እግዚአብሔር የለም ብዬ ሳማርር ሰይጣን ተጫወተብኝ 73 || በየቤታችን ያሉ ችግሮች | Komos Aba Samuel Tesema

Фильм және анимация

ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Пікірлер: 137

  • @getehailu4694
    @getehailu46947 ай бұрын

    ላባታችን የድግል ማርያም ልጅ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን

  • @MahderBirhanu-v9f
    @MahderBirhanu-v9f13 күн бұрын

    Abate yet new magegnik abate inaten amemebign abate ibakik yiragn ere inate yalwesenibet bot yelem gin madanit tiwosdalech gin minm lawx yelatim ibakachu inaten atrifulign kabad beshita new yesua abate iyalchu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch43187 ай бұрын

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። ቀረፃው ግን ብዥታ ስለሚበዛው ወደፊት ቢስተካከል እላለሁ።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher6597 ай бұрын

    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እረ ኡኡኡኡኦ አምላኬ ይቅር በለን ተለመነን

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah2 ай бұрын

    አባተችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @MekdesMekdes-bf3ph
    @MekdesMekdes-bf3ph7 ай бұрын

    እንኳን ለእናተችን ለቅድስት ከዳነ ምህረት ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    6 ай бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d7 ай бұрын

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ ሆይ ለአባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አበብዝቶ ይሰጥልን።

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe6 ай бұрын

    አባታችን ፈጣሪ የሰጦትን የመፈወስ ጸጋ ተቀብለው መከራና ስቃይ ላይ ያሉትን ወደ ፈጣሪያችን እንዲመለሱ እያደረጉት ያለው ፈውስ የተመሰገነ ይሁን።አሜን!!!

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v17 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch43187 ай бұрын

    አባ ፀጋዎትን ያብዛልን።አሁንማ ሴራቸው ተጋለጠ። ድብቁን፣ የጨለማውን ኢየሱስ😢😢😢 በካራቴ የሚፈውሰውን መንፈስ ርኩስ ተሞልቶ በልሳን የሚለፈልፈውን አየነው እኮ...!!! አዳሜ/ሔዋኔ እንንቃ። በ ብዙ Like እና Share ብዙዎች እንዲማሩበት እንዲነቁበት እና ወደ ልቦናቸው እንዲመለሱ እናድርግ።

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryamАй бұрын

    የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher6597 ай бұрын

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @Eyob797
    @Eyob7977 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን ይባርኮት ይጠብቆት::

  • @AaAa-nu4pv
    @AaAa-nu4pv20 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde69606 ай бұрын

    አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ክነህቤተስቦቺ አድራ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @danielamare475
    @danielamare4756 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @user-ov2cd5yf4g
    @user-ov2cd5yf4g5 ай бұрын

    እንኳን ለቅዱሥ ሚካኤል ክብረ ባእል አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo2zq4vq5h
    @user-xo2zq4vq5h6 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክልን

  • @user-tt1my6kr2b
    @user-tt1my6kr2b6 ай бұрын

    በጌታ በእየሱሲ ክርስቶስ ስም የስው ክፋት ግን በስም አብ. እግዚአብሔር ይመስገን ከፔንጤ የመለስኝ😢 እልልልልልልል

  • @saraa2501
    @saraa25016 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe1yt3hp3v
    @user-fe1yt3hp3v6 ай бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መድሃኒያለም ሆይ አንተ በምህረትህ ዳብሰህ

  • @chuchubekele8499
    @chuchubekele84996 ай бұрын

    Thank you our father God bless you

  • @user-cg1zv1tm8d
    @user-cg1zv1tm8d7 ай бұрын

    አባታችን ርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ንሩልን አባታችን

  • @user-db4nb2wg6o
    @user-db4nb2wg6o6 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን አጥፊያችን በርትቶብናል እና እግዚአብሄር ሆይ እንደነዚህ ሰዎችን አብዝተህ ስጠን ሁሌም ክብር እና ምስጋና ለእዉነተኛዉ ለድንግል ማርያም ልጅ ከእነ እናቱ ይሁን አሜን ፡፡

  • @footballtips4593
    @footballtips45936 ай бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @GeremewTeku
    @GeremewTeku6 ай бұрын

    አባ ጌታ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    Күн бұрын

    Amen amen amen

  • @user-vt7dz2ok3f
    @user-vt7dz2ok3f7 ай бұрын

    አበታችን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eva-cg7ee
    @Eva-cg7ee6 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን አባ❤🙏

  • @kidye16ema
    @kidye16ema6 ай бұрын

    ወገኖቼ ይሄን ሼር አድርጋችሁ በአዳራሽ ያሉትን ነፍሳት እናድን 😢😢😢

  • @EstubDemeke
    @EstubDemeke5 ай бұрын

    Thank you our father God bless

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w6 ай бұрын

    አባታችን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጂ ይጠብቅልን በድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @ebenezerdaniel8144
    @ebenezerdaniel81446 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gl1oz4vr2m
    @user-gl1oz4vr2m6 ай бұрын

    ዘርፌ ና ትዝታውን ከዚህ ነበር ማምጣት😢

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx21 күн бұрын

    ባራሻሻሻሻራራራራ የሚል እነማን ነበሩ

  • @AstrSeliman-nm3rj
    @AstrSeliman-nm3rj6 ай бұрын

    ከበር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም 🙏🙏🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65787 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @MonaAhmed-er6hb
    @MonaAhmed-er6hb6 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ይጨምርላቸው እግዝአብሄር አምላክ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ አባቶቼ ወንድሞቼ እናቶች እህቶቼ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹👏👏

  • @user-tp4oz4ve6z
    @user-tp4oz4ve6z6 ай бұрын

    😃😃😃😃😃😃😀😃😃

  • @amanuel5687
    @amanuel56876 ай бұрын

    እንኻን ደህና መጡ አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባ በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @genettecere8937
    @genettecere89376 ай бұрын

    አባ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጠዎት እኔም እግዚአብሔር ሲፈቅድልኝ ለደጀዎ ያብቃኝ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus34956 ай бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የዳቢሎስ ታዛዦች ልቦናይስጥልን ተይዘናልኮ እግዚአብሄር ይማረን ይቅር ይበለን አባታችን በርከታችሁ ይደርብን

  • @user-ix5rf9el5s
    @user-ix5rf9el5s6 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እንደእኛ በደልና ሀፅያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረትና ቸርነት ይቅርበለን ተለመነን ታረቀን አቤቱ በምህረትህ አድነን

  • @user-qb9cv1zt2u
    @user-qb9cv1zt2u6 ай бұрын

    አባቴ ሁሌም እከታቸሎታለሁ እወዶታለሂ ፍቀረተ ማሪያም ነኝ ጾለት አድርጊልኝ ከስደት በሰላም ትመለስ አይታለሁ ወዳጀ ቅዱስ ሚካኤል ከፈቀደል እኔም እሚፈታተነኝ አለ ኬሁኔው እየለመንኪት ነው ደሞ ወዳጀ ቅዱስ ሚካኤል ጠይቄው አንዴችም ያሳፈረኝ ነገር የለም

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew6 ай бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23866 ай бұрын

    ..ልኡልእግዚያብሔር አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በስመአብ አቤቱ ሀያሉመድሀንያለም በምረቱ ይጐብኘን ታስረናል ሁላችንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠማአት ብላችሁ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f6 ай бұрын

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🙏 ታአምር ነውኮ ወይኔ እኔም ሀገርሬ ሁኜ እናንተጋ በመጣሁ ብዬ ተመኘው😢😢😢

  • @adeesadees9259
    @adeesadees92596 ай бұрын

    እግዚዎ ማሕርነክርስቶስ እግዚዎ ማሕርነክርስቶስ እግዚዎ ማሕርነነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አምላካችን❤❤❤

  • @GirmeyTemesgen-hr5fi
    @GirmeyTemesgen-hr5fi6 ай бұрын

    Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen ❤

  • @gebremeskelhans2498
    @gebremeskelhans24987 ай бұрын

    መድሃኒአለም ሆይ ወደ ደጅህ አብቃኝ

  • @alemfiry8300
    @alemfiry83006 ай бұрын

    fitary amatusalan edme ystachu amen

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34526 ай бұрын

    ይፍቱኝ አባ።❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsolomon5168
    @tigistsolomon51686 ай бұрын

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!!!!

  • @kadesa1652
    @kadesa16527 ай бұрын

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት ኑሩልኝ

  • @user-zh8ft4fm1l
    @user-zh8ft4fm1l6 ай бұрын

    አሜን አሜን እሜን

  • @saeedalnamari2695
    @saeedalnamari26956 ай бұрын

    Ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus94166 ай бұрын

    AMEÉN AMEÉN AMEÉN ❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🤲

  • @user-uz9km6go3r
    @user-uz9km6go3r3 ай бұрын

    Yet new botahew behe marm nigaruny lehe enate falghe new

  • @YeneB-qs8uw

    @YeneB-qs8uw

    27 күн бұрын

    Adama

  • @user-in3ep3bi5u
    @user-in3ep3bi5u6 ай бұрын

    እግዚአብሔር የልጅቷ መንፈስ ያሳቀው😂 እግዚአብሔር ይገፅፀው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @kasachs

    @kasachs

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-gl1oz4vr2m

    @user-gl1oz4vr2m

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂በካራቴ ተደባደቡ

  • @AdaneSisay-rx9gg
    @AdaneSisay-rx9gg6 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @GenetKonjoo
    @GenetKonjoo6 ай бұрын

    Egzebeheri yemsgn❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AbitiKonjooo
    @AbitiKonjooo6 ай бұрын

    እረ አባታችን እኔ የናቴን እየጠበቀ ነው በ፯ እለት የቅድስት ሥላሴ የተደረልን ፈውስ በጉጉት እየጠበቅን ነው እኮ 😢😢😢ልቀቁልን አባታችን ካላስቸርገረንወት አይኗን የበራላት

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94386 ай бұрын

    እይ የመናፍቅ ሴጣን ይገርማል እምነት እየተባለ ሲታበድበት

  • @user-fv4jl3gz3b
    @user-fv4jl3gz3b6 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafiengida
    @ashenafiengida6 ай бұрын

    Abatachen yet new deber new yemiyagelgelut

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w7 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጋፅፃቾ ታላታቺን ዳቢሎብ አባታችን እግዚአብሔር ፃጋሁን ያቢዛሎት 😢😢ባጣምነው የምጋርሞ

  • @ElizabethZewde-tr3mi
    @ElizabethZewde-tr3mi6 ай бұрын

    abata ybrkugi🤲🤲🤲

  • @bosswoman7393
    @bosswoman73936 ай бұрын

    Eyasus geta nw❤

  • @YeneB-qs8uw

    @YeneB-qs8uw

    27 күн бұрын

    Iyesusima geta new gin menafikan ga yalew lisan eyalachu metet yemitiserubet sayihon tikikilegnaw iyesus kemariyam kesigawa siga kenefsua nefs yenesaw betewahido bet yalew new ayachu a Yetewahidon iyesus.Ay menafikan lisan aweran eyalachu digimt endemitiseru tegaletachu😮

  • @user-gd8fj9ei2i
    @user-gd8fj9ei2i7 ай бұрын

    abatachen edeme na xena yisexot fexari

  • @user-tv9tm6wz4f
    @user-tv9tm6wz4f6 ай бұрын

    Ay menafekan ye aganet mechawecha

  • @user-zb9pd9yl7x
    @user-zb9pd9yl7x7 ай бұрын

    אבא אלוהים ישמור אותכם אמןןןן

  • @henimak2727
    @henimak27276 ай бұрын

    Basedte ymnenore ehtochey bireachenen ymsalbnene mnfse lmaswagde lhgrachen yabkane abtachen edemy xena ysexote😢😢

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg6 ай бұрын

    ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi51646 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Caltu-oy4ox
    @Caltu-oy4ox6 ай бұрын

    ye Derba Sheki Unet New

  • @user-ov2cd5yf4g
    @user-ov2cd5yf4g5 ай бұрын

    ረ አባ ኑሩልን ቦታው የትነው አባ❤❤❤

  • @hanasawet887
    @hanasawet8876 ай бұрын

    እር የተሳሰተ ስልክ ቁጥር እየሰጡን ያባታችን ማግኘት አቻልንም የምታውቁ ንገሩኝ ያባታችን ቁጥር

  • @danayitwandimu-mb1xu
    @danayitwandimu-mb1xu6 ай бұрын

    Yet nachew bemariyam

  • @edenhussein5623

    @edenhussein5623

    6 ай бұрын

    Nazret

  • @danayitwandimu-mb1xu

    @danayitwandimu-mb1xu

    6 ай бұрын

    Eko yetegnaw deber

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg6 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🥺🥺

  • @user-xf9og6wd8z
    @user-xf9og6wd8z6 ай бұрын

    Abatachin tegawun yabzalen edimehu😂 yerzem yene abat .emebete Dingle mariyam yenem beteseb endifetalegni ematenalehu

  • @bosswoman7393
    @bosswoman73936 ай бұрын

    Sim endaxera malet min malet nw😂😂😂

  • @YeneB-qs8uw

    @YeneB-qs8uw

    27 күн бұрын

    Metet yaderegebetin sew sim endayitera malet new Mikniyatum ketefewese behuala video siyay ya sew metet yaderegebetin sew kaweke ligachu silemichilu new.demo mnm ayasikim wey muslim Neh wey menafik Neh tikikilegna hayimanot ortodox mehonuan silayachu kinat silehone Ayiferedibachum nu kemtikenu tetemeku

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e6 ай бұрын

    ስልካቸው አይሰራም አባን ማግኘት ፈልገን ነበር

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu6 ай бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @beneyamzegey183
    @beneyamzegey1836 ай бұрын

    Ebakchu yalubetan miyak sew yingergi wendema tamobigale

  • @edenhussein5623

    @edenhussein5623

    6 ай бұрын

    Nazret

  • @edenhussein5623

    @edenhussein5623

    6 ай бұрын

    Koka Mikael

  • @Mohamed-yz5ll
    @Mohamed-yz5ll6 ай бұрын

    ያልተሳካ ድራማ ሰው ቀው ቀይር

  • @YeneB-qs8uw

    @YeneB-qs8uw

    27 күн бұрын

    Ay dinkurina shekochachu siletegaletu new ehe eko hulum hayimanot eko endezi yadergalu gin ezi bota tikikilegna bota silehone hulunm eyagalete new gin mefewes yemichalew be iyesus sim new be hayimanotih efret ezok enji mitikebatirew ene Erasu eza new yemot debidabe yetekededelign.yale iyesus Aganint ayiwetam leza eko new muslimochim ezi mimetut Atikna na be iyesus Emenina netsa weta ortodox lezelalem tinur

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian37846 ай бұрын

    Metfo twilid new ye ethiopa hizb foe.

  • @user-dt8rv9cy1w
    @user-dt8rv9cy1w6 ай бұрын

    Eyu,chfa

  • @user-kh4yp9np3v
    @user-kh4yp9np3vАй бұрын

    ፄንጤወች ንቁ😅😅😅😅

  • @chuchudaso5439
    @chuchudaso54396 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke33206 ай бұрын

    ለማግኘት ይህ ሁሉ ድርጊት መፀለይ መልስ አለው።

  • @user-qu2xr8ry4e
    @user-qu2xr8ry4e6 ай бұрын

    ፖስት ስታደርጉ ጥንቃቄ ቢደረግ ማለት መቆረጥ ያለበትን ቁረጡ እባካችሁን

  • @mekdesmekdes5586

    @mekdesmekdes5586

    6 ай бұрын

    ማለት ምኑ ይቆረጥ

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek71626 ай бұрын

    አቤቱጌታሆይከእስራቴፍታኝ😢ተይዘናልእኮአልነቃብለንእጅእያባላንያለውበሀገራችንሰላምእንድህየራቀን

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit63976 ай бұрын

    ከዚኽ አሩሲ ሮቤ ባለቤቴ ሄዶ ነበር መንፈሱ በደንብ እንዲያብራራ አላደረጉትም ካሜሪካ እንዴት እንደሚቀመም አልጠየቁትም መንፈሱ ሲያወራ ሰዉዐያምነዋል መምኽር ግርማ በደንብ ነዉ ማስጢር የሚያስወጡት አሱዐባለዉ ቀን ሳይሆን እሳቸዉዐባሉት ነዉ የሚያስወጡት መንፈስ ሲያስለቅቁ ብዙ ጊዜ አይወስዱም

  • @MOOMM-rc7zq

    @MOOMM-rc7zq

    6 ай бұрын

    ሁሉንም በትእግስት እንጠብቅ አገልግሎት ይበዛባቸዋል ሰአት አይበቃቸው ይሆናል ብዙ የሚፈወሱ ሰዎች ይኖራሉ ስለዚህ እንረዳቸው

  • @mekdesmekdes5586

    @mekdesmekdes5586

    6 ай бұрын

    ዋናው እንዳን እንጂ ከመንፈሱ ወሬ ምን አለን አንደግምበት ስለ እፁ የሚዘረዝረው

  • @ngstipopo3749
    @ngstipopo37495 ай бұрын

    ኣረእኔ ፈልጌ ነበር የት ኣከባቢ ነው አዲስ አበባ ነው

  • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe

    @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe

    5 ай бұрын

    ጎሮ ወይን አምባ ማርያም ቤተ ክርስቲያን

  • @ngstipopo3749

    @ngstipopo3749

    5 ай бұрын

    እሺ ኣባ አመሰግናለው 🙏🙏🙏አዲስ አበባ ነው

  • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe

    @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe

    5 ай бұрын

    አዎ@@ngstipopo3749

  • @ngstipopo3749

    @ngstipopo3749

    5 ай бұрын

    @@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ec7cr3qu9j
    @user-ec7cr3qu9j6 ай бұрын

    አባታችን ብማርያም በታዉ የት ነው የምገኘው ንገርኝ እነ ትግር ነኝ በታዉ አላውቁም አድስ አበባ እንደርሳለን ወይስ አንደርስም ወይስ ውጭ ነው ንገሩኛ ወንድሜ መናፍስት ያሳቀየዋሉ ገብረ ፃድቅ እያላቹ ብፀላታቹ አሱቡት 😢😢❤

  • @user-tv9tm6wz4f

    @user-tv9tm6wz4f

    6 ай бұрын

    Adiss abeba Tuesday and Wednesday weyen amba maryam from megenagen to goro bus no 82

  • @MOOMM-rc7zq

    @MOOMM-rc7zq

    6 ай бұрын

    እስከመጨረሻ ተከታተይ በፁሁፍ ያስቀምጣሉ።

  • @janetareda2577
    @janetareda25777 ай бұрын

    ማፈሬያ

  • @user-gd8fj9ei2i

    @user-gd8fj9ei2i

    7 ай бұрын

    Ate erasek edalalek 100% eregexegna negn fexari lebona yisexek

  • @azitub1621

    @azitub1621

    7 ай бұрын

    ስራህ ተጋለጠ ማፈሪያማ እናንተ ናቹ ሰውን እያሳታቹ

  • @manofzmatch4318

    @manofzmatch4318

    7 ай бұрын

    አሁንማ ሴራችሁ ተጋለጠ። ድብቁን፣ የጨለማውን ኢየሱስ😢😢😢 በካራቴ የሚፈውሰውን መንፈስ ርኩስ ተሞልቶ በልሳን የሚለፈልፈውን አየነው እኮ...!!! አዳሜ/ሔዋኔ እንንቃ። በ ብዙ Like እና Share ብዙዎች እንዲማሩበት እንዲነቁበት እና ወደ ልቦናቸው እንዲመለሱ እናድርግ።

  • @henimak2727

    @henimak2727

    6 ай бұрын

    Hhhhhh fxarey ysarelhe ymysalflflhen

  • @YeneB-qs8uw

    @YeneB-qs8uw

    27 күн бұрын

    Maferiya Ke ortodox wechi yale Haymanot new tenekabachu

  • @user-bx4eo5kn3h
    @user-bx4eo5kn3h6 ай бұрын

    Yete new abatachn adersha yet new??

  • @beatibeati8851

    @beatibeati8851

    6 ай бұрын

    ADAMA NAZIRITI

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku6 ай бұрын

    እቺልጅ ፊልም ሰሪ ናት አይቻታለው ፊልምለይ ወይ ጴንጤ ውጣ በግድ። እመቤቴ እንኩሃን ፈወሰቻቹሁ

  • @SamriSam-qx9el

    @SamriSam-qx9el

    6 ай бұрын

    ልክ ነሽ😢

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv6 ай бұрын

    😂😂😂😂 አጋንንት በዘብጣ ነው እንዴ የመወጣው የሉስፈር የጥልቁ የደቢሎስ አምላኪዎች ነቸው ጴንጤዎች

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv6 ай бұрын

    😥😥😥 ጤነኛ ሰው ጠፍ

Келесі