bermel Georgis ትዝታው ሳሙኤል ፀበሉ የውሸት ነው በጀነሬተር ነው የሚወጣው ከምትል ናና ተጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 9

የልዳው ኮከብ ሚድያ ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን በተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉ

Пікірлер: 63

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Жыл бұрын

    ቢፈቅድልኝ ሀገሬ ስገባ እሄዳለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @sarasaa8233

    @sarasaa8233

    Жыл бұрын

    እኔንም

  • @user-fj6gk8kq1z

    @user-fj6gk8kq1z

    Жыл бұрын

    እኔም ስለቴነው

  • @QedestBacha
    @QedestBacha12 күн бұрын

    አሜን ለደጁ ያብቃን🎉❤❤

  • @QedestBacha
    @QedestBacha12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg Жыл бұрын

    😢😢አባቴ ቅዱስ ጊዩርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ክስደት መልስህ በፅሎታችሁ አስቡን 😢

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Жыл бұрын

    .በእውነት.በተለይ.ስደት ላይ ላለነዉ.ቀኗ.መቸ.እደምትደርስ.ትዝታዉ.ተብየ.ልኡል እግዚያብሔር.ይገስፅህ.አትመን.ግን.ኦርቶዶክስ.ላይ.አፍህን.አትክፈት.እኛ.በሰማአት.በቅዱሳን.በመላአክቱ.በእመአምላክ.እድናለንንን.እሽ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын

    ትዝታው ፈጣሪህ ይመልስህ

  • @GeniBirara
    @GeniBirara Жыл бұрын

    አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @jasminekibret1312
    @jasminekibret1312 Жыл бұрын

    እኔ እምለው ትዝታው እኛ ካመንበት በምንም ይውጣ በምንም አንተ ምንእገባህ እዛው ምንፍቅናህን ይዘህ ቁጭ በል ሀይማኖታችን ውስጥ እትግቡ የተዋህዶን ለኛ ተውልልን እዛው ባመናችሁበት እኛም በእምነታችን ትዝታው በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @zinasheyoutube
    @zinasheyoutube Жыл бұрын

    ትዝታው ፈጣሪህ ይመልስህ እሜን እሜን እሜን ❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Жыл бұрын

    እኔስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ባበቃኝ🤲

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን ስሉሁምነገር🙏🙏🙏

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Жыл бұрын

    ከስደት መልስ ፈጣሪ ቢፈቅድ ከደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤❤

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын

    ለደጁ ያብቃን

  • @mariamman2209
    @mariamman2209 Жыл бұрын

    Amen amen amen🙏♥️🙏♥️🙏♥️

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Жыл бұрын

    ትዝታው ሰማእቱ ለደጁ ያብቃህና ተፈወስ በተረፈ በፈጣሪ ስራ አትግባ ልቦና ዪስጥህ እኔ ላንተ አዘንኩኝ አይ አለማወቅ

  • @yemariyamjerry1743
    @yemariyamjerry1743 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛላችሁ

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 Жыл бұрын

    አባተ እባከህን ከባሮችህ አንድ አደረገኝ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын

    ለደጁ ያብቃን ጠላት ያዉራ እኛ እድናለን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-og4yp5uc5i
    @user-og4yp5uc5i Жыл бұрын

    ልብ ይስጠው እኔ ምስክር ነኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈዋሽ ነው የፀበል ጥግ ነው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    አሜን 🎉አሜን🎉 አሜን🎉❤የልዳው ሰማእቱ ጊወርጊስ🎉❤ አባቴ🎉❤ከስደት🎉 መልስ ለደጁህ 🎉❤ አብቃን🎉❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛላችሁ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት አደራ አባት ለደጅህ አብቃኝ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulunehayele434

    @mulunehayele434

    Жыл бұрын

    የኝህ ሰው አስተያየት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፤በተለይ የሚመለከታቸው አባቶች ሃላፊነት አለው።መሰወር ለስውራን አባቶችና እናቶች የሚሰጥ የብቃት ደረጃ ነው።ነፍስ ከሥጋ ተሰወረች ሳይሆን ማደርያዋ ከሆነው የሥጋ አካል ወጥታ ወይም ተለይታ ትሄዳለች መባል ነው ያለበት ።በተለይ የቤተ ክርስቲያናችን የሆኑ የቋንቋ ምኁራኖች በስቸኳይ መስመር ያስዙት።ከህ በፊት በተለምዶ አለአግባብ መሃይም የሚለውን ቃል ያልተማረ ትብሎ መሠጠቱ ተገቢ አይደለም ብዬ በሌላ ቪዲዮ ፕሮግራሞች ላይ ይጻፍኩት አለ በአንድ ወቅትም ድሮ ምኁራኖች የሰጡት ጋር ይዛመዳል።ሃይማኖተኞች ለማለት መሐይምናን እንዲል፤ ያልተማረ ማለት ማይም የሚለው ቃል ይተካዋል።አስተውሉ ቃላቶቹ ፍጹም ልዩነት አላቸው። ህሳቡን ያቀረቡትን ሳላመሰኝ አላልፍም።ይቆየን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Жыл бұрын

    🙏💒🙏🙏 ቃለ ሂወት የስምዓልና እግዝኣብሄር የመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እሺ 🥰🥰🤲🤲🤲🤲

  • @muluhabitsintayehu5357
    @muluhabitsintayehu5357 Жыл бұрын

    ሰምአቱ ይጠብቀን

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Жыл бұрын

    እግዚአህቤር የስራውን ይስጠው ይሄካሀዲ መናፍቅ

  • @BRAKES226
    @BRAKES2267 ай бұрын

    Tzhetew he ayaya mefek he weda bada kosesa areswes mefk mefek bada

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Жыл бұрын

    Egziyhberh yemesegen

  • @biniam9156
    @biniam91569 ай бұрын

    kdus giorgis yenante yederese yenie ydreslign

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Жыл бұрын

    እራሱ ትዝታዉ በጄኔሬተር ነዉ የሚሰራዉ

  • @kidistabera9788
    @kidistabera9788 Жыл бұрын

    ere Selam wendmoch ehtoch tsebelu lay atet tenosto sew eyemote , wedeyebetu eyetemelese new mibal were semche new ewnet yhon

  • @AsfjdskfdAdhkdzjkf
    @AsfjdskfdAdhkdzjkf11 ай бұрын

    ቅድስጉዮርግስለዴጁህያብቃኝ

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 Жыл бұрын

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የምታስረዱት ሰዎች ምን አገባችሁ ምን ምንስ ቢሉ የራሳችሁን ነገር ፈፅማችሁ አመጡም እዛም ሄዳችሁ ሀሜት እዚህም ሆናችሁ ሀሜት ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ ከዚህ ተራ ነገር ውጡ ስንት የሚስጨንቅ ነገር እያለ እዛ ቅዱስ ቦታ ላይ ሄዳችሁ የመንደራችሁን ሀሜት ይዛችሁ መሄዳችሁ እረ እፈሩ ብዙ መዳን የሚፈልግ አለ ይዳንበት እንኳን እራቀ እንጅ ቅርብ ቢሆንማ ይሄኔ አርክሳችሁት ነበር

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 Жыл бұрын

    የኝህ ሰው አስተያየት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፤በተለይ የሚመለከታቸው አባቶች ሃላፊነት አለው።መሰወር ለስውራን አባቶችና እናቶች የሚሰጥ የብቃት ደረጃ ነው።ነፍስ ከሥጋ ተሰወረች ሳይሆን ማደርያዋ ከሆነው የሥጋ አካል ወጥታ ወይም ተለይታ ትሄዳለች መባል ነው ያለበት ።በተለይ የቤተ ክርስቲያናችን የሆኑ የቋንቋ ምኁራኖች በስቸኳይ መስመር ያስዙት።ከህ በፊት በተለምዶ አለአግባብ መሃይም የሚለውን ቃል ያልተማረ ትብሎ መሠጠቱ ተገቢ አይደለም ብዬ በሌላ ቪዲዮ ፕሮግራሞች ላይ ይጻፍኩት አለ በአንድ ወቅትም ድሮ ምኁራኖች የሰጡት ጋር ይዛመዳል።ሃይማኖተኞች ለማለት መሐይምናን እንዲል፤ ያልተማረ ማለት ማይም የሚለው ቃል ይተካዋል።አስተውሉ ቃላቶቹ ፍጹም ልዩነት አላቸው። ህሳቡን ያቀረቡትን ሳላመሰኝ አላልፍም።ይቆየን

  • @yabsera6872
    @yabsera6872 Жыл бұрын

    ስላበደስልሆነው፣ድንግል፣ታ

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 Жыл бұрын

    Lezaw yadrsen

  • @user-op8tb9ye5k
    @user-op8tb9ye5k Жыл бұрын

    የዉንድሜ ሚስት የደም ካንስር ተብላ ወደታምርኛዉ ሊመጡ ነዉ እና ሁላችሁም በፆለታችሁ አስቦት

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Жыл бұрын

    Forget tizetaw He is desd

  • @Nahomasfa
    @Nahomasfa Жыл бұрын

    Ere emetalehug sematu gyorgis Kedegeh ebakehen Welete kidan fekirte kidan kinfe mikeal mare lig sewerelig leniseha abkalig

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q Жыл бұрын

    እግዛብሄር አምላክ ይድረስ ልብ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ አሜን ነገር ግን በኦርቶዶክስ ላይ ያለህ ትልቅ ምቀኝነትና ትቢት ትተህ የራስህን ሀይማኖት ብታጠናክር ወይም ስራ ብትሰራ ትጠቀም ነበር ስራ ፈት

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Жыл бұрын

    ትዝታው የሚባል ኢብሊስ ምነው አፉ ሰፋሳ???? ግድየለም የተዋህዶ ልጆች ፀልዩለት?? ጠበብ ያርገው።🙏

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 Жыл бұрын

    ትዝታው ዘመድ ካለህ ይልቅስ እንድትድን ወደ ፀበሉ ይውሰዱህ።

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын

    እኔ የማይታወቅ ህመም እያስደነገጠኝ አስቸግሮኛል መደነገጥ ሰውነቴ የፍራት ስሚት ነው የሚሰማኝ ግን ለመምጣት አልቻልኩም

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn

    @ErmiyasNigatu-pr3pn

    Жыл бұрын

    ጸሎት አድርጊ

  • @helenbizuneh1423

    @helenbizuneh1423

    Жыл бұрын

    አዎ በጸሎት በርቺ ስግደት ስገጂ ብትችዬ ስግደት አብዢ።

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    Жыл бұрын

    0922472864

  • @emebet.emumaremuyewa438

    @emebet.emumaremuyewa438

    8 ай бұрын

    ​@@endaleabayenew እሽ አመጣለሁ ኢልሻዳይ ጋ ነው የምሰሩት አይደል አመጣለሁ ሰማእቱ ሲፈቅድ የሰማቱ አምላክ ሲፈቅድ❤❤❤

  • @salme4126
    @salme4126 Жыл бұрын

    ስልክ ቁጥር አስቀመጡ ከቻላቹሁ ከይቅርታ ጋር

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    Жыл бұрын

    0922472864

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 Жыл бұрын

    ነጋደ ነበር እንጅ ዘማሪ አልነበረም

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Жыл бұрын

    እባካችሁ ይህንን የአጋንት መንፍስ ያለበት ትዝታውን ተውት እሱ ሰው እይደለም ሥራ የለውም ስራ የሌለው ሰው ወሬ ብቻ ነው

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Жыл бұрын

    ሁሉ ለበጎነው አህዛብ ዛሬ ግራ ተጋብቶል ታምረኛው ቅድስጌወርጊስ ገና አንድ ሐይማኖት የመጀመሪያዋ ቀጥተኛዋ ገና በ አለም የገናል።

  • @etu9731
    @etu9731 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ድጋሚ አትረግጣትም እንጂ፣ እስቲ ናና ውሸት ነው ያልከውን አጋልጥ😂😂😂

  • @etu9731
    @etu9731 Жыл бұрын

    አንተ ከሀዲ ለምን ዝም አትልም በለፈለፍከው አፍህ መዓት እንዲይመጣብህ፣ ድሮ ሳትክድ ሀሉንም ታውቀዋለህ፣ ለመሆኑ እንዲህ አፍህን እንድትከፍት ስንት ብር ከፈሉህ😅ስንት ዓመት ልትኖር ነው🤔 አሽቃባጭ😂😂😂😂 4:59

  • @yabsera6872

    @yabsera6872

    Жыл бұрын

    ብዕሎት፣አስብት፣ወዶ፣አይደለም፣አትፍርድበት፣ወገኖችዪ፣እትፍርድበት፣ስማቱ፣ያስበው

  • @SaraSara-nc9tg

    @SaraSara-nc9tg

    Жыл бұрын

    ዲብሎስ እኮ ክፍቱ ካህዲ እማ የማያምኑት ናቸው 😢😢 ብትችል ዝም በል ስማእቱ ይቅር ይበልክ😢

Келесі