አቤቱ በቅድስና ፣ ዘላለም አምልክሀለሁ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || ልዩ የትንሳዔ መታሰቢያ በዓል || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

SUBSCRIBE AND SHARE kzread.info?...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 78

  • @tensaetilahun2759
    @tensaetilahun27592 жыл бұрын

    ከናንተጋር ህብረት ማድረግ መታደል ነው ስርአታቹ አምልኮአቹ ጌታ ሚከብርበት ነው በዚው ብትቀጥሉ እላለሁ ዘመናቹ ይባረክ

  • @helsen2033

    @helsen2033

    Жыл бұрын

    ለኔም ብርታቴ ናችሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ቃለዓዋዲዎች

  • @tihtenasinafekewe9954
    @tihtenasinafekewe99542 жыл бұрын

    ንፁህ ያልተበረዘ ወንጌል ወደስማያት የሚያርግ አምልኮ ስነ ስርአቱን የጠበቀ ጉባኤ እስከ ፍፃሜ ድረስ አይወስድባችሁ!!

  • @kaliyagetaliji8007

    @kaliyagetaliji8007

    2 жыл бұрын

    amen

  • @fikrteyayeh7730

    @fikrteyayeh7730

    2 жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው እባካችሁ የት ነው አድራሻቸው ማምለክ እፈልጋለው ከእነሱ ጋር

  • @eyoelsolomon918

    @eyoelsolomon918

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @gelilagizaw6780

    @gelilagizaw6780

    2 жыл бұрын

    @@fikrteyayeh7730 ቃለ ዐዋዲ ተቪ ላይ አድራሻው አለ

  • @fikrteyayeh7730

    @fikrteyayeh7730

    2 жыл бұрын

    @@gelilagizaw6780 እሺ አመሰግናለው ተባረኪ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta61452 жыл бұрын

    እናንተ የረዳ ጌታ ስሙ ይቀደስ ከተቀላቀለ አምልኮ ስግደትና ስብከት ነፃ ስለሆናችሁ ጌታ በቤቱ ያፅናችሁ ስፋ እስከ ምድር ዳርቻ

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon9182 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ነበረን!!! ዘመናይዬ ፀጋ ይብዛልሽ😍😍

  • @fikrteyayeh7730

    @fikrteyayeh7730

    2 жыл бұрын

    የት ነው አድራሻቸው እባክሽ

  • @eyoelsolomon918

    @eyoelsolomon918

    2 жыл бұрын

    @@fikrteyayeh7730 ቀበና ቤለር አካባቢ አቤኔዘር እንግዳ ማረፊያ ግቢ ውስጥ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m2 жыл бұрын

    በእዉነት እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይመስገን ፀጋ ይብዛልሽ ዜድ 😍😘😘😘😘💞💞💞

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji80072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ በእንዲህ መልኩ ጌታ ስመላክ እንዴት ደስ ይልላ ተባረኩ በብዙ♥የተቀደሰ ጉባኤ ♥♥

  • @betehamekonnen9800

    @betehamekonnen9800

    Жыл бұрын

    Ewent new

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe21562 жыл бұрын

    ዘመናይ እንዲሁም ዘማሪያንና ምእመናን ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ያብዛችሁ እግዚአብሔርይባረክ🙏🏾

  • @nysms9255
    @nysms9255 Жыл бұрын

    በመስቀል መከራን ተቀበለ፣ ለነፍሱ ሳይሳሳ ለኛ ቤዛ የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይገባዋል፣ ሃሌ ሃሌሉያ፣ በርቱ ተባረኩ።

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu48862 жыл бұрын

    ኢየሱስ እወድሃለሁ!!!! ኢየሱስ እወድሃለሁ!!!! ኢየሱስ እወድሃለሁ!!!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    ተሰሎንቄን ትቼ በንባ ተፀፀቼ ብመለስ ከርስቴ አቀፍከኝ አባቴ ::

  • @fasilgetnet7881
    @fasilgetnet78812 жыл бұрын

    ዘላለም አመልክሀለሁ "ኢየሱስ ጌታ ነዉ" አሜንንንንንንንንን

  • @ribkamessele4701
    @ribkamessele47012 жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @maggiewasie8282
    @maggiewasie8282 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤

  • @meritekubay2109
    @meritekubay21092 жыл бұрын

    ኢየሱስ የኛ ውድ አሜን፣ተባረኪ።

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Жыл бұрын

    ኢየሱስ እውድሀለው.!!!

  • @erdanohandiso3616
    @erdanohandiso361610 ай бұрын

    በእውነት ጌታ ይባረክችሁ የተወደዳችሁ።መዝሙራችሁን ለማግኘት ያልሞከርኩበት መንገድ የለምና እርዱኝ እስቲ።

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew73382 жыл бұрын

    Zelame amelekehalehu EYESUS ewedehalehu Eleleleleleleelelele Eleleleleleleelelele zemenayeye Geta yebarekesh ehete !!!

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ፣ውዳች እሱ ነው።z ተባረኪ ።

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Жыл бұрын

    Amen

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d2 жыл бұрын

    አሜን የባረካክ ይባረክ ዘመንንዬዬ ፀጋውን ያብዝልሸ የኔ ውዴ ውድድድድ አረግሻሎሁ የኔ ወዴ ❤❤❤

  • @ConfusedGlobe-er2gu
    @ConfusedGlobe-er2gu5 ай бұрын

    Euf yedereken enchet yalemelnal❤❤❤

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared64532 жыл бұрын

    እህቴ አግዜአብሂር ዘመንሽን ይባርክ

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared64532 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @dinkuyeyagetalijj490
    @dinkuyeyagetalijj490 Жыл бұрын

    ተበራክህ በቡዙ ፀጋ💕

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem90352 жыл бұрын

    ኦ!! ግሩም መዝሙር!!

  • @tadelechhambaka131
    @tadelechhambaka131 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያብዛችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke84712 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN 🤲💒🤲💒🤲💒🤲💒🤲💒🤲

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @frehiwotgebrehiwot7768
    @frehiwotgebrehiwot77682 жыл бұрын

    Amen Amen Zelalem amelkihalehu ❤️Eyesus❤️ ewedhalehu tebareki ehite

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash83672 жыл бұрын

    ዜድዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!!

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 Жыл бұрын

    እልልልልል ልልልልልልልልል

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤tbarki

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 Жыл бұрын

    mogesam zemi tebareki

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen75212 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @ebenezermedia7313
    @ebenezermedia73132 жыл бұрын

    Tebareku

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu85568 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @HanaTefera-mf6ig
    @HanaTefera-mf6ig8 ай бұрын

    Tebarki weda

  • @abebechzergaw4492
    @abebechzergaw44929 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yohanneskasaye4153
    @yohanneskasaye4153 Жыл бұрын

    God blessed all singers

  • @gospel2359
    @gospel23592 жыл бұрын

    አሜን

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa46692 жыл бұрын

    አሜን አሜን ተባረኪ ዘመናይ

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa2 жыл бұрын

    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged82552 жыл бұрын

    Geta yebarekesh wude ehite silanchi egziabhern amesegnalehu

  • @zelalemgetacew2181
    @zelalemgetacew2181 Жыл бұрын

    Tameralachu e.v yabezacehu

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Жыл бұрын

    እልልልልልል

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor6002 жыл бұрын

    Egziabher Yibarkachihu

  • @alemanteamare8244
    @alemanteamare82442 жыл бұрын

    Eebbifami!

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor6002 жыл бұрын

    God Bless You

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor6002 жыл бұрын

    Egziabher Yibarkish Ehitachin

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor6002 жыл бұрын

    Zemenachihu yibarek

  • @negashgebre6433
    @negashgebre64332 жыл бұрын

    Wwwww betam new yemiwodecheuuu God bless you more

  • @number1rko
    @number1rko2 жыл бұрын

    Eyesus geta

  • @gechteshome5688
    @gechteshome56882 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @remeali2700
    @remeali27002 жыл бұрын

    Ameeeen

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 Жыл бұрын

    ውይይይይ ውይይይይ ዘመንሸ ይለምልም።

  • @user-ek3tg4cm3b
    @user-ek3tg4cm3b Жыл бұрын

    Geta eyesus Cerisso Fetsimo Yibarekishi። እየሱስ እወዳለሁ ❤የኔ አባቴ ግን የት ነዉ ያለሁ በትክርስትያን?

  • @merejaeth2801

    @merejaeth2801

    4 ай бұрын

    ቀበና ቤለር ሜዳው ፊት ለፊት ፣ አቤኔዘር ህንፃ ላይ

  • @balemlayyetayew663
    @balemlayyetayew6632 жыл бұрын

    የአገልግሎት ቦታችሁን ወይም ስልክ ቁጥር ላኩልኝ

  • @amehazewudie2620

    @amehazewudie2620

    2 жыл бұрын

    Kale awadi television lay hulunim tagegniwalesh

  • @asaminewbethelhem3172

    @asaminewbethelhem3172

    2 жыл бұрын

    ቀበና ቤልኤር አቤኔዘር ህንፃ

  • @kaleawaditv

    @kaleawaditv

    Жыл бұрын

    0930392422 ቃለ ዐዋዲ በዚህ ስልክ ደውይ አድራሻውን ያስታውቁሻል

  • @balemlayyetayew663

    @balemlayyetayew663

    Жыл бұрын

    @@kaleawaditv አመሰግናለሁ

  • @helensbana4004
    @helensbana4004 Жыл бұрын

    Zedye eko tlyalsh tebarki Aglglotum yesfaln mdiritun yiwers

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor6002 жыл бұрын

    Tebareku

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor6002 жыл бұрын

    God Bless You

  • @remeali2700
    @remeali27002 жыл бұрын

    Amen

Келесі