bermel Georgis መናፍቅ ነበርኩ እመቤታችን ተገልጣ መስክሪ አለቺኝ ድንቅ ፀበል ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 395

  • @sifu44
    @sifu443 ай бұрын

    መናፍቅ የሆነችውን እናቴን ሰማእቱ እንዲመልስልኝ ወለተ እየሱስ ብላቹ አስቡልኝ😢

  • @user-wc3ws9gj9p

    @user-wc3ws9gj9p

    3 ай бұрын

    Ye Emebrhan Tselot Yagzsh Ehte ❤❤❤😢🙏🏾😇💕

  • @khngkhan7289

    @khngkhan7289

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብልሽ

  • @birhanemengistu

    @birhanemengistu

    3 ай бұрын

    እግዝአብሔር❤❤ ይርዳልሽ

  • @masertiemasertie5386

    @masertiemasertie5386

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስባት ወለተ እየሱስን

  • @godismyway7305

    @godismyway7305

    3 ай бұрын

    ፀልይ ወይ አስታሚኝ ብለሽ በብልሀት አስመጫት። ባክሽ ፍጠኝ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @eshetushferaw3348
    @eshetushferaw33483 ай бұрын

    ክብር ለማርያም ለጌታ እናት የናቋት ሁሉ ወደርሷ ይመጣሉ ቃሉ ይፈፀማል🙏🙏🙏

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    እባካችሁ ፅሎት አርጉልኝ ወለተማርያም ብላችሁ በጣም ጭቀትውሥጥነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ababaababa310
    @ababaababa3103 ай бұрын

    እኔስ መቼ ነው ለደጄ የምበቃው ያለሁት ስደት ለስጋዬ ብቻ ደግ ቀና እላለሁ ነፍሴ የምትድንበትንን ቅዱስ ግወርግስ❤❤❤እርዳኝ ግን በኤልሻዳይ ሚዲያ ተባረኩ በየካቲ23 ,ጉዞ እንኳን ልጄን ላኩ በ14 ቱ ጉዞ ሄዳ መጣች ሰማእቱ ቤቴ ታምሩን እሳይቷል እኔንም ለደጄ ያብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @Abrilala

    @Abrilala

    3 ай бұрын

    አንድ ቀን ይሳካል ይሆናል ሰማዕቱ ለደጅ ያብቃን

  • @Ucchulu

    @Ucchulu

    3 ай бұрын

    ይገርማል ባጋጣሚ ሰሞኑን እንዳለ በዉስጤ የማስበዉ እነደዚ ነበር ኮሜንቱን ሳይ በጣም ነዉ የገረመኝ ተስፋ መቁረጥ የለብንም የፈጀዉን ጊዜ ይዉሰድ ደጁን እስክረግጥ እረፍት አይኖረኝም

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    3 ай бұрын

    እውነት ነዎ

  • @kiflebekele8524

    @kiflebekele8524

    3 ай бұрын

    ⁸n​@@Abrilala

  • @Abrilala

    @Abrilala

    3 ай бұрын

    @@kiflebekele8524 አቤት

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu7633 ай бұрын

    የወላዲተ አምላክ ፍቅሯ ልዩ ነው ለእህታችን የደረሰላት ቅ.ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @eyobmergia169

    @eyobmergia169

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @got3ch626

    @got3ch626

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @meserat1627
    @meserat16273 ай бұрын

    እመቤቴ የልጄን አንደበት ፍችልኝ በጸሎት አስቡኝ ገብረመድህን ብላችሁ ጸልዬለት

  • @accacc5974

    @accacc5974

    3 ай бұрын

    አይዞሽ ይሉታል አንዳንድ ልጆች እስከስባት አመት የዘገዮ አሁን ግን ማንም አይችላቸውም የአፍ ፍጥነት

  • @user-ce5vh9wl6d

    @user-ce5vh9wl6d

    3 ай бұрын

    ወሠደወ ከቦታው 🙏🙏🙏🙏🙏💔

  • @satgraway292
    @satgraway2923 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔሰ ፈተና በዚቶብኛል በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ጨርቆሰ እያላቹ ባለቤቴ ወልዴ ሳሙኤል እያላቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእህቴ ባል በእህቴ ትዳሬ ልበተን ነው ለኔም ይድረሰልን 😭😭😭

  • @birhanemengistu

    @birhanemengistu

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ እማብራሃን ትርዳቹሁ❤❤❤

  • @josimotivation2942
    @josimotivation29423 ай бұрын

    ክብር ሥላሴ ላከበራት ድንግል ማርያም

  • @user-rp4sy9tr6p
    @user-rp4sy9tr6p3 ай бұрын

    ለአንቺ፣የደረሠች፣እመቤቴ፣ለኔም፣ለሀጢያተኛዋ፣ልጂትድረሥልኝ

  • @user-mg7fh4it1r

    @user-mg7fh4it1r

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @rahwahailu7072

    @rahwahailu7072

    3 ай бұрын

    🙏

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51383 ай бұрын

    የኔ ውድ እናት ደጓ እናቴ እመብርሃን ፍቅርሽ ልዩ ነው የመስቀል ስር ስጦታዬ ወላዲተአምላክ ምስጋና ይግባሽ

  • @user-sk2gp8mq9r
    @user-sk2gp8mq9r3 ай бұрын

    ሊቀ ሰማእት ቅ/ጂወርግስ ለእናንተ ምህረት እንደሰጣቹህ ለእኛም ለቦታው ያብቃን።

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p3 ай бұрын

    ሙሉ ቤተሰቤ ሙስሊም ናቸው ሰማአቱ እንድጠራልኝ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ከኔ የበረታችሁ

  • @tihuneassefa4638

    @tihuneassefa4638

    3 ай бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v3 ай бұрын

    ሁላችንም ሀጥያተኛ ነን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ለኔም ድረሺልኝ🤲✝️

  • @mestawet438
    @mestawet4383 ай бұрын

    ሰማዕቱ ሆይ እናቴ ኪዳነ ምህርት ከስደት አውጡና እንቆቅልሸን ፍቱልኚ 😢

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    3 ай бұрын

    አሜን የሁላችንንም

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c3 ай бұрын

    የጌታየ እናት ምን እንበልሽ የኛ ልዩ ስጦታችን ❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99723 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልል የጠፉት በጎች እየተመለሱ ነው ክብር ለቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ለደጂህን አብቃኝ ከስራትን ፍታኝ

  • @demisse7777
    @demisse77773 ай бұрын

    እመቤቴ አንቺን ያሰበች እኔንም ታስበኝ አሜን

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f3 ай бұрын

    እዉነትም ርህርህት የወደቀውን የምታነሳ የተረሳውን የምታስታዉስ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ጥላ ከለላ እናት የሆነች እመአምላክ የአምላክ እናት የኛ የተዋህዶ እናት ተስፋችን ትክበር በቅድስት ድንግል ማርያም ከብረን ከፍ እንላለን እንጂ አናፍርም

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe84173 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰች እመብርሃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ

  • @ehitayehu
    @ehitayehu3 ай бұрын

    አንቺን የቀረበች እመብርሃን እኛንም ትቅረበን😢😢😢😢😢

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v3 ай бұрын

    Amen amen amen mesgana lenatachen yehuneline🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u3 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa46383 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማሪያም

  • @genetgene9492
    @genetgene94922 ай бұрын

    የበርሜሉ ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ እባክህን የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ለስለትህ አብቃኝ እውነት አንተ በፍሬ ከባረከኝ ስለቴን አስገባለሁ

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኔ ምንም አልልም ሰማእቱ ብቻ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ረድቶ ለደጁ ለደጂ ታብቃኝ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman73163 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤"ይሁን ይደረግልን ላሁላችን ❤💐💐💐👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n3 ай бұрын

    ❤ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳን ይፈዉሰን ለደጅህ አብቃኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @asiaasia8075
    @asiaasia80753 ай бұрын

    በትክክል እመብርሃን ክብር ይገባት

  • @user-vs8dp4rg7u
    @user-vs8dp4rg7u3 ай бұрын

    እመብርሀን የኔ እናት እኛን በስደት በህመም በስቃይ ያሉ እህት ወድሞቻችን ለደጅሽ አብቄቸዉ አብቂን እናቴ ማርያም

  • @ngsti277
    @ngsti2773 ай бұрын

    እምየ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔ ማ ልዩ ናት ❤❤ ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ኣዛኝ እናት ስለሰጠን❤❤❤

  • @user-ip6mw8wc7u
    @user-ip6mw8wc7u3 ай бұрын

    አሜን አሜን ድግል ማርያም እናቴ ❤❤❤❤

  • @user-hv2tv1lr9l
    @user-hv2tv1lr9l3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan72893 ай бұрын

    እመቤቴ መፅናኛዬ ሰማእቱ ለናኔተ የደረስላቹ ለኔምቆሻሻ ይድረስልን

  • @buzebuze5112
    @buzebuze51123 ай бұрын

    ሰማሃቱ ቅዱሰ ጊዮርጊደጅ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @user-jl2et8zx3w
    @user-jl2et8zx3w3 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ እኮ ነው እልልልልልልልልልል

  • @user-ys3bi4ki6l
    @user-ys3bi4ki6l3 ай бұрын

    ሰዓመቱ ለደጁ አብቃኝ ደጅ ለመርገጥ ትልቅ ምኞት አለኝ እናቴ ወላድት ማርያም እርጅኝ እማ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88433 ай бұрын

    ክብር ምሰጋና ለእመቤታችን ለድንግል ማሪያም ይሁን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante15583 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የጭንቀት አማላጃችን ድንግል ማሪያምን የሰጠን❤❤❤🙏

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu90273 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ ለደጁ ያብቃን

  • @eyobmergia169

    @eyobmergia169

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    እመብርሀን ለደጅሽአብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q3 ай бұрын

    የእኔ እናት እመብርሃን ሰማዓቱ ቁድስ ጊዮርጊስ እንኳን ሰሙሽ እንኳን ዳንሽ እባክሽ ልጅትዋን ግን ለባለቤት አጠገብሽ ከአለ ስጭ እንዲህ ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ ስታለቅሽ ትጎዳለች

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon65343 ай бұрын

    ኦ ርእርእይተ ህሊና ኦ ርእርይተ ህሊና አፍቅሮተ ስብ ለማዳን ተመስገንን ክብር ለድንግል ልጅ እንዲሁም ለእማ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lh8 күн бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስጊወርጊስ አባቴ

  • @mitawiha316
    @mitawiha3163 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለእመቤቴ ማርያም ይሁን ❤ ለሰማዕቱ ደጅ እንዲያበቃኝ አስካለማርያምን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤

  • @sabahaile5446

    @sabahaile5446

    3 ай бұрын

    Amen🤲🏼✝️🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🕊💒🙏🏻🌷🌹❤️🌷❤️🌹🌷❤️🌹🌷❤️🌹🌷❤️🌹

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    ላቺ የደረሰሽ እመቤቴ ማርያም ለኔ ሃጢያተኛ ባሪያሽን አሳስቢን😢😢❤❤❤

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f3 ай бұрын

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን 💕🙏

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc3 ай бұрын

    ስራው እጹብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን እመብርሃን ያምላክ እናት ድንግል ማርያም ላንች የደረሰች ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ለሁላችንም ይደረስልን አሜን በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r3 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን ትፍታን አሜን

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d3 ай бұрын

    መቸይሆን ደጅሕን የምረግጠዉ ሰማአያቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝና እደጅሕ ለመርገጥ ፍቃድሕ ይሁንልኝ❤❤❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa11433 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አግዘኝ እማምላክ ታረቂን እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሀገራችን መልስልን 😢😢😢

  • @user-ps7tq1zc7q

    @user-ps7tq1zc7q

    3 ай бұрын

    Amen

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns50533 ай бұрын

    ላቺ የደርሰች እመብርሐን ለእኛም ትድርስልን😢 ሰማዕቱ ታርኬን ለውጠው😢😊

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅድሥት ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb3 ай бұрын

    ምህረቱ የማያልቀዉ ልፁል እግዚያብሄር ክብሩ ይስፋ የሰማእታቱ አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🙏🏾

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw3 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mairyleb9245
    @mairyleb92453 ай бұрын

    የቅድስ ጊዮርግስ በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede99293 ай бұрын

    እመብርሃን መቼ ነዉ ልጆችን ረሥታ የምታወቀው ❤❤😂❤ክብር ለእናትና ልጆ!!!

  • @selamyemaryam
    @selamyemaryam3 ай бұрын

    የኔ እማሆይ የኔ እናት እመብርሃን ተመስገን ከንቺን ጠርቶ ያፈረ የለም

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu56123 ай бұрын

    አልልልልልል ❤❤❤አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤

  • @almazwondimu2523
    @almazwondimu25233 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ol1vf6bn6p
    @user-ol1vf6bn6p3 ай бұрын

    አሜን ክብርና ምስጋና ለመቤታችን ማርያም

  • @monashmeis8445
    @monashmeis84453 ай бұрын

    ሰላምኤልሻዳ መሐበረ እድምን ሰነበታችሁበፆሎታችሁ አስብኝወለተገብረኤል በቅረብ ሐገሬ እመለሳለሁሰመአቱ ቅድስጌወረጊስ እኔንምቤተሰቦቸንለደጅያብኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    የጌታየ እናት የሚሰጥሬ ቆጠሮ ፍችልኝ እኔ አልነግርሸም አንቺ ታውቅያለሸ እህቴ እንኳን እመቤቴ ደረሰችልሸ የጌታየ እናት እናቴ ክብር ምሰገና ላአንች ይሁን የሰማዕቱ የሀርበኛ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ከነቤተሰቦቼ ሰብሰበህ ለደጁ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen3 ай бұрын

    ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ለቤትህ አብቅተህ ለምህረትህ አብቃኝ። እስከዛዉ ግን እኔን አስሮ ያስቀመጠኝን እሰርልኝ በኔ ላይ ስልጣን የለውም:: እባካችሁ ወደ ሐገር ቤት እስክመጣ #ፀበል ብትልኩልኝ እንደው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ።

  • @mintube7945
    @mintube79453 ай бұрын

    አቤት አቤት አቤት መታደል በዚህች ምድር የፈጠረኝ አምላክ ስሙ ይባረክ እናቴ የአንች የደረሰች እኔም ትድረስ ድጋሜ ለቦታው ያብቃኝ

  • @user-go6hl2zq4l
    @user-go6hl2zq4l2 ай бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃኝ😢😢😢

  • @user-yu1zf1ct4h
    @user-yu1zf1ct4h3 ай бұрын

    የነ እናት ክብር ለድንግል ማረያም አሜን

  • @TegestTegest-wg2sz
    @TegestTegest-wg2sz3 ай бұрын

    እናቴ ቅድሥት ድግል ማረያም የኔ እናት የኔ አዛኝ አመሰግንሺ ዘድ ምክንያቴ ብዙ ነው ቅድሥ ጊወረጊሥ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የቤተሰቤንም የኔንም ሥቃይ እደምታድነኝ አምናለሁ ፀልዬልኝ እሥኪ የተዋሂዶ ልጆች

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml3 ай бұрын

    Abatye kudus gerwrgis lenem erdany😢😢😢😢😢

  • @yeshibelet8832
    @yeshibelet88323 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hailuabera9835
    @hailuabera98353 ай бұрын

    አሜን ወአሜን

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn26263 ай бұрын

    እኔስ ድክም አለኝ በፍተና ቅዱስ ጊወርጊስ አሳየኝ ታምርህን ድነትህን አሳየኝ❤❤❤

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh53983 ай бұрын

    የጌታየእናት.እመቡዝሐን.በርከታ.ከሁላችነምጋርሁን🙏🙏🙏

  • @KijuJima-tq5bb
    @KijuJima-tq5bb3 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms3 ай бұрын

    Egziabiher yetemesegene yhun ❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ከነሱ ጋር ያለዉን ከፉ መንፍስ ይገስፀዉ እናም መጀመሪያ ታረቂ😢😢

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46113 ай бұрын

    እህቴ ላንቺ የተደረገ ለሁላችንም ይደረግልን❤❤

  • @kasahunkiros7068
    @kasahunkiros70683 ай бұрын

    ተመስገን የድንግል ማር ያም ልጅ❤❤❤❤❤

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin60583 ай бұрын

    እመብርሃን ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk3 ай бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም የምህረት እጃ ትዘርጋለን ሰማእቱ ይፈውሰን መድሃኒኣለም ይቅር ይበለን ለጀጁ ያብቃን❤

  • @ShibireRoba
    @ShibireRoba2 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅድሱ ጊርጊስ ለደጀክ አቡቃኝ እህት ወንድሞቼ በሰለቷቹ አስቡን አሜን አሜን

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w28 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቅድስት ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅🌅🌅🌅🌅🌅⛪⛪⛪💛❤💚💛❤💛💚

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51323 ай бұрын

    ማርያምን:እያለቀስኩነው:የሰማሁሺ:እባክሺ:ለኔምፀልይልኝ:ከሥደት:ተመልሼ:ለደጁእዲያበቃኝ😢😢😢

  • @talajems8696
    @talajems86963 ай бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @aynalemh9590
    @aynalemh95903 ай бұрын

    እመቤቴ እናቴ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @Abrilala
    @Abrilala3 ай бұрын

    መዳን የምታደርግ ሰማዕ ለወገኖቼ እንደደረስክ ለእኛም መዳን መፈወስ ለምንፈልግ ልጆች በረከት በፈቀድክ ቀን የሁንል አሜን

  • @elsagmedehin7072
    @elsagmedehin70723 ай бұрын

    ክብር. Embtcn. ድንግል ማርያም.. ይሁን 🙏🙏🙏

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges89433 ай бұрын

    Legneme l mskrnet yabkagne kidanet mhret kudus Giorgis

  • @user-lp7cb5ww7c
    @user-lp7cb5ww7c3 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ለአንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን😢

  • @SebleAlemu-xr3sy
    @SebleAlemu-xr3sy3 ай бұрын

    ዕድለኛ ነሽ እህቴ እኔ ውስጥ ያለውን ብሶት ጭንቀት እፍረት ድንግል ትፍታልሽ በይኝ ለአንቺ የተለመነች እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ በልሽ ፀልይልኝ

  • @meseret5
    @meseret53 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለኛው በርኩ ይደርብን ሰማቶ ጊውርጊስ ለደህ ያብቃኝ እህቶች ወንድሞች በፀሎት አስቡኝ

  • @titililiya3096
    @titililiya309626 күн бұрын

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ የኔ አባት ዛሬስ ካቅሜ በላይ ሆነ ማየት አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ የእኔ እህት

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1363 ай бұрын

    ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁንልን

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g3 ай бұрын

    ሲእጅመአር ድንግል አተሳሳተም ሰእህተተም የለም ድንግል ጋር የአምላክ አናአት አዛኝ ናአተ ደአግ ሁሉም ነገር ናአተ አመብረሐን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu3 ай бұрын

    እግዝያብሄር ይመስገን አንችን የሰማ እኛንም ይስማ ለደጁ ያብቃን እስከነቤተሰቦቸ❤❤

  • @enkuyeselase777
    @enkuyeselase7773 ай бұрын

    ክብር ይሁን ለጌታዬ እናት እኔም ናፍቃለሁ አንድ ቀን ቦተውን እድረግጥ።

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094Ай бұрын

    Emebetashene kedeset degele mareyame melegawa tebekawa bereketa eredeta selota be welete rufaelena be geberehiwet laye yedere Amen

  • @user-lw2xt9pj5v
    @user-lw2xt9pj5v3 ай бұрын

    ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም ብፅዕት ይሉኛል❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj17273 ай бұрын

    አሜን አሜንን አሜንን አንችን የሰማች እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ሐጥአተኛ የደስታ ቀን ያምጡልኝ በስደት ሕወቴ ምስቅልቅል ብያለህ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እባላለህ 😢😢😢😢😢

  • @tsgleglassle-8857
    @tsgleglassle-88573 ай бұрын

    ክብሪ ለእግዚኣብሔር ይሁን ክብሪ ለእመ ብርሃን ይሁን የሁላችን እናት ናት

Келесі