bermel Georgis በፀበሉ ላይ የታየው ድንቅ ነገር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 254

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj17273 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ባይገባኝም በምልጃህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @mulunehayele434

    @mulunehayele434

    3 ай бұрын

    ጥሩ ጅምር 16/03/2024 መጋቢት 7/2016 ቋንቋን ከነ ባህሉ እንዲሉ አንድ ጥሩ ጅማሬ ልሰማ ችያለሁ ይኽውም በጠበልና በጸበል መሀከል ያለውን ልዩነት አባቶች ከትምህርታቸው ጋር አያይዘው አስረድተዋል መባልን ነው።በዩቲዩብ ላይ ባለ በተዋህዶ ኦርቶዶክስና በጴንጤ ቆስጤ መምህራን መካከል ባለ ክርክር መምህር ዘማርያም እገረ መንገዱን ሲገልጽ ሰምቻለሁ፤እኛ እያንዳዱን ሆሄያትና ቃላት አጠቃቀሙን ካልጠበቅን ማን ሊጠብቅልን ነው፣በተለይ የቤተ ክርስቲያናችን ድርሻ ቀላል ሊሆን አይገባም።ህዝቡ የዛኑ ቀን አምኖ የዛኑ ቀን በተግባር ማሳየት አለበት፤የተሳሳተም ካለ ረስቶ ሌላው እዛው በዛው አርሞት ትክክለኛው አባባል በባል አለበት፤ስለዚህ ጸበል ልጸበል እሚለው የቆየ የተለመደ አባባል ጠበል ልጠበል በሚል መተካት አለብት እናንተም አባቶችም ዘወትር ባለ አጋጣሚ እየደጋገማቹ ሕዝቡን ማሳሰብ አለባችሁ፤ዛሪ በንጉሡ ሰና በሳቱ ሰ መካከል ያለው ልዩነት እንዲሁም በፀሃዩ ፀ መካከል ያውንና ሌሎችንም ያጻጻፍ ስልቶች እሚያውቅ የጠፋበት ዘመን ላይ ነን።እንደም ተጽፎ ሁሉ በየቦታው ይለጠፍ፤ሌላው በብዛት ያልተማረ ለማለት መሐም ይላል ሰዉ መሐይም ማለት እኮ ምዕመን አማኝ ማለት ነው ያልተማረ ማለት ማይም የሚለው ቃል ይተካዋል፤ስልዘ ይህንንም ጨምራችሁ ቢያስተምሩልን መልካም ነው።በተረፈ ሰዉ የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን ጥቃቅኑን ነገር ሁሉ በዝርዝር መለጻችሁ መልካም ነው።

  • @Amen2216

    @Amen2216

    2 ай бұрын

    Amen!❤

  • @Tin770

    @Tin770

    2 ай бұрын

    Einanen yabekagn🙏

  • @etfghhghghg8200

    @etfghhghghg8200

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawitpaulosgebremariam3539

    @dawitpaulosgebremariam3539

    2 ай бұрын

    Amen

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn3 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን እዴት መታደል ነው አባቴ ክብረ ምስጋና ይድረስህ አሜን ❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Amen2216

    @Amen2216

    2 ай бұрын

    Amen !❤

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m3 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እድለኖች ነን ይሄን የመሰለ ፀበል ሰጠን አመሰግኑ እኛ በሰደት ያለነው እህቶች አድቀን ደጅን እንርግጣለን አይቀርም በመቤቴ ምልጃ❤❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti2773 ай бұрын

    ሰማኣቱ ቅዱስ ጌ/ግርግስ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣብቃን ኣሜን❤❤❤❤

  • @amarch8112

    @amarch8112

    3 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n

    @user-wt4nw9xs1n

    3 ай бұрын

    አሜንእኔዘመዶ ቼ እዛውነውየከረሙት እናቴ ስነግረኝ በስመአምታአምርነው

  • @user-qr8cz2jd6r

    @user-qr8cz2jd6r

    2 ай бұрын

    Amennnn

  • @haymanottesfay

    @haymanottesfay

    2 ай бұрын

    Amennnnnn

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid3 ай бұрын

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እባክህን ከለሁበት የሀፂያት ባህር አንተ አውጣኝ😢😢😢

  • @user-ol8jj4dy7x
    @user-ol8jj4dy7x3 ай бұрын

    በጀነሬተር በድግምት ለሚሉ ባትል ደስ ይላል።የሚያምን ይመን ማያምን መቶ ይይ።

  • @comcell3831
    @comcell38313 ай бұрын

    የሊዳው ጸሐይ አባቴ ሰማዕቱ ለደጅሄ አብቃኝ😢

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged38813 ай бұрын

    ሠማእቱ አባቴ የሊዳዉ ንጉስ ቅዱስ ገወርጌስ አንተ ታቃለህ ከስደት በሰላም መልሰኽኛ ለደጂህ አብቃ በረከታችሁ ይድረስን ወንድም እህቶች❤❤❤

  • @yevuj6579
    @yevuj65793 ай бұрын

    የልዳው ኮከብ አባቴ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ እባክህ ከዚህ ስቃይ ፈውሰኝ 😢😢😢😢

  • @sebazanew5399
    @sebazanew53993 ай бұрын

    እኔምለው ጠበሉ ሲወጣ ብዙ ፈረሶች እኔን ብቻ ነው ሚታየኝ ብቻ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @wintanatesfaledet2446

    @wintanatesfaledet2446

    2 ай бұрын

    Be akal ezaw nebrko enem Ende auch new yayhot altesasatschm🙏🙏🙏

  • @zebidergedfa3286

    @zebidergedfa3286

    2 ай бұрын

    @@wintanatesfaledet2446 ቦታው ንገሪኝ በናትሺ

  • @wintanatesfaledet2446

    @wintanatesfaledet2446

    2 ай бұрын

    @@zebidergedfa3286 bermel giorgis new ke Gonder ye 1 Ken gozo wede kwara

  • @SileEgna

    @SileEgna

    2 ай бұрын

    እኔም እንዳንቺ ነው የሚታየኝ ❤❤

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte97933 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤

  • @nonenone3420

    @nonenone3420

    2 ай бұрын

    You don’t have to go Gonder we have St.Georgis in Addis Abeba this is just Business for 🚌 Profit

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-4453 ай бұрын

    እኛ ኦርቶዶክስ ታድለናል መታደል ነዉ እድሎኞች ነን እግዚአብሔር ምን ያህል ለነፍሳችን እንደምያስብልን እንደምጨነቅልን የኛ መዳን ያስደስተዋል 🙏🙏🙏ተመስገን ስላሴ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e3 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ እስኪ እንደምንም አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🥲🥲 አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል እስኪ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ወለተ እየሱስ እያላችሁ 🙏

  • @addikarri8982

    @addikarri8982

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር እንደ አንቺ የተሰበረ ልብ ነው የሚፈልገው ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ሸክምሽንም ያራግፍልሻል🙏

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37233 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዬርጊስዬ የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ

  • @avg4628
    @avg46283 ай бұрын

    ሰማእቱ ኣባቴ ለደጅህ ጥራኝ❤

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun2 ай бұрын

    በርሜሎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዛች ቅዱስ ቦታ አብቃኝ አብቃን😭😭😭😭😭😭

  • @tiyubista9685
    @tiyubista96853 ай бұрын

    አኮንእ፡ደሳላችሁኡ፡ለናተየፈቀደእ፡ጌታ፡ለኔምእ፡በቦታዉእ፡ደርሸእ፡እድፈወስእ፡ሀጣቴንእ፡ይቅርእ፡እድልልኝእ፡አምላከ፡ቅድእስ፡ጌወርጊስእ፡ይፍቀድልኝእ❤❤❤❤❤

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam65992 ай бұрын

    የበርሜሎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዛች ቅዱስ ቦታ አብቃኝ አብቃን፣፣፣፣፣።

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane22482 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በምልጃህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @rahelgean5568
    @rahelgean55682 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ከብሮን ይገለፅ አሜን ለደጁ ያብቃን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ አሜን❤❤❤✝️🛐💚💛❤️

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef2 ай бұрын

    ✝️የከርስቶስ አርበኛው ሰማዕቱ✝️ ✝️ፈረሰኛው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብንና ✝️ ✝️ ቡሩክታይትን ከዘንዶ አፊ እንዳዳንካት✝️ 😭አኛንም ሀጢ ባሪያዎችህን😭 😭ከበሽታ መቅሰፈት ፈጥነህ ደርሰህ ሰውረህ አድነን🙏 ✝️አባቴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔደካማ ነኝ በሀፂያት የወደኩ በረከትህ ይድረሰን ❤❤❤

  • @tsegaydaricha4069
    @tsegaydaricha4069Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @muleeshifarra3048
    @muleeshifarra30483 ай бұрын

    ሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x3 ай бұрын

    አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክበርልኝ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @abebina4362

    @abebina4362

    3 ай бұрын

    Amen ledeju yabikan ❤️🕊

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q2 ай бұрын

    Egzaber masgen enyami abate qidus George yee barakatu takafayi yadergen ❤❤

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    ቅዱስ ጌወርጊስ አትለፈኝ ከሀጢያት ማሰሪያ ፍታኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hcjth1747
    @hcjth17473 ай бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ገውርጊስ አባቴ ስደት በቃሽ ብለህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏😭የሰማአቱ የቅዱስ ገወርጊስ በረከት ይድረሰን አሜን 🙏

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel3 ай бұрын

    እግዚአብሔር:የተመስገነ ይኩን ::በእውነት :ቃላት:የለኛም :እግዚአብሔር:ይመስገን::🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg3 ай бұрын

    እግዝአብሐር ይመሰገን❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa70933 ай бұрын

    ስለማይነገ: ስጦታው: እግዚአብሔር: ይመስገን::

  • @tigistgirma-iv3vu
    @tigistgirma-iv3vu3 ай бұрын

    ይገርማል ዘልዬ ነው የገባውት መግቢያ ላይ ያለውን cover አይቼ የምትገርሙ ናቹ እኔ ደሞ ምን ታምር ተፈጠረ ብዬ ለማንኛውም በርቱ😅

  • @user-dc5gc9pr1j

    @user-dc5gc9pr1j

    3 ай бұрын

    ከዚህ በላይ ተአምር አለ የሰማቱ ስራ ድንቅ ነው❤

  • @tigisttsegaw708

    @tigisttsegaw708

    3 ай бұрын

    ምን ማለትነው ያለ ማንም ከፋች ከመሬትስር ነው የመጣው ማስተዋል ትልቅ ዋጋ አላት

  • @brehanbekele1345

    @brehanbekele1345

    3 ай бұрын

    Emeye maryam weha wiste koma lejwan aqfaaa tayecheee ke qegne bekulll demo ke anget belay kezi belay min tamer felegshee?

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    3 ай бұрын

    ምን ማለት ነው ምነው ተገረምሽ ዛሬ ነውዴ ያየሽው ምንም አይገርምም እሺ ።።።። ደሞስ ከዚህ በላይ ታምር አለውይ ????​@@tigisttsegaw708

  • @selamdura5936

    @selamdura5936

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ይገርማል

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37233 ай бұрын

    መታደል ነው ቅዱስ ጊዮርጊሰዬ ክበርልን ተመስገንልኝ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11373 ай бұрын

    ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ እግዚአብሔር ታምር ቡዙ ነዉ የሰማአት ቅዱስ ገወርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel56872 ай бұрын

    ቁዱስ ጎርጊስ ለበረከት ያብቃን

  • @user-py2ks3hx2x
    @user-py2ks3hx2x3 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw13323 ай бұрын

    ሰማኣቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🤲😢😢

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu72723 ай бұрын

    የአባት😢😢 ሰማዕቱ ❤❤በፀሎት አስብኛ ማዓዛሚካኤል እያላቹ😢😢😢😢

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase26022 ай бұрын

    አምላኪ ሆይ. ባክህ ለዚህ ታሪካዊ ስፍራ አብቃኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76733 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅድስ ገወረግስ ለደጁኣብቃኝ❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde78583 ай бұрын

    የልዳው ጊዮርጊስ ኣባቴ ፈጣኑ ደራሽ ስጠራክ ኣቤት የምትለኝ ፈረሰኛው ሰይጣንን የምታሳድደው ኣባቴ በማሪያም ለደጅክ ኣብቃን

  • @user-wn2cl3hf2u
    @user-wn2cl3hf2u3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37233 ай бұрын

    አላዬ በጣም ደስ ይላሌ እኔንም ለደጁ ይብቃኝ

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob2 ай бұрын

    elelelelelelelele Amen Amen Amen 🤲 🙏🏼 sematu qedes geyorgis Berkeley yideribin.

  • @user-zf2qu3nk3g
    @user-zf2qu3nk3gАй бұрын

    አሳዳጊዬ ሰማዕት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ። ለዘመናት የተቋጠረውን እንቆቅልሼን ፍታልኝ።

  • @user-lk3jn2dt8p
    @user-lk3jn2dt8p3 ай бұрын

    ሰማእቱ አባትየ ቅድስ ጊዉርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @berktitube1339
    @berktitube13393 ай бұрын

    አባቴ ለደጁ እንደሚያበቃኝ አምናለሁ። ቀኑን እጠብቃለሁ።

  • @webet2273
    @webet22733 ай бұрын

    በእዉነት ድቅነዉ እኔም ያልመስከርኩለት ትልቅ የምረት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ በሱላይአድሮአል ምረቱ ለዘላለም ነዉና አባቶ ባለዉለታዬ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ረዚሁ ቁጭብዬ ለመንኩህ አተም እደምትስማኝ አምናለሁ እግዚህአብሄርን አምኖ መዉጣት ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37233 ай бұрын

    ቸባረከ አላዬ

  • @user-pz6he1ip3e
    @user-pz6he1ip3e2 ай бұрын

    በግዚአብሔር ብር ስለሌለኝ ነው የሚወስደኝ በነፃ ሁሉንም ችሎ በግኦርጊስ ስም

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube3 ай бұрын

    ክርስትና አባቴ ነዉ እኔ ወደ ተዋህዶ ስመለስ ይሄ ፀበል በመፍለቆ በእዉነት እድለኛ ነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ስለቴ በሄወት ዘመኔ በመጠመቅ እንድኖር ነዉ ።

  • @user-vc4id5yp4e

    @user-vc4id5yp4e

    3 ай бұрын

    በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @almaayala4768
    @almaayala47683 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ታውቃለህ የውስጤን አደራ ሰጥቸሃለሁ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እኛንም ለደጂ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e3 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23863 ай бұрын

    .ሠመአቱ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ሠመአቱ ከስደትመልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @user-fg1wp5pi8e
    @user-fg1wp5pi8e3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰማዕቱ ቅዱስጊዮርጊስ ረደኤትክ በረከትክ ካለሁበት በስደት አገር ይድረስልኝ እና ለሀገሬ ስታብቃኝ ለቤትክና ለአውደምረትክ ምስክር አርገን

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob2 ай бұрын

    bereketun tekafayi adrgegn 😭😭😭🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed3 ай бұрын

    ሰማእቱ ኩሉ ናይ ውሽጠይ ንስካ ትፈልጥ ሓደረካ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada17233 ай бұрын

    ለደጀህ.አብቃኝ.ቅዱሰ.ጊውርጊሰ.❤❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada17233 ай бұрын

    አሜን.አሜን

  • @netsanetmamo9814
    @netsanetmamo98142 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @amazamazryan3916
    @amazamazryan39162 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) በረከቱ ይድረሰን .ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🤲🤲🤲

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አብቱ አባታይ ቅዱስ ጂወርግስ ለቦታው እና ለፀብል አብቃኝ አሀጥያት ስይሆን አንደ ቸርነትህ አብቅኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2i2 ай бұрын

    ሰማእቱ ኣደራህን ባይገባኝም😢እባክህ ለደጁህ ኣብቃኝ እባክህ😢

  • @ilfasinda7890
    @ilfasinda78902 ай бұрын

    Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @user-vv6mt2ks1n
    @user-vv6mt2ks1n2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ ከናተ መሀል እኔም አዷ በሆንሁ ብየ ተመኘሁ

  • @SamirahM-nb2gt

    @SamirahM-nb2gt

    3 күн бұрын

    እኔም❤

  • @melatmeli121
    @melatmeli1213 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃን

  • @Tsegereda-nb3wl
    @Tsegereda-nb3wl2 ай бұрын

    Amen kedus geyorges ldjeh abkan

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24212 ай бұрын

    ሰማይቱቅዱስጊዬርጊስአባቴደጅህንለመርገጥአብቃኝ❤❤

  • @jonebizu4760
    @jonebizu47603 ай бұрын

    ሰማእቱ ኣባቴ ለደጅህ ጥራኝ

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima7103 ай бұрын

    Kale.hiywot.kidase.melakit.yasemalen.amen

  • @taddelechwubbe6326
    @taddelechwubbe63263 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤ qidusii gorgisii ledju yadrsenii❤❤

  • @user-ff1kr9ub4b
    @user-ff1kr9ub4b2 ай бұрын

    ሰማአቱቅድስጎርጌሰ,የነገርኩህን,መጨረሻፈፅምልኝ,ለደጅህአብቃኝ

  • @meronmesele6407
    @meronmesele64072 ай бұрын

    ሰማኣቱ ቅድስ ገወርግስ ለደጅህ ኣበቃኝ ኣደራ ከነ ቤተሰበቼ ኣሜን

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ገለኛው ቅዱስ ጊወርጊሰ ምን ይሳናዋል ጊውርጊስ ፈቃድ ይሁን እኛንም ለቡታው ያብቃን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55693 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ ፍቀድልኝ

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf2 ай бұрын

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌻🌾🌾

  • @huluageratero3020
    @huluageratero30203 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብርታቱን ጤናውን ይስጣችሁ!

  • @hanogg8115
    @hanogg81153 ай бұрын

    Amelake Kedus Giyorgis yekeber yemesegen 🙏 egnanem ledeju yabekan !!!🤲🤲🤲😍❤️❤️

  • @hcjth1747
    @hcjth17473 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏እንዴት መታደል ነው 🙏💒💐💐💐

  • @user-vw9ho4dt4b
    @user-vw9ho4dt4b2 ай бұрын

    ሠላም እግዚአብሔር ይባርቹ

  • @solomonassefa963
    @solomonassefa9632 ай бұрын

    አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ባለቤቴን ለደጅህ አብቃን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g3 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi3 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤

  • @user-fr2uq7ge3u
    @user-fr2uq7ge3u3 ай бұрын

    Ledaji yebkan kedus giorgis abate🤲🤲🤲🤲

  • @elisabit8946
    @elisabit89462 ай бұрын

    Semeatu kdus giworgis ledejeh abikage

  • @henokalemudereje1842
    @henokalemudereje18423 ай бұрын

    ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tedamy1698
    @tedamy16982 ай бұрын

    አሜን

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges89433 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada17233 ай бұрын

    ቅንው.ደሰ.ሲል❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-li9fc4sk3h
    @user-li9fc4sk3h3 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @ababaabbba4866
    @ababaabbba48663 ай бұрын

    Memerte,nw❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5652 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለድጅህ አብቃኝ😭😭

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka50843 ай бұрын

    Samatu qeduse geyowregis ladajie abeqaie amen amen amen ❤💒🙏🙏🙏

  • @user-fu7yl5oc4b
    @user-fu7yl5oc4b3 ай бұрын

    Amen amen amen elelele baatsalo tachu ahsibune egezabere imasegen

Келесі