበስ ንም ትምህርት ያገኛል ያሳዝናል ማስጎብኘቱ ደስ ይላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ

  • @noahmesfin2568

    @noahmesfin2568

    Жыл бұрын

    Mn hone??

  • @ebrahimabdela4292
    @ebrahimabdela4292 Жыл бұрын

    አማርኛ በእንግሊዝኛ ተለውሶ! ሲያስጠላ!

  • @habviral22
    @habviral22 Жыл бұрын

    ውበቱ ከቃል በላይ ነው ግን የታዘብኩት አንድም ጎብኚ አልታየኝም 😮 በሰላም ነው

  • @Kiki_african

    @Kiki_african

    Жыл бұрын

    ቀድሞ ፡ ቦታው በአብታሞችና በቱሪስቶች ተይዘዋል ፡ባለፈው ባለፈው ፡ ሳምንት ፡ የሆነ ፡ ቱሪስት አዲስ ሰለሆነ ባጋጣሚ መሽቶበት ፡ ለማደር ፈልጎ ፡ ሙሉነው ፡ ተብሎ ቦታ አጥቶ ፡ ወደ ፡ ምትቀር ፡ ከተማ ሰዎች ፡ ተባብረውት ሌላ ፡ ቦታ ፈልገው አሳደሩት ፕራይቤት ፡ ሰለሆነ ፡ መቅረፅ ስለማይቻል ፡ ነው ፡ እንጂ አሉ ፡ ለማለት ነው

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    Жыл бұрын

    እንደውጭ አገር ዘመናዊ አፓርታማዎች ቢሰሩ ከተራራውና ውሀው ጋር ጥሩ ነበር አዲስ አበባ ተጠቅጥቀው ከሚኖሩ

  • @user-nv6id5rt6w

    @user-nv6id5rt6w

    Жыл бұрын

    ሰው ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ ፈርቷል የሽፍታ አገር ሁኗል አገሩ

  • @tilahuneshumete5298

    @tilahuneshumete5298

    Жыл бұрын

    @@user-nv6id5rt6w አረ እኛ ጋ ችግር የለም ደቡብ ሰላም ነው ሰራ ፈት ብዙ የለም ዘርፎ ሰርቆ ገሎ ሊያልፋለት ሚፈልግ የለም ጠባብነት ተቀባይነት የለውም well come every one !!!

  • @TedyMeye-cy8ih

    @TedyMeye-cy8ih

    Жыл бұрын

    ​​@@lulalula7120ቡብ ለመሄድ ኦሮሚያን ማቋረጥ ግዴታ ስለሆነ ያስፈራል

  • @peacelove467
    @peacelove467 Жыл бұрын

    Go Go Dr. Abiy, Go Ethiopia

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu109 Жыл бұрын

    Amazing too beautiful place wow !! thanks danawit plus the guy explanation is very nice we respect him ,dawro land of paradise when we come Ethiopia we tested our fruit.

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Жыл бұрын

    It’s breathtaking how beautiful

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b6 ай бұрын

    ETHIOPIA❤❤❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын

    ጠቅላያችን ጀግና ናቸው እኛ ነን አንጂ አንመች ያልን

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Жыл бұрын

    Thank you Dr abye❤❤

  • @mamaethiopia7311
    @mamaethiopia7311 Жыл бұрын

    What a beautiful place. I love how the guy explained everything. Unfortunately, the lady needs to learn how to present.

  • @onelove2401

    @onelove2401

    Жыл бұрын

    Big time her dress very low class

  • @mahletasfaw3682

    @mahletasfaw3682

    Жыл бұрын

    @mamaethiopia....well said.

  • @atakiltabebe9722
    @atakiltabebe9722 Жыл бұрын

    Blessings to all of you who have identified, ruled, planed, managed, constructed, and running the business of this paradise and welcoming place!

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Жыл бұрын

    መሸአላህ ሀገራችን ዝምብላም ታምራለች ሰላም ጠፋጂ

  • @Hkim185

    @Hkim185

    11 ай бұрын

    አገርህ ጠፋብህ አንዴ? ይህ ሀገር ከንተ ሀገር በምንም አይገናኝም እዛዉ በጠበልህ የሚያገናኘን ፈደራሊዝም ክር ብቻ ነዉ አንተም በቄዬህ እኛም በቄያችን እችም ትነሸ እድገት መጣ ቢባል ሀገራችንን ክልላቸንን ልትረብሸ ሰላም የለም ትላለህ እኛ ምን ያገበናል የራሰህን ክልል በእሳት አቃጥለህ ተቀምጠህ ሙቀዉ ከፈለግህ ፤ ግን ያንተን ጦሰ ይዘህ አላላ ኬላ አትምጣብን ጦርነት ሲበቃህ ፉከራህን ሰታቆም ጥጋብህ ሲበርድልህ የራሰህን ክልል አሰድግ ከናንተ ለመቶ አመት ድህነት ነዉ የተረፈን ዞር በልልን አታሞርትብን በምንሞሸርበት ቀን

  • @soresa5238
    @soresa5238 Жыл бұрын

    I will definitely visit this breathtaking place

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 Жыл бұрын

    Wow wow God is Good all the time.....Bless more Etiopiyan... ❤️❤️👍👍🌹🌹🌹🌷🌷🌸🌸💐💐🌿🌿🌺🪻🌾🌾🇪🇹🇪🇹🌾🌾🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾✌️✌️🫶

  • @kalkidanmulu5980
    @kalkidanmulu5980 Жыл бұрын

    ቦታ በጣም ያምራል ምን ዋጋ አለው ለሀብታም ነው የሚሆነው

  • @nabilfereja4886
    @nabilfereja4886 Жыл бұрын

    It will be nice to know the price , beautiful place. Thank you.

  • @MTMayee
    @MTMayee20 күн бұрын

    Amazing !!

  • @mesfentesfaye4259
    @mesfentesfaye4259 Жыл бұрын

    Dr.Abiy edmeh yirzem

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын

    Beautiful 😍

  • @mimidessie8471
    @mimidessie8471 Жыл бұрын

    Wow Betam yamral😍❤

  • @higuf652
    @higuf65211 ай бұрын

    ወይኔ እዴት አባቱ ያምራል

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Жыл бұрын

    ማሻአላህ አላሁመእርዝቅና🇪🇹♥️❤️🥰

  • @Tomtom-li2lj
    @Tomtom-li2lj Жыл бұрын

    Danisho yene kemem❤❤❤

  • @metsihetfikre4961
    @metsihetfikre4961 Жыл бұрын

    Wow ethiopaaaa❤❤❤❤❤

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Жыл бұрын

    Niceeee! N green I have never been in Ethiopia but I definitely gonna visit this green earth place when I visit Ethiopia ❤

  • @BirhanuKochito-bg2lm

    @BirhanuKochito-bg2lm

    Жыл бұрын

    Where are you know?

  • @fantushtewodros6906

    @fantushtewodros6906

    Жыл бұрын

    @@BirhanuKochito-bg2lm Miami Florida

  • @FifTemam-ly9oy

    @FifTemam-ly9oy

    7 ай бұрын

    You most welcome

  • @sitotastudio
    @sitotastudio Жыл бұрын

    Wow

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын

    wow

  • @user-sp6se6qo9d
    @user-sp6se6qo9d5 ай бұрын

    ይሄን ለማሳየት ራቁትሽን መምጣት ለምን አስፈለገሽ ??? እሱ ሚነግርሽን እራሱ በደንብ ማዳመጥ አልቻልሽም ሀሳብሽና ጭንቀትሽ ሰውነትሽን ለማሳየት ብቻ እንደሆነ ያስታውቅብሻል

  • @abdulazizyusuf8307
    @abdulazizyusuf8307 Жыл бұрын

    ዳናዊት ዳሌሽ በጣም እየጨመረች ነው አሳስቦኛል

  • @aledwake

    @aledwake

    Жыл бұрын

    Asasebognal Woyes Sebognal ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdulazizyusuf8307

    @abdulazizyusuf8307

    Жыл бұрын

    @@aledwake 😅 ከስበት ህግ እንዳይወጣ ብዬ ነው

  • @nazeriethiopia8388
    @nazeriethiopia8388 Жыл бұрын

    😮

  • @marumohammed1396
    @marumohammed1396 Жыл бұрын

    ለማየት ቢያበቃን እስኪ የዋጋው ምጥን በዝርዝር ቢገለፅ ከአልጋው ጀምሮ።

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7 Жыл бұрын

    ዘፈኑን ድሌት ዳውሮኛ ዘፈን አድርጊ

  • @ko-keafrica2389
    @ko-keafrica238911 ай бұрын

    It is a perfect place to visit. Happy to see this in our country. I thank you the PM Dr. Abiy for his initiative and job done in a short time !

  • @mahiethio14
    @mahiethio14 Жыл бұрын

    Dawuro yemider genet hager nat

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 Жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው እ/ር እሄን የመሰለ ለም አገር ሰጥቶን ግን በድህነት አመታት ተቆጠረ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Жыл бұрын

    '....ወስጄ አቀምሳታለሁ' 😂😂

  • @mubarekma3443
    @mubarekma344311 ай бұрын

    ደሃውን እየገደሉ ለሞላለት መሙላት ይሄ ነው ጎን ለጎን ደሃውንም መግደል ይቁም

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j9 ай бұрын

    Aye egna ye tsila lejoche aremena manenate yemolabene neneko fiteteyale kineatachine agaleteshi awaredeshin. Danawitesha

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Жыл бұрын

    💜💜💜🙏🙏🙏🇪🇹

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Жыл бұрын

    Will visit by next stay to Ethiopian thank u

  • @mehretmerid7221
    @mehretmerid7221 Жыл бұрын

    Enmetalen hagerachin bicha selam yargelin

  • @kiramark5048
    @kiramark5048 Жыл бұрын

    THE MAIN QUESTION IS silkun endet nw metawetaw

  • @susutube8643
    @susutube8643 Жыл бұрын

    አረጓደው እፍፍፍ

  • @user-pu9jc6xx8s
    @user-pu9jc6xx8s11 ай бұрын

    አይ የኢትዮጵያ መንግስት ሰው እያረዱ ኑ ተዝናኑ ይሉናል እስኪ መጀመርያ ለዜጎቻችሁ በሰላም ሰርተው እንዲኖሩ አድርጉ

  • @binyammengesha8510
    @binyammengesha851011 ай бұрын

    ካለ ሰው ቢወዱት ሀገር:- (በዓሉ ግርማ) ከጎራው ዘልቄ- እስኪ ልነጋገር: ካለ ሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል ሀገር: ህንፃ መች ሆነና-የድንጋይ ክምር: መንገድ መች - ሆነና የድንጋይ አጥር: ህንፃው ምን ቢረዝም-ምን ቢፀዳ ቤቱ: መንገዱ ቢሰፋ- ቢሰፋ አስፓልቱ: ሰው ሰው ካልሸተተ-ምንድን ነው ውበቱ:? የእኔ ውብ ከተማ- የእኔ ውብ ሀገር: የሰው ልጅ ልብ ነው:የሌለ ዳርቻ የሌለው ድንበር:🙏🙏

  • @mitslalhabtay4
    @mitslalhabtay4 Жыл бұрын

    Telphonnachew ebakachu

  • @aggtrigger2782
    @aggtrigger2782 Жыл бұрын

    Yet new

  • @heni9141
    @heni91417 ай бұрын

    የአካባቢውን ባህል የሚያጸባርቅ የባሕል ልብስ ለብሰሽ ኢተርቪ ቢደረግ አሱጉብኙም እንደዛው ድንቅ የተፈጥሮ መስህብ ታሪካዊቦታ

  • @ananiya333
    @ananiya33311 ай бұрын

    ቀጣዩ የዳናይት ጥያቄ እኔ ምልህ ሺሻ የት እናገኛለን ??😏😏😏

  • @abrahamtikue1614
    @abrahamtikue1614 Жыл бұрын

    Arat amet tekemiche gn saltegbat yewetahulat hager ethiopia...

  • @amanuelhizkel1570
    @amanuelhizkel157011 ай бұрын

    ታዉ እባክህን ማንን ለመከላከል ነዉ? ጀግናዉን የወላይታ ነገሥታትን ፈርቶ እንደሆነ አትርሳ።

  • @YalemWHaile
    @YalemWHaile Жыл бұрын

    What a beautiful place !! A paradise !! Hoping to visit this place once peace is prevailing in the whole country. But current conditions are scaring tourists away. Travel to ETH is absolutely NOT recommended (as per travel advice by both the US and EU govts). Who would dare to set foot in a country plagued by war , unending ethnic conflict and ransom seeking terrorist forces ?

  • @daadhigd893

    @daadhigd893

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በሙሉ የደናቁርቶቹ የአማራ ክልል አይደለም። ሃላላ ኬላ ደናቁርት ጽንፈኛ ያሌለበት የደቡብ ምዕራብ ክልል ውስጥ ነው የሚገኘው።

  • @adwaye

    @adwaye

    11 ай бұрын

    That's only oromo areas. South ethiopia is pro ethiopians.

  • @abuimrana548
    @abuimrana548 Жыл бұрын

    ደቡቤ እኮ ውብ ነች ❤ ከኛ ተማሩ ሰሜኖች😅

  • @user-jy8ow7tq1p

    @user-jy8ow7tq1p

    11 ай бұрын

    አልቀረብሽም፣፣ባዶ

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    11 ай бұрын

    ክክክክክ ኢትዮጵያን ማን የሰራት ማንስ እየጠበቃት መሰለሽ ???????

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    11 ай бұрын

    Semanun eko tarikun bahliun esatun mahbetawie genigenatune hiymanotune hizebun lematefat hone teblo new eyetesera yalew eyandandishe menikat alebishie ye TIGRAYN ENA YE AMHRAN HIZEB LEMATEFAT NEW ALAMAWE DEYABELOS 😈Abiy

  • @joneyohanis-ee9ph

    @joneyohanis-ee9ph

    5 ай бұрын

    ​@@user-zh3dv5oi1bkumata

  • @mekdizeleke5064
    @mekdizeleke5064 Жыл бұрын

    Chgru be dollar new alu mikfelew

  • @User1-qp3vq

    @User1-qp3vq

    Жыл бұрын

    I don’t think so!

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    Жыл бұрын

    ለቤቱ ነው ? ቦታው እንደሆነ አምላክ በነጻ ነው የፈጠረልን

  • @mekdizeleke5064

    @mekdizeleke5064

    Жыл бұрын

    Yemir room kalyazachu atgbum alu roomu degmi 400 dollar nw room.yalyaze gibm aysgbum

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Жыл бұрын

    ሰላም በሌለበት ሀገር ምን ይጠቅማል

  • @chalagezu5189
    @chalagezu518910 ай бұрын

    Dr Abiy Ahmed making history thanks our king 👑👑

  • @asmeaabate8
    @asmeaabate8 Жыл бұрын

    የኡብይ እህመድ የሰው ደም እየጠጣ የሚዝናናበት ። ፕርደንዜሻል፣😢😮

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh7 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹💙💙👈👑👈👈👈👑👑

  • @ham8288
    @ham8288 Жыл бұрын

    Although I was initially intrigued to watch this video, I must say that the lady featured in it appears to have some ethical issues and way of dressing which could be considered inappropriate for younger viewers. It's important to understand that many young people look up to TV presenters, media personalities, movie stars, influencers, and bloggers as role models. Therefore, her actions may not set a positive example for them. Consequently, it's best to refrain from endorsing such behavior. Furthermore, I would like to draw attention to an observation that may seem insignificant to some, but important nonetheless. One such example was a man wearing a t-shirt bearing the name "Birmingham". Nevertheless, it came to my attention that this individual, who also happens to be the manager of a travel company or the owner of a farm, frequently uses the English language over his native tongue. It is my personal belief that one's language represents not just a medium of communication, but an important aspect of their identity and cultural heritage. In light of this, it is somewhat disconcerting to see individuals who disregard their own language in favor of English. It is imperative to note that proficiency in English or any other language does not necessarily equate to being the same as the natives of that language. One should not run away from their national and cultural identity, rather embrace it wholeheartedly and with pride. In essence, my view is that one's identity should not be defined solely by their capacity to speak a particular language. Instead, embracing one's heritage and language should be a point of pride, a celebration of who they truly are, rather than a cause for shame or embarrassment.

  • @ZeWord293

    @ZeWord293

    Жыл бұрын

    Me too had the same impression. She is completely wrong. It seems she was rather to trap the man.

  • @solomonderese9311

    @solomonderese9311

    Жыл бұрын

    Lack of training

  • @Hkim185

    @Hkim185

    11 ай бұрын

    አቶ HAM, በአገራቹህ ቋንቋ ባህል ጠብቁ እያሉ አባቴ እርሷ የእንግሊዘኛ ችሎቶትን ለማሳየት ነዉ ወይ ይህ ሁሉ የእንግሊዘኛ ናዳ ያወረዱብን ደግሞ በአገራችን ቋንቋ ሰሉ የትኛዉን ትናገርሎት Kambaata, Melo, Gofa, Gedeo and Dime; አንግዲህ በዘርነት እድሜዎትን ካልጨረሱ የደቡብ ቋንቋ እነኚህ ናቸዉ እንግዲህ፠ ሲቀጥል አላላ ኬላ በእርሷ ግዜ ልክ እንደሐይለሰላሴ ግዜና ደርግ ግዜ ኢትዬጰያን ከዓለም ነጥላችዋት ኃላ ቀር አርገችዋት አሁን በማረፍያዎ ዘመን እንደርሷ ዘመን የዉጭ ቋንቋ አትልመዱ አትሰልጥኑ ይሉናል እርሷ ለምን ፈረንጅኛ ለመዱ ለምንሰ አሜሪካ ይቀመጣሉ ጡረታዎን አሰከብረዋል ገንዘቦትን አገር ቤት ድረሰ ይልክሎታል ያለዝያ እኛ የሬሳ መቀበርያ ሀገራችን እንድትሆን አንፈልግም አንዱት ንብረት ኢትዬጰያ ዉሰጥ የሌለዉ በፍፅም የአሜሪካ ፓሰፖርት ይዞ እንዲቀበር አንፈልግም ከፈለገ ቪዛዉን እያሳደሰ መቀበር ይችላል አሜሪካኖች ይፈቅዱልኛል ሬሳ አምጥቼ አሜሪካ ሐገር ልቅበር ብል፠ እሺ አይሉህም ታድያ እኛ ምን ጉድ ነን። አባባ እንግሊዘኛ ልጆቹን አትናገሩ አሉ ፈረንጆች የዉጭ ሀገር ጎብኝዎች ሲመጡ በአማርኛ ልናናግራቸዉ ነዉ ዉይ? ያሉበት ሰራ እንግሊዘኛ አይደለም አረብኛ ጣሊያንኛ ፈረንሳይኛ ላቲን ብዙ ኪዩባ የነበሩ የደርግ ልጆች ነበሩ እነሱን መቅጠር ቋንቋ ለቲሪዝም ዋናዉ ግብሃት ነዉ። ሰለወጣቱ ሰለአለባበሱ አቃቂር አወጥተዋል ለምን Birmingham ቲሸርት ለምን ለበሰ ላሉት ልጁ የልጅ ልጆ ይሆናል ግን አንድ ነገር ልንገሮት በ77 ዓመቶ ማንም ካነገሮት አንድ ወጣት 18 ዓመት ከሞላዉ በኃላ እርሷ ለሱ ቲሸርት ሊመርጡለት አይቹሉም። ምን ያቃሉ ሰለ ልጁ Birmingham ያሳደገችዉ ለዚህ ያበቃችዉ እናት አገሩ ትሆናለች ሰዉ በላዉ የርሷ ዘመ ን ደርግ አላሰቀምጥ ብሎት ሸሸቶ Birmingham እንደዉላጅ ሀገሩ አሳድጋዉ ይሆናል እንበል Birmingham ቲሸርቱ ደሰ ብሎት አረገዉ በእርሷ አባባል ላሊበላ የቴድሮሰን የሚኒሊክን ፎቶ መለጠፍ ነበረበት ነዉ የሚሉት ጥሩ እንደዛ ከሆነ ኢትዬጵያኖች በአሜሪካን ሀገር ልሙጡን ባንዲራ አማርኛ ፁሁፍ በፈረደ ምግብ ቤታቸዉ ላይ መፃፍ ያቁሙ የዛን ግዜ እኛም እርሷ ያሉትን እንሰማለን እኔ እርሷን አያቴ የሚያክሉ ሰዉዬ መናገር አልፈለግሁም ነበር ግን ይሆዉ ሶሰት አጨብጫቢዬች አገኙ ማለት በአማርኛ ቢፀፉት ኖሮ ሶሰት መቶ አጨብጫቢዎች ያጨበጭቡላቹህ ነበር የሚሉት በመርዠ የተቀላቀለበት ማሮትን በዝራት ላሰቆሞት ብዬ እንጂ መች እኔ ሰራ ፈታሁኝ ተፈጥሮ ራሱ ጠራርጎ ይወሰድልናል ትዝ ይለኛል ምርዛማ እንደርሷ ተማርኩ ባይ መርዝኛ ምላሰኞች አላሙዲንን የጎዱ መሰሏቸዉ ጋምቤላ ላይ አረቦች ሜጋ እርሻ በቢሉዬን ደላር ይዘዉ ሰገቡ ጋምቤሎቹን አፈናቀሏቸዉ ብለዉ አሟርተዉ አረብ ይወጣ ከአገራችን ብለዉ አካንፈዉ አባረሯቸዉ ታድያ አረብ ምን ጭቅጭቅ ያቃል አማራ የማዳም ቅመሞችን መሬት ላይ ጎተቷቸዉ ከአገር ይወጡ ብለዉ የእነዚህ መርዘኛ ምላሰኞች የጎደ ጉድ የሰዉ ልጅ መብት ይከበር ብለዉ ሰላማዊ ሰልፍ ማረግ እንግዲህ ልብ ላለዉ ሰዉ ይህንን አይቶ ይፍረደኝ እኛ አረብ ሐገር በ500,000 በላይ ቅመሞች ካሉን እንዴት ቢሊዬነር አረቦችን ከአገር ይወጡ የምንላቸዉ ይህ ከአበባ HAM አባባል በደንብ ይሆዳል ነጮች አማርኛ በፍርድቤት አሰተርጎሚ አምጥተዉ ያሰተረጉሙልሀል ቋንቋዉንም ልጆቼ ይማሩ ካልክ ለአሰተማሪ ይከፍልልሀል የመንግሰትን አገልግሎት በብዙ ቋንቋ ይተረጎሙልሀልጨ እኛ ግን ያለችንም ቋንቋ ልናጠፋት እንጥራለን እርሷ እንግሊዘኛ መቻሎት አማርኛ አላሰረሷትም ሐረር ዉሰጥ ከሰባት ቋንቋ መናገር የተለመደ ነዉ። የሰዉ ልጅ አንዲት ቋንቋ ብቻ መናገር የሚችል ፍጡር አማሮችን ብቻ አየሁ የፍልቅልቋን አለባበሰ የተቿቹህ ገና እመጣላቹዋለሁ ልክ ልካቹሁን ነዉ የምነግራቹህ ይህቺ ፍልቅልቅ በበኩሌ ጥሩ የተዋጣላትን ፕሮግራም አገኘቸ ከአሁን በኃላ እንዲህ ዘና የሚገደረግበት ቦታ በሙሉ አየዞርሸ አሳይን። እኔም ደግሞ የበላይ አለቃ አለኝ ክፍል ሁለትን ቀጥል ካላቹህ ብዙ ሰለ Birmingham ታሪካዊ ቦታዎች እነግራችዋለሁ የሸቅርቅሯ አለባበሰ ትክክል ነዉ አይደለም አሰተያዬቴን እሰጣለሁ በተቀረ ከአያቴ አቶ HAM ጋራ አንድ ሰምምነት አለኝ ይህንን ፕሮግራም ለሚያዩ የዕድሜ ገደብ እንዲኖረዉና በትልቁ እንድፃፍ እኔም እፈልጋለሁኝ ይህ ፕሮግራም ዕድሜያቸዉ ከ77ዓመት በላይ ለሆኑ አዛዉንቶች ማየት የተከለከለ ነዉ ብሎ መፃፍ አሁን ማንን ገደለ። አንድ LIKE ሰጡኝ ክፍል ሁለትን ልቀጥል

  • @ko-keafrica2389

    @ko-keafrica2389

    11 ай бұрын

    Some of ur comments I agree but , I couldn’t see any appreciation from you from what you have seen. This tells me you are just fault Finder !

  • @golden9090

    @golden9090

    6 ай бұрын

    I appreciate some of your comments, the other seems personal.

  • @TedyMeye-cy8ih
    @TedyMeye-cy8ih Жыл бұрын

    ደቡብ ከዘረኝነት የፀዳ ሰላማዊ ሀገር ነው ችግሩ ደቡብ ለመሄድ ኦሮሚያን ማቋረጥ ግድ ነው ያው 40 ምንጭ ድረስ የ ፕሌን ያለው ይሄዳል

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p11 ай бұрын

    ያንድ፣ቤተሰብ፣ሎጅ፣ነው፣፣?😂፣ምን፣ይጠቅማል፣ለኗሪው፣፣ለጭን፣ገረድ፣ብቻ

  • @zebu4271
    @zebu427110 ай бұрын

    ኧረ ዳናይት እንደዚ ያለ ስራ ስትሰሪ የሰውነት ቅርፅ የማያሳይ ልብስ ልበሺ ላንቺ እኔ አፈርኩ

  • @coolclover9604
    @coolclover9604 Жыл бұрын

    175 ሜትር or kilometer? 🤔

  • @kd4512
    @kd4512 Жыл бұрын

    Abey, yesewn elkit makom bichil eko, , diaspora begenzeb yeredaw neber, Paris hedo selemariyam aylem neber. Amaran betornet mektetuna yamara hizb sichefechef zim balaye malef, gena bizu waga yaskeflewal

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын

    Ejge webe kelele hezbume werke denke yemaybekele yemaybereze behale ena terunte yalwe newe. Yeheche gate wete balege bezhe melku eza megegtwa betame yasaznale. Lemene yehagerune behale lebsa atetayeme yehune surime telbese gene endezhe aynete erakutwane nate malete yechalale Mata chefera bete sethede yemetlebsewn ezhe ye tekebere bota melbeswa betame yanadedale. Menese betededebi yehe aytefasheme gene neketshe newe. Endanchi aynte werada seleza botame hone sele Ethiopia mawerateme Ethiopiyawi nege bateye yemeretale. Beanche huneta programune endalaye hogalhu betame selmetekefi. Enese sigemere jemero teketatye aychwalu. EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏.

  • @monegoncco
    @monegonccoАй бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏❤️❤️👍👍💪🏻💪🏻😁🤣

  • @ll8432
    @ll8432 Жыл бұрын

    Did you just say organic Farm lol 😆 “?

  • @onelove2401

    @onelove2401

    Жыл бұрын

    That’s what he said lol

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i10 ай бұрын

    የነ ጌታቸው ረዳ የሸርሙጣ ማን ከባለያ ቦታ::

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie81193 ай бұрын

    666 project new

  • @rahelestif2112
    @rahelestif211211 ай бұрын

    ለምንድነው ሰው የሌለው ግን?

  • @ayudbrh515
    @ayudbrh5157 ай бұрын

    😅😅 can't ride a bike 😅😅😅😅

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7 Жыл бұрын

    ዘፌኑ የዳውሮ ሕዝብ አይመለከትም

  • @kimo428
    @kimo428 Жыл бұрын

    ለባለስልጣናት እና ባለሀብት ብቻ የተሰራ

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Жыл бұрын

    ቃና በልፅጎ ነው? 😂😂

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Жыл бұрын

    This young woman is completely wrong. This is not in our culture.

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w Жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው መተን ለመጎብኝት ሰው መንገድ ሽፍታ ብቻ ነው መንግስት ከአሸባሪ ከለላ እየሰጠ ነው በማን አለብኝነት የሰው ነብስ ወቶ መመለስ አልተቻለም

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ግረዲናሽን ማን ይስራልሽ ገረዲ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    አንዱ ፋኖ ፋዶ ነው

  • @onelove2817
    @onelove2817 Жыл бұрын

    እግር ጡንቻ ቂጥ ብቻ:: ፕሮግራም ስሃላላ ኬላ መስሎኝ ነበረ:: ደካማ ፕሮዳክሽን

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    አንች ቂጥ ጋ ምን ወሰደሽ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Жыл бұрын

    አንቺ አርፈሽ ተቀመጭ፣ (ኦሆዲድ መራሹ)ኦነግ ሸሌ መጫወቻ እንዳያረግሽ።

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk7 ай бұрын

    All.is.meanglesss too.much pople.poor

  • @mthh752
    @mthh752 Жыл бұрын

    አች ግን የኤችአይ ቨርክስ ተጣቅ በማሆንሽ አዝነሎ😢🙏

  • @amaniamesfn7214

    @amaniamesfn7214

    Жыл бұрын

    Mn malet new yhe demo

  • @abrehamtaye1644

    @abrehamtaye1644

    Жыл бұрын

    ሴት ለሴት ችግራቹ ምንድነው? ምንአረገችሽ ታሳዝኛለሽ

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    11 ай бұрын

    በምን አወቅሽ????

  • @user-nq3vh1nw1k

    @user-nq3vh1nw1k

    11 ай бұрын

    Abet kifat erkus

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen343611 ай бұрын

    ይሄ የመሬት ወራት ነወ ጋምዎች ንቁ አየተበዘበዜቹህ ነወ ንቁ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Жыл бұрын

    ሰውነትሽን ለማሰየት ነው ሀሳብሽ ሴሰኛ ❗️

  • @mthh752
    @mthh752 Жыл бұрын

    አች ግን የቨርኤስ ተጣቅ ነሽ አሉ😅😅😠

  • @Roommateforever

    @Roommateforever

    Жыл бұрын

    ምንድነው ምትቀባጥረው.... ለራስህ አትኖርም እንዴ ደሞ ፊደል መፃፍ ተማር hater

  • @mthh752

    @mthh752

    11 ай бұрын

    @@Roommateforever ሶዳሜዉየሁለ😅😤😈👈

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s11 күн бұрын

    Selam kecemerkibet 1,oooamet niges

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 Жыл бұрын

    ዳናይት የመንግስት ሸርሙጣ ሺሻሽን ልትመጭበትጂ ያውዝሙትሽንልትሰሪጂ ይሄየሚገባው 20ሚሊዮን ህዝብ እርዳታ በማይጠብቅበትሀገር ሰላም በሰፈነበትሀገርጂ በሙስና የዘረፈውን ያንቺ አይነቱዋን ሸርሙጣደብቆ ቆሽሾ የሚወጣበትቦታነው ይሄ ለሀግራችን ጥሩነው የምንለው ብዙ ረሀብተኛን መቀነሢቻልነአንቺድጋይእራስ

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    Жыл бұрын

    እሳ ምን አረገች

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ቅናታም ሰዶም

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ሌባ የሌባ ዘር

  • @solomontekelu3389

    @solomontekelu3389

    Жыл бұрын

    @@vftygyyi4799 እኔምለው ሁሉነገር ሰማይ በውጣበት ሰአት ቁጥር ጽፈሻል4799 እንዴት ብትረክሺነው በዚህዋጋ ስጋቤትሽን የምትቸረችሪው

  • @barakhaile9498

    @barakhaile9498

    Жыл бұрын

    Even you don't know how do Write Amharic to'

Келесі