bermel Georgis አባቶች ጭምር ንስሀ እንዲገቡ ንገሪ ተባልኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 265

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱን በደንብ ተማፅኘ ህይወቴ መስመር ይዞልኛል ፈተና ቢኖርም ፈጥኖ እየደረሰ ያዋርድልኛል ጠላቴን ሰማአቱ በሰላም ለደጁም እንደሚያበቃኝ በሙሉ እምነት እናገራለሁ አያሳፍርም ጠይቁት የተጨነቃችሁ ሁሉ ታምረኛ ነው በስደትም ይጎበኛል ከኔ ተማሩ

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq

    ቅዱሰ ጊርጊሰ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

  • @user-ij5ti9rx3w
    @user-ij5ti9rx3w

    የኔ እናት እኔም የዛሬ ዓመት ሄጄ ነበር በጣም ትልቅ ነገር ነው የተደረገልኝ ጭንቅላቴ ውሃ ሞልቶ ተብሎ በጣም እያመመኝ መድሀኒት እየወሰድኩ ነበር ምሮኛል እንደውም በጉዞ ማህበር ነበር የሄድኩት እና መመለስ አልፈሐኩም ነበር አብራኝ የለሄደችው ጓደኛዬ እመቢ ስላለችኝ ተመልሺ መጥቼበሶሰተኛው ቀን ተመልሼ በግሌ ሄጄ ሁለት ሳምንት ቆይቼ መጣሁ ፍጹም መህረት ተደርጎልኛል እናም በጣም ያስገረመኝ ልክ የዛሬ ዓመት ጸበሉ ጋር በገባሁበት ቀን ሌሊቱን በህልሜ ኮቴውም መዓዛውም መሰወሩም መጨነቁም ነፍሴም ከስጋዋ ተለይታ አደርኩ እና ስነቃ ነፍሴ ከስጋዋ ሰትገናኝ እንደነቃሁት ነበርየሆንኩት እና እዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ ብዬ ሳስብ የዛሬ ዓመት በተጠመኩበት የመጀመሪያው ቀን ሆኖ አገኘሁት እናም እህቴ እንዳለችው ሁሉም ክርሰቲያን ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው ከህሊና አይጠፋም ይናፍቃል አምላከ ቀዱስ ጊዮርጊስ ሀገራቾነነ ሰላም አድርጎ ሁሉንም ለደጁ ያበቃው የልዳው ሰማዕት ሀገራችን የሚያምሰውን ጠላት ዲያብሎስ በጦሩ ይውጋልን የበርሜሉ ጊዮርጊስ ዛሬም አትርሳኝ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ እኔም ከሰደት በሰላም በምንም ምክንያት ይሁን ሀገሬ አገብተህ ከነ ቤተሰቦቼ ሰብሰብ አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ አምላኬ ሆይ ቸርነትህ ቡዙ ነው ና

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rqКүн бұрын

    ሰማዕቱ የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅሽ ለደጃችሁ ከነቤተሰቦቸ አብቁኝ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532

    ቤተክርስቲያኗ ዘረኝነት አሰራርን ልታጠፋ በፀሎትና በንስሀ ልትዋጋ ሀላፊነት አለባትና አባቶች ከታች አሰራር እስከ ላይ ዘረኝነትን ሰርዙ 😢አገራችንም ከወገንተኛ አሰራር ትውጣ በቃን ሀጥያት በዛ

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472

    ሀገራችን ሰላም ሆኖ እኔንም ለቦታው ያብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍቃድህ ይሁን አሜን።

  • @samrawitgizaw6331
    @samrawitgizaw633128 күн бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ ከነቤተሰቤ አብቃኝ

  • @zewudyekassaw2374
    @zewudyekassaw2374

    ለአች የደረሰው ለኛም ይዲረስልን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን❤❤

  • @Leykun2840
    @Leykun2840

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን፤አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ራራልን፤ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ይቅር በለን።

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ለደጁ ያብቃን

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e

    የምኖረው ውጭ ነው ግን ቤተሰብ ፀበሉን አምጥተውልኝ እየጠጣሁት ነው ከባድ የራስ ህመሜ አልተሻለኝም 😢 ያስጨንቀኛል ያበሳጨኛል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ በሉኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439

    ሰማእቱ የልቤን ታውቃላህና ፈፅምልኝ እባክህን ሁሉንም የቤተሰቤን ነገር አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝ ስለ እናትህ ቅድስት ቴዎቢስታ ብለህ እባክህን ፍጡነ ረድኤት ከ አፍጣኒተ ረድኤት ኪዳነቃሏ ጋር

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q19 сағат бұрын

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-oh9mm2qq4e
    @user-oh9mm2qq4e

    ላንች የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ሁላችንም ይድረስልን አሜን🤲🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979

    አሜን ፫! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃን!

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ኢትዮዽያን ጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @user-ty6ld4cb6v
    @user-ty6ld4cb6v

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ስደተኞች ልጆችህን ከአሀዛብ አገር በሰላም ለሀገራችን አባቃን ለደጅህም አብቃን ኢትዮጲያን ሀገራችንን ሰላሞል መልስልን 👏👏💒💒👏👏

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጆሮዬ የሰማሁትን ታአምርህን በአይኔ እንዳይና ለመዳን ከነቤቸሰቦቼ ያብቃኝ። የጉዞ አዘጋጆችንም በተጓዦቹ ምስክርነት እንደሰማሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይራዘም

  • @yosephhailu9685
    @yosephhailu9685

    ቅድስ ጊውርጊሰ ኢትዮጵያን ይጠብቃት

Келесі