Bamlak Getnet | Lbam Negni |-ባምላክ ጌትነት ልባም ነኝ - New Ethiopian music 2024 -{official video}

Музыка

#abyssiniarecordsam #gojammusic #bamlakgetnet #ethiopianmusic :
Bamlak Getnet Lebam neng -ባምላክ ጌትነት ልባም ነኝ - New Ethiopian music 2024 -{official video}

Пікірлер: 261

  • @Bamlak_Getnet
    @Bamlak_GetnetАй бұрын

    ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏

  • @Abichusam4444

    @Abichusam4444

    14 күн бұрын

    አቤት ድምጽ አቤት ውበት ምርጥ ስራ ልክ እነደሌሎች ስራዎችሽ በርች ያማራን ትግል የሚዳስስ ስራ እንጠብቃለን

  • @getachew90

    @getachew90

    11 күн бұрын

    በጣም ግሩም ሥራ ነዉ በርች ከሞጣ ቤት ሠምቼ ነዉ የመጣሁት 👏👏

  • @akliluethiopia

    @akliluethiopia

    10 күн бұрын

    ቲክቶክ ላይ አግኝቸሽ ፎሎው አድርጊኝ ብልሽ ዝም አልሽ ለማንኛውም በርች ምርጥ ስራ ነው ድምጽሽ ያበደ ነው

  • @zebiderweldie

    @zebiderweldie

    5 күн бұрын

    በርችልን

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz18 күн бұрын

    ልዩ እና የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ የአማራን ባህል በትክክል ስላሳየሽን እናመሰግናለን። በርቺ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643Ай бұрын

    የጀግኖች መፍለቂያ የነዘሜ አገር የኔምድረገነት አገር ጎጃምዬ 💪🐅😍🤗🔥💙

  • @girma834
    @girma83427 күн бұрын

    እሚገርም ባህል ወግ እሴት መገለጫ ያለው ጎጃም ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018Ай бұрын

    ድምፅዋ ራሱን የቻለ ሙዚቃ ነው ❤ የማኛው ሀገር ጎጃም ❤አማራ ❤

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506Ай бұрын

    ዋው ምርጥ ሥራ ነው በርቸ እህታችን መልካም ዕድል እንኳን ደህና መጣሺ❤

  • @TarekegnMesele
    @TarekegnMeseleАй бұрын

    አቤት አማራ መሆን መታደል ነው እኮ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185Ай бұрын

    አንችን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤❤❤❤😊😊😊 ጀግናነሽ ባህልሽን ወግሽን የማትልቂ ስራዎችሽ ሁሉ ይመቹኛል የኔ ደጉ ህዝቤ አማራየ ይህም፡ቀን ያልፍና እናየዋለን ❤😢😢😢🎉🎉

  • @Zack19187

    @Zack19187

    15 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82506 күн бұрын

    ድልለአማራ ፋኖ ድልለሕዝባዊ ኃይል እግዝአቤሔር ይርዳችሁ

  • @yoftahetazie6624
    @yoftahetazie6624Ай бұрын

    ምርጥ ሥራ ነው ሁልጊዜ ጥረትሽን አደንቃለሁ

  • @HabtewoldDesalegn
    @HabtewoldDesalegnАй бұрын

    በማንነቱ እና በባህሉ የሚኮራ ኩር ህዝብ ጎጃም💪💪አማራ💚💛❤

  • @saray766
    @saray766Ай бұрын

    የበላይ ዘር ነኝ ጎጃም አማራየ ❤❤💪💪❤❤💪💪❤💪💪💪❤❤💪💪❤❤💪💪❤❤💪💪❤❤💪❤❤💪💪❤❤💪💪❤💪💪❤❤💪

  • @Wonders_win
    @Wonders_win22 күн бұрын

    ❤❤❤ባምላክ ሁሌም የእኔ ምርጥ❤❤❤ ቅላፄሽ ልቤን ቅልጥ.... ያደርገኛል።

  • @ashenafiworku917
    @ashenafiworku917Ай бұрын

    የኔጀግና የሚያምር ስራ ነዉ ባምላክዬ በርቺልኝ

  • @user-ze3ip8dv2o
    @user-ze3ip8dv2o6 күн бұрын

    እግዚብሄር ክብር ይስጥህ ተሰጦ ያደለህ አስተዋይ::

  • @user-oh4kt1td5e
    @user-oh4kt1td5eАй бұрын

    Wow! Amazing music video! God bless you our dear positive thinker camaraman & director Seyfu negash, because this is the out put of you!!! Thank you our hero for your amazing creativity!

  • @NatanimInsights
    @NatanimInsights7 күн бұрын

    ምርጥ ስራ ነው በርችልን!ድምፅሽ የተለዬ ነውኮ

  • @user-oh4kt1td5e
    @user-oh4kt1td5eАй бұрын

    Thank you beamlak! l realy appreciate your nice music!

  • @ShukriXassan-j3s
    @ShukriXassan-j3s3 күн бұрын

    ሁሌም፣ክብርና፣ምስጋና፣ላንች፣ይሁን

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh666220 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ይሄን ደህ ህዝብ ነው ሊያጠፍት ሚታገለቱ አማራነቴ ኩራቴ

  • @aysheshmyaregal7941
    @aysheshmyaregal794120 күн бұрын

    Banchi thank you the best music 🎉🎉❤

  • @TigistMengistu-ze2sx
    @TigistMengistu-ze2sxАй бұрын

    Betam yemgerm sera new ❤❤❤❤

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f8 күн бұрын

    ምርጥ ስራራ ይመቺሽ ዋውው በርቼልኝኝኝኝ❤❤❤

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyesАй бұрын

    ልባም ነኝ እውነትም ልባም የበላይ 🥁💪🥰

  • @VoiceOfEthiopia24
    @VoiceOfEthiopia24Ай бұрын

    thanks dear wow ሚገርም ስራ ከሚግረም ቀረጻ ከምርጥ ድምጽና ዜማ

  • @WondimuAyalew
    @WondimuAyalew17 күн бұрын

    ዋው ዋው ዋው በምን ልግለፅሽ ሁሉም ዘፈኖችሽ በጣም በጣም ነው የሚመቸኝ ደጋግሜ ነው እማዳምጠው በርቺ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠሽ ፡፡

  • @Bruktawit-us6lr
    @Bruktawit-us6lr24 күн бұрын

    ልጠግበው አልቻልኩም ከልጅቷ ውበት ድምፅ ዜማ ግጥም ቀረፃው ሁሉም እንደዚህ ሙሉ ይገርማል ጀግናነች!!!

  • @asregidchanie9773
    @asregidchanie977329 күн бұрын

    ባምላክ ጥሩ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj5cd8ur9c
    @user-rj5cd8ur9c7 күн бұрын

    Yejegna zer hulam jegna neshi ehta gobez arif sra new

  • @Hiyawsim
    @HiyawsimАй бұрын

    yaz gojjam ... like 1k

  • @BereketKebede-ot2wl
    @BereketKebede-ot2wlАй бұрын

    ❤❤❤❤❤በስመአብ እንደዚህ ያለ ክሊፐ አይቸ አላቅም ድምጿስ ዋዉ የኔ እናት

  • @firanedi8729
    @firanedi8729Ай бұрын

    Nzret yehone sra wowww😊😊😊

  • @s0lomon150
    @s0lomon15016 күн бұрын

    WOW ምርጥ ሥራ ነው ባምላክዬ ❤❤❤

  • @solomonfenta9381
    @solomonfenta93813 күн бұрын

    Proud of you, keep shining You take care of yourself

  • @zrihunkfelegn
    @zrihunkfelegnАй бұрын

    የኔ ጀግና እህት ባምልዬ ምርጥ ስራ ነው በርቺልኝማ❤👌

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf21 күн бұрын

    ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ።ትናንት በቲክቶክ እስከ መጨረሻው ነው የተከታተልሁሽ ከመቶ እሽዎቹ የኔ እጅ አለበት።ሀሀሀ በርችልን

  • @user-kv3ns6gs1k
    @user-kv3ns6gs1kАй бұрын

    አቤት አቤት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር ከፍያለ ደረጃ ያድርስሽ እንጠብቃለን የበለጠ😊

  • @habtishk
    @habtishkАй бұрын

    This is a truly captivating piece. The artist expertly captures the essence of Gojam's raw culture through a beautiful melody. It's a powerful and unadulterated presentation of rural Ethiopian culture, making for a truly stunning performance. Kudos to the Singer👏👏

  • @bihonegntesfahun4054
    @bihonegntesfahun40548 күн бұрын

    Ewedishalew yene fkr

  • @MenaleFikru
    @MenaleFikruАй бұрын

    በአምላክ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ሀገርንና በሀልን የሚገልፅ በርችልን

  • @TEWDEROSSAMUEL-xr5kt
    @TEWDEROSSAMUEL-xr5ktАй бұрын

    በጣም የተለዬ ግሩም ሙዚቃ ነው

  • @user-wd6vh7xu1g
    @user-wd6vh7xu1g16 күн бұрын

    Wow betam arif sra new fbrchln ayzosh

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi501011 күн бұрын

    ዋው ምርጥ ስራነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818Ай бұрын

    ❤❤❤❤ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ወቅቱን የጠበቀ ፍኖ ፍኖ ጎጃም አባይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት ሰላም

  • @WubAlem-vs9mz
    @WubAlem-vs9mz14 күн бұрын

    Wooooow Amezing video

  • @MarakiAyenew-re3wi
    @MarakiAyenew-re3wiАй бұрын

    Gobz ehitwa❤❤❤

  • @habtegemeda395
    @habtegemeda39513 күн бұрын

    ❤አምላክጤናሽን ይባርክ፣ ሌላማ፣ ሆድይመስክር፣ ምርጥ አርቲስት።ሰላምለሕዝባችን።

  • @kerya649
    @kerya64917 күн бұрын

    የኔ ዉድ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ♥️♥️👌

  • @tigistwoldeyes4006
    @tigistwoldeyes400613 күн бұрын

    ድምፅሽ እኮ ዋው ነው ሚሊዋኖች ላይክ ይገባዋል እሄ ስራ ❤❤❤

  • @joshuajoshua255
    @joshuajoshua255Ай бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እውነት ድምፅሽ ዋው ነው ❤❤❤❤

  • @liya_amen
    @liya_amenАй бұрын

    ❤❤❤As always it is a beautiful music Bamelak

  • @yeneworkamare2448
    @yeneworkamare244820 күн бұрын

    waw!!! I love it!

  • @yohannesambachew7325
    @yohannesambachew732518 күн бұрын

    banchiye its best cultural music be loved

  • @user-hz6im7tl3n
    @user-hz6im7tl3nАй бұрын

    ሁሉ ነገር ሙሉ😊😊😊😊ትችያለሽ በጣም እንቁ ነሽ በርች😊

  • @abyssinia-ui8md
    @abyssinia-ui8mdАй бұрын

    Konjo sera nw berchi ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ExcitedGondola-ie2wl
    @ExcitedGondola-ie2wl5 күн бұрын

    በርች እሕታችን

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx29 күн бұрын

    አሪፍ ነው በጣም አሪፍ ባአምላክ

  • @selammersha2196
    @selammersha2196Ай бұрын

    የኔ ጀግና እህት ምርጥ ስራ በርችልኝ❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48026 күн бұрын

    እንቁ የአማራ ልጂ ነሽ ባምላክየ😍😍😍

  • @user-wl7wq9nx5g
    @user-wl7wq9nx5gАй бұрын

    konjo sira new bamlak berichelgn

  • @Kids-rk9ky
    @Kids-rk9kyАй бұрын

    Wow Banchiye 1degna

  • @beimnetshawlachew9961
    @beimnetshawlachew9961Ай бұрын

    Yemejemeriyaw video part becha aletemechegnm enji humum betam arif newe

  • @tazabialem
    @tazabialemАй бұрын

    አሪፍ ስራ ነው በርች እህቴ።

  • @addisbeyene6829
    @addisbeyene682925 күн бұрын

    አውነትም የበላይ🔥💪💪

  • @wudiealesewu5735
    @wudiealesewu573513 күн бұрын

    Bachiye hulgze mrchaye yene Gerager achin sademt meza mged Hulu aykeryeym behasab aychew stmeles ewodschalhu yegonderau kebettttt😘😘😘😘😘😘

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p8 күн бұрын

    በቅርብ እናንተን እቀላቀላለሁ ዉዶችየ ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉my gojam አማራዬ ሁሉም ያምርብናል አማራ ደሜ ነዉ ኩሩ ህዝብ አማራነቴ ደስ እያልኩ እምኖር ነኝ

  • @Atsede-db2ru
    @Atsede-db2ru6 күн бұрын

    የኔ ውድ እትት በርችልኚ

  • @NxuhShimels-cq9sh
    @NxuhShimels-cq9shАй бұрын

    Bachu kojo sranewu melkam edl❤❤❤

  • @Makdes-ei5ub
    @Makdes-ei5ub3 күн бұрын

    አቤት አማራዬ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AgereYersaw
    @AgereYersawАй бұрын

    Andega new bercelne❤❤❤

  • @WagDinku
    @WagDinkuАй бұрын

    ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ።ዋው ዋው ዋው ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @rozalove7257
    @rozalove725724 күн бұрын

    ዋው ድምፅ ቅንብር አንደኛ አማራዬ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን 💚💛❤️

  • @enkenniguse1677
    @enkenniguse1677Ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ሰራ ባምላክዬ👏

  • @BerheBerhe-dr5yn
    @BerheBerhe-dr5ynАй бұрын

    Yeni Anbesa kef kef yadrgshi😊😊😊

  • @colfaxwireless
    @colfaxwirelessАй бұрын

    ባምላክ ጌትነት, your voice is truly impressive! 'ልባም ነኝ' is an amazing song, and your talent shines through every note. Keep up the great work! @Habtex_The_Great👌🏿

  • @dessabebaw8269
    @dessabebaw8269Ай бұрын

    ቀዝቅዞ ጀምሮ ወደ ላይ የሚወጣ ምርጥ ስራ❤

  • @BalaBala-ze1bn
    @BalaBala-ze1bn17 күн бұрын

    ድምፅ ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abnet-kasa
    @Abnet-kasaАй бұрын

    Yene jegna yemigerm sra new bewunet 🎉🎉🎉🎉

  • @ZuriashAlemayehu
    @ZuriashAlemayehuАй бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ሥራ ባምሊ የኔ አንደኛ💪💪

  • @ermiasaschalew6056
    @ermiasaschalew6056Ай бұрын

    ምርጥ ስራ ነዉ እህቴ !!ዝንተአለም አምሀራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤

  • @kiddytube6042
    @kiddytube604226 күн бұрын

    I wish you good luck ❤️

  • @DestaYeshiwas
    @DestaYeshiwasАй бұрын

    Fetari yitebksh

  • @esubalewmuche81
    @esubalewmuche81Ай бұрын

    አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ባንቻምላክዬ❤❤❤

  • @user-hu6wv5eq2j
    @user-hu6wv5eq2jАй бұрын

    Betam yamral

  • @BirukG-op7ej
    @BirukG-op7ejАй бұрын

    Amazing music Video

  • @EFREMMelkamu-yq4lm
    @EFREMMelkamu-yq4lmАй бұрын

    ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @tsegeshkushunashow842
    @tsegeshkushunashow84217 күн бұрын

    Wowow yana jegani❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elutube8084
    @elutube808417 күн бұрын

    እኳንም አማራ ፍኖ ነኝ

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenhАй бұрын

    ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቀርፃ ጋር ባንችየ በርቺ

  • @bayeteshager3038
    @bayeteshager3038Ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው። በርቺ!!

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j12 күн бұрын

    የሚገርም ድምፅ ❤️

  • @gethab2306
    @gethab23063 күн бұрын

    Thank you!

  • @user-fu5rj7mf2y
    @user-fu5rj7mf2y9 күн бұрын

    Wow wow wow ❤❤❤

  • @MohmmedMahmud-jc7eb
    @MohmmedMahmud-jc7ebАй бұрын

    Yeni konjo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie5 күн бұрын

    ደስ ይላል❤😊

  • @MolaBekalu-nx3pd
    @MolaBekalu-nx3pdАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @fasikaAmsalutube5730
    @fasikaAmsalutube5730Ай бұрын

    ጀግኒት የሚገርም ነው 💛💚❤️በርችልኝ እህታለሜ 🥰💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hiwisol8015
    @hiwisol8015Ай бұрын

    በአሸናፊነት ማግስት ሌላ ድል እንኳን ደስ አለሽ መልካም ዕድል

  • @aynegdaabye7645
    @aynegdaabye7645Ай бұрын

    በርች ምርጥ የጎጃም ሙዚቃ ነው

Келесі