ደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም

ጻድቁ መቶ ዓመት የጸለዩበት ጠበለ ባሕር

Пікірлер: 8

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae94212 жыл бұрын

    እሰይ ዝቃላን አሳየህን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v2 жыл бұрын

    ጻዲቁ አባቴ ሆይ ጥበቃህ አይለየኝ ለቅዱስ ደጅህ አብቃኝ🙏😰ሞገስ ቲዩብ ቃል ግባልኘ ከስደት ስመለስ ይዘህኝ እንደምትኤድ ያው ቦታውን ስለማላቅ

  • @user-nh9ff7lx9h
    @user-nh9ff7lx9hАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astedeamong883
    @astedeamong8832 жыл бұрын

    በሰከታቸው ይደርብን እድለኞ ነኝ ቦታውን እረግጫለሁ ተመስገን

  • @ijmekditube2991
    @ijmekditube29912 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የፃድቁ አባቴ የገብረ መንፍስ ቅዱስ በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብኝ አሜን ለአመቱ በሰላም ያድርሱን

  • @oritaddis3524
    @oritaddis35242 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏

  • @ehetneshasnakew1318
    @ehetneshasnakew13182 жыл бұрын

    የት ነው

  • @MrMos4l

    @MrMos4l

    Жыл бұрын

    zquala Abune Gebremenfes kidus

Келесі