bermel Georgis እመቤታችን በነፍሴ ሆኜ ስጋዬን ስታሳየኝ በጣም ሸተተኝ አልመለስም ስላት... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 111

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r6 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ከስደት መልስለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤

  • @helinasebsibew8615

    @helinasebsibew8615

    6 ай бұрын

    Amen❤

  • @user-wc3ws9gj9p

    @user-wc3ws9gj9p

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ ለደጅህአብቃኝ እባክህ አባቴ እርደትህበርከትህ ይድርሥልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye76876 ай бұрын

    ይፀልዩልን አባታችን በስደት ለምንኖር ልጆቸወት በፀሎት ያስቡን እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤቱ እንዲያበቃን

  • @user-jp3cp3jz5d
    @user-jp3cp3jz5d6 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ቤተሰቦቼን ከጦርነት አውጣልኝ ተጨቀዋልና ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁኑኑ ድረስላቸው አባቴ እኔ ሀጢአተኛዋ ልጅህ ሁሉንም ቤተሰቦቼን ይዤ እንደምመጣ ነግሬሀለሁ አባቴ ሰማዕቱ ድረስ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወልደ ሚካኤል ወለተ ሚካኤል እህተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ልደታ አብ ርስተ ቅዱሳን ከነቤተሰቦቹ እያላችሁ

  • @ayinadisadmasu

    @ayinadisadmasu

    6 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ

  • @user-jp3cp3jz5d

    @user-jp3cp3jz5d

    6 ай бұрын

    @@ayinadisadmasu አሜን፫ እህቴ

  • @user-ho1ic8wq1r
    @user-ho1ic8wq1r5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ እኔንም ጥራኝ ለወዳጆችህ የምታሳየውን ታምር አሳየኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢እስከመቸ በጭንቀት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እባካችው ወገኔ በጸሎት አስቡኝ ሁሌም በጭንቀት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭።

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed65666 ай бұрын

    ሰማቱ ለደጂህ አብቃን አባታለም በረከትወ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🎉

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash65026 ай бұрын

    የሰማእቱ በረከት ይድረሰን🙏🙏🙏🙏

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @avg4628
    @avg46286 ай бұрын

    የኣባታችን ንግግር በእውነቱ ሂወት ይሰጣል ኣባታችን በፀጋ በሞጎስ ይጠብቅልኝ

  • @tigitube9484
    @tigitube94846 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ን ልጄን ማርልኝና ድንቅ ተአምራትህን ልመስክር

  • @ituneethiopia8427

    @ituneethiopia8427

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እናት

  • @mimigm6595

    @mimigm6595

    6 ай бұрын

    Egziabher yimarish!!!! Ayzoachihu!!!

  • @kabebushhailu4835

    @kabebushhailu4835

    6 ай бұрын

    Kedus gorgese yemrelsh ❤❤❤

  • @user-ph4zt7vw3u

    @user-ph4zt7vw3u

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

  • @genitmd1829

    @genitmd1829

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እናታለም።

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye64906 ай бұрын

    ሰመአቱ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የለብኝ ቋጠሮ ፍታልኝ

  • @hayime5938
    @hayime59386 ай бұрын

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @user-wi6gd8kf1f
    @user-wi6gd8kf1f25 күн бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስጊወሪጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ki9ie6gp7w
    @user-ki9ie6gp7w3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኛ ሰማህቱ አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-er9cu3pu8j
    @user-er9cu3pu8j3 ай бұрын

    አባታችነ በጸሎቶት ያስቡን የሰማዕቱ በረከት ይድረሳችሁ ልጆቼ በሉን ቤተሰቦቼንም እርዳልኝ የሰማዕታት አለቃ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለኢትዮጽያ ጽኑ ሰላሙን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @TigstBrhan
    @TigstBrhan6 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @BayushBelete-gb3ly
    @BayushBelete-gb3ly3 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እቆቅልሼን ፍታልኝ አመን አሜን አሜን❤❤❤

  • @habitam
    @habitam6 ай бұрын

    ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን ለደጅህ አብቃን 🙏❤️❤️የኛ ፈጥኖ ደራሽ 🙏ኢትዮጵያ ባርክልን 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @fithaklilu3993
    @fithaklilu39936 ай бұрын

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዪርጊስ ለቦታዉ አብቃኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek10006 ай бұрын

    እልልልል እንዴት ደስ ሚል ምስክርነት ነዉ መስቀለ እየሱስ አቤት መዳኛችን እኮ ብዛቱ አልተጠቀምንምእንጂ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p6 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ነው ደስ የሚለው አባቶች ሲፈወሱ

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n12 күн бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሰላም መልሰኸ ለደጅህ አብቃኝ ኤልሻዳይ ሚዲያዎች እግዚአብሄር ይባርኬችሁ የእውነት ለአለም ለምታስተላልፋት የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw58343 ай бұрын

    አባታችን አምለከቅዱሳን ይርዳዎት ለሁሉም ገዚ ስላለው ነው በርሶ ጉለበት እመቤቴ ትከብረለች በርቱልን አምለክ እኛንም ለቦታው ተብቃን ርሶንም የአገልግሎት ዘመኖት ይበረክ

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r6 ай бұрын

    እደዝህ ያሉ አባት የኛየእኛን አገር ቢጎበኝልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q6 ай бұрын

    የኔ አባት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @tigist2192
    @tigist219220 күн бұрын

    አደበታቸዉአደበታቸዉሲጣፍጥ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfahunberihun8444
    @tesfahunberihun84443 ай бұрын

    Kidu’s Geiorgis yeljin Andenet fetalign 🙏🙏🙏

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s6 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-yt1ld6lc2i
    @user-yt1ld6lc2i6 ай бұрын

    አሜን አሜን ልብ ስጠኝ ለደጅ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde3 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Emebete Maryam weladite amlak lezi yetekebere bota abkeni

  • @AfterDeathExperience
    @AfterDeathExperience6 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን። በእውነቱ ሰማዕትነትን የመቀበል ጥንካሬን መላበስ ምንኛ መታደል ነው። ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም አንድ ቀን ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ።

  • @astekastek1000
    @astekastek10006 ай бұрын

    ይገርማል በስማም ማስተዋል ይስጠን እህ መቼ ይሆን ይሄ ቦታ ምረግጠዉ መዳህናለም አባቴ አቤቶ ለንስሀ ሞት አብቃኝ በቸርነትህ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh6 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen egizaberi mazigen kidusi giyorgise lanate yedarase lenyam yedarase ameen kalewote yasemaln abatachn tsalotachu ayilayen ameen

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i6 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ና እኔም በኤሻዳይ ሚድያ ወጥቸ ለመመስከር አብቃኝ እባክህ አባትሆይ እርዳኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34526 ай бұрын

    በስመ ስላሴ ይህንን ሚዲያስከታተል የሰማእቱን የቅድስጊወርጊስ ታርክስሰማ እባየን ማቆም አልችልም😢😢😢😢😢😢😢ሰማእቱ እባክህ እደፍቃድህ በሰላም ከስደትመልስህ ደጅህን አሳየኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes6 ай бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ኤልሻዳይ ሚድያወች ሒዱና ወደ ሚድያ አዉጡት ይሔን ቤተክርስቲያን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q6 ай бұрын

    የኔ ወርቅ አባት ኑሩልን እህታችን ላች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @jejegetachew
    @jejegetachew2 ай бұрын

    እደምህረትህ ባለንበት ማረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ow5kh7ml2i
    @user-ow5kh7ml2i6 ай бұрын

    Abatachin fexary yixebiqit yelibachun meshat yimlalot fexary❤❤❤

  • @lidyatesfaye1150
    @lidyatesfaye11504 ай бұрын

    የታደሉ አባት

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib6 ай бұрын

    Amen kale hiwotin yasemalin❤❤❤

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto5 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስድት ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት እኔንም መልስለደጅህ አብቃኝ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran83966 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሀጢያቴን ሳትመለከት ከስደት መልሰህ ለደጅህህ አብቃንንን😢😢😢😢😢😢❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህተ ሚካኤል እያላችሁ ወልደ አረጋይ ብላችሁ አስቡልኝ😢❤

  • @user-qg5ig5nx1d

    @user-qg5ig5nx1d

    6 ай бұрын

    አቤት እጹብ የሥላሴ ስራ።

  • @osmankamal4663
    @osmankamal46635 ай бұрын

    አባታቺን ቃለ ሂውት ያአስማልን ❤❤❤ እኛንም በስው ሀገር ያአለነውን ፍጣሪ እርድቶን ለደጂው ያአብቃን

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn6 ай бұрын

    Emeberehan teredan❤❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n6 ай бұрын

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ብረሃኔን አብርተህልኝ ለምስክርነት አብቃኝ ኤልሻዳይ ሚድያዎች ሰመዓቱ ይጠብቃችሁ ከስደት መልስ በእናተ ማህበር ጎዞ ለማድረግ ሰመዓቱ ይፍቀድልኝ 👏👏👏 የአባታችንን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልኝ የቻልኩትን የበረከት ልሳተፍ እመብረሃን ወላሊቱዋ ፍቃድሽ ይሁንልኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74506 ай бұрын

    እጅግ ድንቅ ነው እራሴን በቦታው ላይ አስቀምጨ ነው ያዳመጥኩት ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበን

  • @mulusew505
    @mulusew5056 ай бұрын

    አንደበታቸው ደስ ሲል

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn6 ай бұрын

    Bereketote❤yedereben

  • @saragirma5196
    @saragirma51966 ай бұрын

    አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳችሁ 😢

  • @user-qy1wu9qe9s
    @user-qy1wu9qe9s6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft6 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ 16:05 አብቃን ከታሰርንበት ፍታን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire48906 ай бұрын

    Sema'itu kudus Georges abate ladajih abikang 😢😢😢welta timket bilachu bastelotachu asebugn y egzeabhr betseboch

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l6 ай бұрын

    አሜን

  • @meronkebede2709
    @meronkebede27096 ай бұрын

    Semaitu kidus giyorigis lebet abikagn

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d6 ай бұрын

    እጹብ የስላሴ ስራ።

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha99996 ай бұрын

    Yene abat kosasa miskin meslew Christos yemeretachew endehonu yastawikal benante tselot hagerachinin bekash yibelat tsegawin yabzalot❤❤❤

  • @user-ee4sg8tt5q
    @user-ee4sg8tt5q6 ай бұрын

    Gergisyye Abbate denqi new❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawuitsolomon7714
    @samrawuitsolomon77142 ай бұрын

    እባክህ መላ ቤተሰቤን ማርልኝ

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose55346 ай бұрын

    Abatachen Edmena Tena yestewo!

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l6 ай бұрын

    Egzeabhaer yenesgen

  • @BeneyasYedegualij
    @BeneyasYedegualij5 ай бұрын

    የጀጎላዋ ንግስት ትባርኮ በጣም ቦታዋን አውቃታለሁ ውነታቸው ነው ስልካቸውን እፈልጋለሁ እባካችሁ❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ

  • @dngleyadefkri5866
    @dngleyadefkri58666 ай бұрын

    Kdus giorgs aboy nab betka abxhana haderaka ms sdray nab betka kiregx fkedeley kem hatiyatey zeykones kem mihret amlak ykuneley 🙏

  • @sosysosy225
    @sosysosy2256 ай бұрын

    Egzabhair yemasegen engyanem ladagyo yabekan keduse Giorgies abatea

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j6 ай бұрын

    አባታችንበረከታቹህይደርብነ❤❤ሠማእቱቅዱስገወርጊስለደጀህአብቃኝ❤❤

  • @mozaiktube9105
    @mozaiktube91056 ай бұрын

    Fqadeslasie eyalachu bexolotachu asbugn sttemequ. Yekdus semaet giorgis Bereket rediet yderebgn ende enante lebietu yabqan. AMEN.

  • @amanuelewnetu7449
    @amanuelewnetu74496 ай бұрын

    gn. hulum ayiweram besewu like new mawurat

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia6 ай бұрын

    የኔአባት

  • @belletdemssie9558
    @belletdemssie95586 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰኽ ለደጅኽ አብቃኝ

  • @betyabey1303
    @betyabey13036 ай бұрын

    selme.yigzyibeher.betsboche..betlotchehu.asebuyi.welte.mekhele😢

  • @hayime5938
    @hayime59386 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ef8cb9ts5y
    @user-ef8cb9ts5y5 ай бұрын

    አባታችኝን በረከትህ ይድርብኝ😂😂😂😂😂😂

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951Ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድሞቸ እኔም ከስደት መልሱ ሰማአቱ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እህታችሁሀብታም ወለተ ሰበት ፀልዩልኝ መላአክት አድርሱልኝ ለሰማአቱ ሆደን እየፈኝ በክፉ መፈስ ተይዣለሁ እና ንገሩልኝ ምልክቱን አሳይኝ በሀዛብ አገር ነኝ ያለሁት እደዉ አደራ ንገሩልኝ

  • @user-qw2md6ho3c
    @user-qw2md6ho3c6 ай бұрын

    Kodiak Korea abti ldjah abkan

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste81066 ай бұрын

    Ewy Begugut stebkew neber

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d6 ай бұрын

    Sematu le sestegna giz fikadk yihunin tsiragne

  • @senayetgamada9693
    @senayetgamada96936 ай бұрын

    Yea asrate berachinen lea endzeh yale church meredat yegebale

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r6 ай бұрын

    አይ ባቴ ሲወሩ እኔአገር ያለውን

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    የሥደት እህትነ ወድሞቸ ከሥደትመልሦ ለደጁያብቃን ሠማዕቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw5 ай бұрын

    ኤልሻዳይ ሚዲያ እባካችው ስልክ ቁጥር 🙏🙏🙏🙏

  • @muluembatmuluembat4567
    @muluembatmuluembat45676 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃን ሰማአቱ ቤተሰቦቸ ነፍሰጡር ሴቲ መሂድ ትችላለች ወይ

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw5 ай бұрын

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅች አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmachewab9108
    @girmachewab91086 ай бұрын

    ከባህርዳር የት ብለን ነው የምንሳፈረው ከይቅርታ ጋር

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    6 ай бұрын

    ቋራ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z6 ай бұрын

    Egezhbr yemsgan Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5c6 ай бұрын

    Abatachn.edemena.tana.ystelen.sametw.gorges.enaneme.ladagw.ybekan

  • @senayetgamada9693
    @senayetgamada96936 ай бұрын

    Endete adregen enagegnachew

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    6 ай бұрын

    0916204194

  • @astekastek1000
    @astekastek10006 ай бұрын

    አባታችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉገጠመኝ ይስሙ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ይከታተሉ ይበልጥ እዉቀት ያገኛሉ መፃፋቸዉ ያንቡቡ በማለዳ መያዝ ካንድ እስከ ሶስት ክፍል አራተኛዉ መፃፋቸዉ አባዶን ነዉ የምህር ተስፋዬ አንጥላ ቡዳ ምንድነዉ እና የንፍስ ዉጋትና ገጠመኝ ናቸዉ እባኮትን ይከታቱሉ አባታችን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia84276 ай бұрын

    የኒን አባት account ለምን አላስቀመጣችሁም ወይም ስልክ???

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    6 ай бұрын

    0916204194

  • @Tsehay-lo2pz
    @Tsehay-lo2pz6 ай бұрын

    Denez

  • @ituneethiopia8427

    @ituneethiopia8427

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ሰይጣን

  • @rozayilma523

    @rozayilma523

    6 ай бұрын

    Tengna nshe gen ?

  • @user-ph4zt7vw3u

    @user-ph4zt7vw3u

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፅህ የዲያቢሎስ ስራ የተመታህ ሁን በስላሴ ስም

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom77216 ай бұрын

    😂 አቤት እብድ አቤት እብድ አቤት እብድ.. ..ኧረ ወዴት እንሂድ? 🤣

  • @azebt3802
    @azebt38026 ай бұрын

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

Келесі