bermel Georgis የካህን ዘር ነበሩ ዘመዶቼ እነሱን በሰማይ አየኋቸውና የወርቅ መስቀል እመቤታችን ፀበል ውስጥ..| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 185

  • @eden9876
    @eden98763 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ መንገዴን አስተካክልልኝ ለደጅህ ሳታበቃኝ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሳታሳየኝ ነፍሴን አትውሰዳት አደራ💒

  • @user-ux4he5nx6f

    @user-ux4he5nx6f

    3 ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @user-kk2sw1wu1g

    @user-kk2sw1wu1g

    3 ай бұрын

    amen

  • @Ayinad

    @Ayinad

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንን

  • @arsemawudneh1441

    @arsemawudneh1441

    3 ай бұрын

    የኔም ጸሎት ይሄ ብቻ ነው እህቴ ይስማሽ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93903 ай бұрын

    ምስክርነት መሰማት ሱስ ነው የሆነብኝ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እኔንም አሰበኝ

  • @gebresilassiedestaferede6089

    @gebresilassiedestaferede6089

    3 ай бұрын

    እኔም የምር ለእኛም በባአድ ሀገር ላለነዉ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድርስልን

  • @user-jg6ff8sn9k

    @user-jg6ff8sn9k

    3 ай бұрын

    Ameen

  • @jannathjannath7836

    @jannathjannath7836

    3 ай бұрын

    እኔም ከሱስ የተነሳ የመሄድ ወስኛለሁ ኢትዮጵያ ለመግባት ያድርግልሽ በሉኝ እስኪ

  • @user-cc5en4mx5j

    @user-cc5en4mx5j

    3 ай бұрын

    አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ❤🙏

  • @mekdeschekol8133

    @mekdeschekol8133

    3 ай бұрын

    ማርያምን በስመ አብ የልቤን ነው ያልሸው

  • @user-jm1es5il9m
    @user-jm1es5il9m3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለኔም እቤቴ ሁኜ ለየወላዲተ አምላክ አንተን እንድትልክልኝ ስምህ የጠራሁ ሳለቅስ እንደአይን ጥቅሻ በፈረስህ እቤቴ እንደመጣህ አሁንም መንገዴ አንተን አስተካክል እና ለቤትህ ለተ አምረኛው ፀበልህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ

  • @orthodoxmezmur21t75
    @orthodoxmezmur21t753 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ እመቤቴ ማርያም ሆነ አደራሽን ቦታውን ለመርገጥ አንቺ እርጂኝ የውስጤን ታውቂያለሽ ጭንቀቴን ቋጠሮዬን አንቺ ፍቺው አሜን

  • @mickybelay8924
    @mickybelay89243 ай бұрын

    ስሜ ሰይፈ ሚካኤል ለእናንተ የደረሰ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና ፈዉስ ለእኔም ለሀጢያተኛዉ እንዲደርስልኝ እና ለቤቱ እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ እባካችሁ::

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte24583 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለቤቱ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meselech4422
    @meselech44223 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ ከነበተሰቦቼ ለደጅህ ያብቃኝ ❤❤

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j3 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ ባለውበትሁኘ ምስክርነትህንእየሰመው እያለቀስኩነው እምማፀንህ እሩቅነኝ ላንተግን ቅርብነው የምለምንህንምታውቃለህ እንቆቅልሸን ፈታልኝ እባክህለቅሶየን ጭንቀቴንተመልክተህ ከዚህሰቀቀን አውጣኝ ላንተእሚሳንህነገር የለም ሁሉንም ማድረግትችላለህ ለተቸገሩ ወገኖቸ የደረስክ ለኔምድረስልኝ የቤተሰቤን ሰንሰለትፈታልኝ ምክኒያትፈጥረህ ወደደጅህ ውሰድልኝ

  • @tru1614
    @tru16142 ай бұрын

    የኔንም ወንድሞች አድንልኝ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃልኝ ሰማያቱ አደራ

  • @serkalemtemeche9317
    @serkalemtemeche93173 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @user-ty4wc1ky2l
    @user-ty4wc1ky2l3 ай бұрын

    ጌወርጊስ አባቴ ውሰደን እባክህ

  • @lemlemweldo
    @lemlemweldo3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እመቤት ድንግል ማርያምሆይ ኣደራሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael69343 ай бұрын

    እኔስ ጧት ጧት ምስክርነት ካልሰማሁ ቅር ነው የሚለኝ የሆነ ደስ የሚል መንፈስ አለው ።ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ማረኝም።

  • @tirhasgiranbes9002
    @tirhasgiranbes90023 ай бұрын

    በመጀመሪያ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርን ምስጋና ይድረሰው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ተአምር ያሳየን ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ ተጠመቁልኝ እባካችሁ ለቤቱ እንዲያበቃኝ ከህመሜ እንዲፈውሰኝ ከነቤተሰቦቼ በስደት አገር ነው ያለውት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእናንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤

  • @user-zs3pd7jy8w
    @user-zs3pd7jy8w3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርግስ አባተ ያለኝን ቋጦሮ ፈትተሕ የሊቦናየ መሻት ፈጺመሕ አባተ ለደጅሕ አብቃኝ ከእናተ ከሊጆቸ ጋር

  • @WenshitWenshit
    @WenshitWenshit3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @user-om7lk2dx1u
    @user-om7lk2dx1u3 ай бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክ አባቴ ጥራኝ ደጅህን አሳየኝ

  • @Meseret-zk9gh
    @Meseret-zk9gh3 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ እኔንም ለደጅ አብቃኝ ቖጠሮዬን ፍታለኝ

  • @user-jf3vk2vi1t
    @user-jf3vk2vi1t3 ай бұрын

    ወለተ አረጋዊ አመተ እየሱስ ወለተ እየሱስ በፀሎት አስቡን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46583 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አድርሰኝ❤❤❤🙏🤲🤲

  • @user-pu4dw4gs5e
    @user-pu4dw4gs5e3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጀህ አብቃኝ ብየህ አብቅተህኛል ክብር ምስጋና ይግባህ ደግሞ የሂዎት ታሪክ ተቀይሮ ቋጠሮዬ ተፈትቶ ለመመስከር አብቃኝ

  • @Mesitube1991

    @Mesitube1991

    3 ай бұрын

    Amen

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀ ያብቃን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw9923 ай бұрын

    ያሳደከኝ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አንተ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ🙏🤲🤲

  • @user-wl7pt6pe3t
    @user-wl7pt6pe3t3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወድሜ ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በፅለት አሥቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ በጣም ጭቅላይ ነኝ

  • @WediKidanemhret
    @WediKidanemhret3 ай бұрын

    ወልደ ሳሙኤል ብላቹ ተጠመቁልኝ ሰላሙ እንዲሰጠኝ በቤቴ። እግዚኣቢሄር ኣመስግኑ።

  • @abiytadesse700
    @abiytadesse7003 ай бұрын

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HanaAbebe-il8bl
    @HanaAbebe-il8bl3 ай бұрын

    አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ አብቃኝ ለምሰከርነት አብቃኝ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb13333 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም አስበኝ እባክህ

  • @yeabyehula9815
    @yeabyehula98153 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ መንገዴን አስተካክልልኝ ለደጅህ ሳታበቃኝ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሳታሳየኝ ነፍሴን አትውሰዳት አደራ wlte mariyam

  • @EngduDemisse
    @EngduDemisse3 ай бұрын

    ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልኝ እባካችሁ በዙሪያዬ ብዙ ችግሮች ከበውኛል ለደጁ እንዲያበቃኝ ሠማዕቱን ለምኑልኝ

  • @SimonAraya-eo3bm

    @SimonAraya-eo3bm

    3 ай бұрын

    ሰማእቱ ጠላቶችህን የጥፋልህ

  • @user-kj9zj9tm5q

    @user-kj9zj9tm5q

    3 ай бұрын

    የከበቡህን ችግሮች ሁሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ያራግፍልህ።

  • @Coolacting
    @Coolacting3 ай бұрын

    አባቴ ቅድስ ጊዬርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra11272 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtemariamtesfay5354
    @habtemariamtesfay53543 ай бұрын

    እዝጋኣብሄር ይክበር ይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ

  • @mariregasa386
    @mariregasa3862 ай бұрын

    መህረተ ሰላሴ በላችሁ በስሎታችሁ አስቡኝ

  • @hayteb7446
    @hayteb74463 ай бұрын

    እኔ ፀዳለ ማማርያም እባላለሁ፣ ባለቤቴ ወልደ ሰማዕት ይባላል፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ችግሮቻችን ሁሉ ፈትቶ ለደጁ እንዲያበቃን፣ እስከዚያም ሰላምና ጤናችንን እንዲስጠን፣ ከሚፈታተነን ክፋ ነገርም ሁሉ እንዲጠብቀን፣ ተናግሮ አናጋሪዎችንም ከኛ እንዲያርቅልን፣ እኛንም ልቦና እንዲሰጠን፣ ወለተ እየሱስን አንዲፈውስልን፣ ከፈጣሪያቸን አማልደን፣ አሜን!!!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 ай бұрын

    በሰደት ላይ ነኝ ያለሁት ወለተ ሀይማኖት ነኝ በፀሎታቹው አሰብኝ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሸ በሉኝ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ወንድማችን ለአንተ የደርሰልክ ለኛም ይድርሰን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin60583 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ዎንድሞቼ መድሃኒኣለም

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @raheltigstu1679
    @raheltigstu16793 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጅነቴ አሳዳጊዬ አባቴ እባክህ ሁለት ዓመት በጉጉት ጠበኩ እባክህ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ መምጣት እንድችል እርዳኝ ጥራኝ። ከሞት ያተረፍከኝ ልጅህ የጭንቅላቴን ኦኘሬሽን በመፍራት ነዉ ከደጅህ የቀረሁት ይህንን ፍረሀቴን አስወግደህ ብርታት ሁነኝ! ደጅህን ብቻ እንድረግጥ ፍቃድህ ይሁን! ለምስክርነት አብቃኝ

  • @mehrte
    @mehrte3 ай бұрын

    ሀይለ ማርያም ፣ ቅድስተ ማርያም ፣ ወለተ ኢየሱስ ፣ ወለተ ወልድ ፣ ዉጪ አገር ነን እግዚአብሔር ካለ እንመጣለን ፀልዩልን እናመሰግናለን ።

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n3 ай бұрын

    ❤ አቤት መታደል ቦታዉን የረገጣችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw64513 ай бұрын

    አሜን

  • @selamawit8134
    @selamawit81343 ай бұрын

    እሺ ዴቭ እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድሜ ❤ ልጄን ያማታል ብዙ መድሀኒት ነው የምትወስደው ዐፀደ ማርያም ;ኪዴነ ወልድ ; እህተ ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ለደጁ እንዲያበቃን ሰማእቱን ለምኑልን ዴቭ ❤❤❤

  • @user-ll7ru1wh7m
    @user-ll7ru1wh7m3 ай бұрын

    Semetu kedese gerges bsewerue aseben🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zn5ho2mm9m
    @user-zn5ho2mm9m2 ай бұрын

    እናቴ እድሜ ልኳን አዬዘከረችህ ያለችው ሰማዕተ ልዳ ቅዱስ ጊዎረጊስ ጊዎረጊስ ዋሴ እያለች እስካሁን ድርስ የምትዘክርህ እኔንም ለደጅህ አብቃኝና በረከትህን ልካፈል፡፡ ሰማዕተ ልዳ ቅዱስ ጊዎረጊስ ሠይፈሥላሴንና ፍቅረሥላሴን በፀሎታችሁ ስቡን!!

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse843 ай бұрын

    Thanks to God 🙏🙏🙏

  • @user-es6pf6lv1x
    @user-es6pf6lv1x3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ በስደት ነኝ ለደጅክ አብቃኝ ሰው የማያውቃት አንተ የምታውቃት እህቴ ትምርልኝለክ እኔም ታምርክ ለአለም እንድመሰክር ብርታት ሁነኝ

  • @lakewkidane7340
    @lakewkidane73403 ай бұрын

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ የበረከት ሥፍራ እንድደርስ ፈቃድህ ይሁንልኝ !

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m3 ай бұрын

    ሰማእቱ ጊዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @dbdbdbdhdhh4034
    @dbdbdbdhdhh40343 ай бұрын

    ወለተ ሰምበት ብላቹ ተጠመቁሉኝ በሶው ሃገር በስደት መንፈስ ኣሳቃይቶኛል እባካቹ 😢

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x2 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስሙየተመሰገነይሁን እኛንም ከሰደትመልስ ለደጁያብቃን ወለተስላሴ ብላችሁ በፆሎት አስብኝ የቅዱስ ጊወረጊስ አማላጂነቱ ተራዳይነቱ አይለይን ይእንን እድንሰማ ከእግዚአብሔር በታች በችሎታችሁ ያቀረባችሁልን እግዚአብሔር የስጣችሁ👏

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51383 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ፈፅምልኝ የጀመርከውን እና ልመስክር

  • @mestawet438
    @mestawet4383 ай бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ የሁልጊዜ ፆለቴን አንተ ታውቃለክ. ለዴጂክ ብቻ አብቃኚ.

  • @sehenyee
    @sehenyee3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን እልልልል እልልልእልልልእልልል እግዚአብሄር ይመስገን በዚህ ክፉ ግዜ ይሄን ድንቅ ቦታ እንዳይ ስለፈቀድከልኝ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢😢❤❤❤❤ሁላችሁም ሂዱ ቦታውን እርገጡ የሰው ወሬ አትስሙ እኔም ቤታው ደርሼ መጥቻለው እባካችሁ ሂዱ ግን ግን ንስሃ ገብታችሁ ሂዱ በረከት ድህነት ሰላም ፍቅር ትህትናን አትርፋችሁ ትመለሳላችሁው

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s3 ай бұрын

    የእየሱስ ክርስቶስ ምስክር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔን ቆሻሻዋን ልጅህን እደጅህ ወስደህ እጠበኝ እንደበረዶም ነጭ አድርገኝ የኔ አባት አንተ የልቤን ታውቃለህ😢

  • @lidacall9142
    @lidacall91423 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @sebleabraham9808
    @sebleabraham98083 ай бұрын

    እመቤቴ እርጂኝ ለደጅሽ አብቂኝ። ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm3 ай бұрын

    ሰማእቱየ የልዳው ኮኮብ ተአምራትህን በመስማት ነብሴን ሀሴት እያደረገች ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔንና ቤተሰቤን ም አስበን ለደጅህ አብቃን አሜን ።

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m3 ай бұрын

    Ameeen qeduse goyereges ladaje abekane kanabetasaboche b

  • @Addiss23
    @Addiss233 ай бұрын

    እኛም ለ ደጁ ያብቃን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha99993 ай бұрын

    Gebari teamir kidus Georgis abate nafkehegnal dagim ledejih abkagn yenafekuh wegenoche bemulu dejihin lemerget yabkachihu🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-jg6ff8sn9k

    @user-jg6ff8sn9k

    3 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hxhx8175
    @hxhx81753 ай бұрын

    ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ቀን የጨለመብኝ ሰው ነኝ ለደጁም እዲያበቃኝ 😢

  • @user-jg6ff8sn9k
    @user-jg6ff8sn9k3 ай бұрын

    sama'aatuu abatee yee Aabbatee wadaaj ledajiik habqagn be hiwote yee gaba tarara shakim inqoqilish huluu fitalign le miskirim habqagn Ameen

  • @user-ji6fx8qc9x
    @user-ji6fx8qc9x3 ай бұрын

    Enenem ebakhhh dejehhh wesedge

  • @FissehaMalele
    @FissehaMalele3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቤትህ እንድመጣ አንተ ጥራኝ፣ህይወቴን የተስተካከለ ይሆን ዘንድ አንተ ከመድሀኔአለም አማልደኝ !!!

  • @medmed1423
    @medmed14233 ай бұрын

    Kudus gorgis lesebel adrisen ❤

  • @user-yp3ss6sq7v
    @user-yp3ss6sq7v3 ай бұрын

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ። በአቅም ማነስ ባይሳካልኝ ወደፊት ፈጣሪ ስለማይጥለኝ ይረዳኛል።

  • @azebjamboy

    @azebjamboy

    3 ай бұрын

    ኣሜን ለሁላችን ደጁ ያብቃን

  • @user-zu5rl9hj4j
    @user-zu5rl9hj4j3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ ኤልሻዳይዎች ህዝቡን ስትወስዱ የመጀመሪያ ጥምቀታቸውን ለኢትዮጵያ ይጠመቁ ዘንድ እናተ ሀሳቡን ብታቀርቡላቸው ብዙ ንፁህ ልብ ያላቸው ስላሉ እግዚአብሔር ይቅር እንድለን😢

  • @liyulyu-nn4td

    @liyulyu-nn4td

    3 ай бұрын

    Ewnte new endza yadrgulen egzabher hagerachenene endfetalen. Hulum sel emye Ethiopia yetmki yetyki egzabher yemsanew yelem. Egzabher eghanemnyerdaj Tru hasab new . Kalmnagere dejazmachente yekerale yebalale. Chuhete menm ayfyedem. Wedza yemhedu Hulu sewoche selhagerachehu teyku.

  • @user-zc5sj6sx2g

    @user-zc5sj6sx2g

    3 ай бұрын

    ወንድሞቼ ሀሳባችሁ ጥሩ ነው ።ለእኔ ግን ይከብዳል ለምን ብትሉኝ ከመሄዴ በፊት የቤተሰቤን እዚህ ምስክርነት ላይ ኮሜንቶቹ ላይ አስቡን ያሉ የክርስትና ስሞች በጣም ብዙ ይዤ ገብቼ ያየሁን ስቃይ እኔ አውቃለሁ። ለተወሰነ ሰአት ሰዎችን ማናገር አቁሜ ነበር ቢሆን የቻለ ደጁን ቢረግጥ የሰው ዘር ሁሉ።

  • @user-ex2df6uc9g
    @user-ex2df6uc9g3 ай бұрын

    እደዉ ቅዱስ ጊወርጊስፈዉሴ ነህ አተ ያጎቴ ጊወርጊስ እርዳኝ የሜዜዉ እኔንም መገዱን አሳምሮ ገዘቡን አጊቼ

  • @sosinaeshete1577
    @sosinaeshete15772 ай бұрын

    Sematu ena ahuni balimeta eqani beteseboche editemeku adirigiligne amilaki giwerigisi abata ledegih abikagne🙏🏾🙏🏾🥰

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne34933 ай бұрын

    ፍቅርተ ማርያም ፡ወለተ እስጢፋኖስ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan78453 ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms3 ай бұрын

    Egziabiher amlak aboy nezi bota abkaani semat kdus giorgis bxoletkan bereketkan degfeni

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare91113 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ይሁን አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-xe7qx8ic2h
    @user-xe7qx8ic2h3 ай бұрын

    ብዙ ጊዜ ስለ በርሜል ጎርጊስ ፀበል አያለሁኝ የኔ ጥያቄ ደግሞ ብዙ ነው ነገር ግን የልዳው ጎርጊስ ፈቃድ ሆኖልኝ ደጁ ደርሼ መለስ እንደሚሰጠኝ አምናለሁኝ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare91113 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን ወለተ ሐና በክርስትና ሰሜ አሰጠምቁልኝ

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ እስራትን ፍታኝ አባት

  • @bezatemir5402
    @bezatemir54023 ай бұрын

    የልጅነቴ ሰምአት በምህረትክ እኔንም ቤተሰቤንም ለደጅህ እብቃን

  • @user-gf5sw1nq8j
    @user-gf5sw1nq8j3 ай бұрын

    ወንድሜ ለአንተ የደረሰ ሊቀ ሰማአቱ ለእኔም ይድረስልኝ።

  • @arsemawudneh1441
    @arsemawudneh14413 ай бұрын

    ሰማእቱ ደጅህ እንዲመጡ በፍቀድክላቸው ወዳጆችህ ብለህ ደጅህን አስረግጠኝ 😢

  • @user-vh4nr4dn9v
    @user-vh4nr4dn9v3 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስጊወርጊስ ለደጁ አብቃኝ ወላዲተአምላክ ቤዛዊተ አለም አቺ አሳስቢልኝ❤❤❤❤

  • @Tsion16199
    @Tsion161992 ай бұрын

    Tadileh benatih wendime lenante yederesew Kidus GIORGIS legnam yideesilen!!!

  • @YeshiTeshale
    @YeshiTeshale3 ай бұрын

    ሠማአቱ እኔንም ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝ ሠማአቱ ታምርህን እያየሁ ጓጓሁ ባለሁበት ፈውሠኝ በደጅህ እከምመጣ ቅዱሰጌወርጊሰ አባቴ

  • @seniines-dd6qs
    @seniines-dd6qs3 ай бұрын

    ዉድሚ ሠመአቱ ቅደሥ ጉርጌሥ ላንተ የደርሠ ለኛም ይድርሥልን አሚንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hewanhailemariam9700
    @hewanhailemariam97003 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን እባካችሁ ወንድሞቸ እህቶቸ እረ ለኢትዮጵያ ፀልዮልን ከጭንቆ ይገላግለን ለኛም እግዚአብሔር ፀልዮልን

  • @haymetabraham7266
    @haymetabraham72663 ай бұрын

    Egziabher yakeberlgn atsde mariam belhe lemitku semin setlgn setlgn dawit ebakhe

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu80373 ай бұрын

    እባካችሁ ስለ እመብርሃን ወለተ ማርያም፣ መዓዛ ማርያም፣ ፍቅርተ ማርያም፣ እስካለ ማርያም፣ ሀብተ ማርያም ብለህ ፅፈህ ስጥልኝ

  • @AsratNigussie-qz4wq
    @AsratNigussie-qz4wq3 ай бұрын

    Egnanem ledegeh abekan

  • @user-kj9zj9tm5q
    @user-kj9zj9tm5q3 ай бұрын

    እመብርሃን እባክሽ እኔንም ከእስራቴ ፍችኝ ።

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m3 ай бұрын

    ገብረ መድህን ብላቹህ ተጠመቁልኝ በስድት ነኝ እግዚአብሔር የልቤ ሁሉ ይፈፅምልኝ

  • @user-oy3gw4zp7r
    @user-oy3gw4zp7r3 ай бұрын

    Ebakehe.wendeme.ehete.besew.hager.nate.bebezu.negeroche.tetebeteba.new.yalechew.endeshama.keleta.betesebuane.yemetereda.leg.neche.semaiyetu.hulune.yawekewale.tsege.dengel.belachehu.asebuate.welete.welede.welete.kidane.asekale.medehene.esete.geberelbelachehu.asebune.besemitu.bekiduse.geyorgise.asasebulen.❤❤❤❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንድን ሰማ ያደረገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነ ልጄ ለደጁ እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አሰቢኝ

  • @dawiteshete311
    @dawiteshete3113 ай бұрын

    ሰማዕቱ ለደጅህ ከብቃኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @romange5198
    @romange51983 ай бұрын

    አያሉና ስማአታ ቅድስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ሀፈርህ እርግጥ እድናለሁኝ እንኳን ተጠምቄ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ዘመን በከንቱ በሐጥያት አይ ለቅ ቀሪ ዘመንን የሚያቀው አምላክ ነው በደጅህ መጥቼ የንሰሃ ሞት ልሙት ከነልጆቼ ከነ ልጅ ልጆቼ ልዳን ልዳ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ።

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr3 ай бұрын

    አበይቱ ቅዱስ ጊዩርጊሰ አባቴ ለጀድህ አበቃኝ አኔ ሀጥያትኛ ነኝ አና 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jerusalemdese992
    @jerusalemdese9923 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ እስከዛው ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ፀልዪልኝ

Келесі