Ethiopian Music : Bamlak Getnet ባአምላክ ጌትነት (ወላንሳዬ) New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Bamlak Getnet ባአምላክ ጌትነት (ወላንሳዬ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
ድምፀ መረዋዋ ባንቺ አምላክ ጌትነት "ወላንሳዬ" የተሰኘ ምርጥ የፍቅር ዘፈን በተለይ የከንፈር ወዳጅ ለነበራቸው::
ታላቁ የዜማ ደራሲ ኢንጂኔር ፋንታ ወጨፎ በዜማ ሞገስ ካሳ ደግሞ በግጥም ተሳትፈውበታል !
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #BanchiamlakGetnet #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 627

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen3 жыл бұрын

    አማራ በመሆኑ ብቻ የሚኮራ👍👈 ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ( 1 )አማራ 💪

  • @gshhshs6521

    @gshhshs6521

    3 жыл бұрын

    የኔምር

  • @user-sb2ig5pz6v

    @user-sb2ig5pz6v

    3 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ

  • @wagayealebachw7549

    @wagayealebachw7549

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው አማራነት ኩራት ነው አማራነት መታደል ነው

  • @user-sb2ig5pz6v

    @user-sb2ig5pz6v

    3 жыл бұрын

    @@yeshi-mekonnen 😀😀😀😀

  • @tsionkidist1046

    @tsionkidist1046

    3 жыл бұрын

    zeregnitin bemesbikish eferi wendim ke wendimu dem yemiyafasis merz yehonen neger agzfo marageb berasish wenndim ene kante belay ante degmo kene betach belo memetsadik new kurat? Maferia!

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c3 жыл бұрын

    ቤት አማራወች ኧረላይክ ይህነው የኛባህል ባህላችን እናበረታታ

  • @sisayarada1739

    @sisayarada1739

    2 жыл бұрын

    665213

  • @mukmeildenur8822

    @mukmeildenur8822

    2 жыл бұрын

    @@sisayarada1739 ነነነቡዩዪ

  • @user-zu8nd8sk7v
    @user-zu8nd8sk7v3 жыл бұрын

    ትክክለኛ ምርጥ ነፍጠኛ አለባበስ የኔ ወርቅ

  • @user-ll2wk8wl6l
    @user-ll2wk8wl6l3 жыл бұрын

    ዋው አለባበስ ፣ግጥም፣ዜማ ፣ቅንብር በጣም ያምራል አማራዬ እንደመሸ አይቀርም

  • @user-ri9gq8qw7h

    @user-ri9gq8qw7h

    5 ай бұрын

    ባህላችን እደወረደ ዋው ደስ ይላን ያኑርሽ

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf24943 жыл бұрын

    ለብቻው ራቁታም ቢሆን ይሄኔ የላይክ ጉድ ነበር እንደዚህ የናቶቻችንን ቀሚስ ለባሽ ያብዛል።

  • @user-gh8gf1oh1q

    @user-gh8gf1oh1q

    3 жыл бұрын

    👌👌👌

  • @hrhrhj4j4j70

    @hrhrhj4j4j70

    3 жыл бұрын

    አለባበስ 1ድምጥአደኛ በርቺ ማር

  • @user-qh3ts5jd1q

    @user-qh3ts5jd1q

    3 жыл бұрын

    አሜንእህቴዋ

  • @aminasaeed576

    @aminasaeed576

    3 жыл бұрын

    ٠❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l3 жыл бұрын

    ወላንሳዬ ምርጥ የአማራ አለባበስ

  • @mogesk

    @mogesk

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን !

  • @HawwaaWii-gk1ge

    @HawwaaWii-gk1ge

    6 ай бұрын

    ወላሳዩ 1:45

  • @user-pb3go4wy8b
    @user-pb3go4wy8b2 жыл бұрын

    አማራነት ውበት ነው ኢትዮጽያዊነት ኩራት ነው ወላንሳዬ ምርጥ ስራ ነው I Lovat !

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_3 жыл бұрын

    ገራገሩ ገራገሩ ወሎ ደጉ የባቲ ሰው ገራገሩ ገራገሩ ወሎ ደጉ ያአምባሰል ሰው ገለል በል ሀረጎ ደሴን አትከልለኝ ገራዶ ማሀላይ የማየው ሰው አለኝ እኔስ ብረሪ ብረሪ አለኝ ደሴ ናፈቀኝ ። እምየ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ለዘላለም ። 😍😘

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh13003 жыл бұрын

    ወይ፡አማራ፡የግዜሄር፡መሀል፡እጅ፡በጣም፡ምርጥ፡ዘፈን፡ቄሮ፡አይን፡ይጠብቃችሁ፡ወገኖቸ

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube67983 жыл бұрын

    የኔ ድምፀ መረዋ ስወድሽ ባችዬ❤❤❤

  • @user-vo6rh7lb1u

    @user-vo6rh7lb1u

    3 жыл бұрын

    ወዬ ክክክክክክክ

  • @ethiopiahabesha1265
    @ethiopiahabesha12653 жыл бұрын

    ቆንጆ ሰራ ነው ወላንሳዬ አይታማም ጭራሽ ውሎ በደግነት ምነው በእኔ ጭከነ የሱ አንጀት ማሮች ናችሁ ወሎች ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ 💚💛❤

  • @user-qh3ts5jd1q

    @user-qh3ts5jd1q

    3 жыл бұрын

    እኛምዉድድድድድድድድድድድድድበማያልቀዉጣፋጨዋ

  • @ethiopiahabesha1265

    @ethiopiahabesha1265

    3 жыл бұрын

    @@user-qh3ts5jd1q ❤💋🌷

  • @fatimahyasian2155

    @fatimahyasian2155

    3 жыл бұрын

    ኡፍ ተንታ መቅደላ ሀገሬ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam82332 жыл бұрын

    እስኪ እዚህ ሙዚየም የሄዳችሁ አይይ ትዝታ መገንሸዋ በር ወሎየነት በኡነት ይለያል ብረሪ ብረሪ አለኝ የኔ ቆንጆ ዉድድድ።ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ከነህዝቦቿ

  • @tesfaayalew34
    @tesfaayalew343 жыл бұрын

    ምርጥ ምስል ከምርጥ ድምፅ በጣም ተመችቶኛል::👏🤙

  • @user-ku4dg8zb1j
    @user-ku4dg8zb1j8 күн бұрын

    ድምፅሽ እንዴት ያምራል የጎደሯ ቀበጥ ቅበጭበት በጣም ነው የምወዳቹህ ጎደሬዎች❤❤

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem5993 жыл бұрын

    ዋውውውውው ንግስቲቱ መጣሽልን ♥ አለባበሽ ብቻ ይበቃል የኔ ነፍጠኛ ♥

  • @getachewzewdu9221
    @getachewzewdu92212 жыл бұрын

    ያኔ ፋና ሰትወዳደሪ የብቃትሸ አምኘ ነበር አማራነት ኩራት ነው የኔ ቆንጆ ገና ትደሚቂያለሸ

  • @MabTube03
    @MabTube033 жыл бұрын

    ወሎዬዎች አቤት ዉበት ዋዉ ነዉ ድምፅ❤❤❤❤

  • @POWE4755
    @POWE47553 жыл бұрын

    ግራ ሞገስሽ ድምፅሽ አለባበስሽ ዋውውውውውውውሰላምሽ ይብዛልኝ ሰብ ላይክ

  • @rozarozi9629
    @rozarozi96293 жыл бұрын

    አለባበስሽ ድምፅሽ ቀረፃው ሁሉም ነገር ዋውውው እኔም ብረሪ ብረሪ ብሎኛል ሀገሬ ንፍቅ ብሎኛል

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen511611 ай бұрын

    God bless 65 million Amhara❤🙏❤️...Fano forever❤️💪

  • @selamselam7274
    @selamselam72743 жыл бұрын

    የኔ ውብ ድምፅሽ ያምራል ጎንደሬዋ

  • @user-cp3kw7bj7u
    @user-cp3kw7bj7u3 жыл бұрын

    ወሎ ሀገሬ ክበራልኝ አይይይ ናፍቀኝ የኔ ውድ ከድምጥሽ ካለባበስሽ የለለ ነው አይይይይይ

  • @mekdesassefa2914
    @mekdesassefa29143 жыл бұрын

    የትናችሁ አማራወች ላይክ የለም እኮ

  • @sfgdgdyydf150

    @sfgdgdyydf150

    3 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-zm2sg5iu5d

    @user-zm2sg5iu5d

    3 жыл бұрын

    አለን 💚💛❤

  • @user-jr4dw2zh6l

    @user-jr4dw2zh6l

    3 жыл бұрын

    አሉን

  • @user-lv1no1pk6e

    @user-lv1no1pk6e

    3 жыл бұрын

    ደሴ ሙዘይም አይጠየፍ ደሴ ሲነሳ ስሙ ቤተሰቦቸ ይናፍቁኛል አፋ

  • @mlove4025

    @mlove4025

    3 жыл бұрын

    💕💕💕💕

  • @juntasvitas6990
    @juntasvitas69903 жыл бұрын

    ጎደሬነኝወሎ ሢጠራ በጣም ምወደው አድ አማራ ውበትማ ከአማራነውኮ😘😘😘😘

  • @shamblemengistu2625
    @shamblemengistu26253 жыл бұрын

    ደስ የሚልሙዚቃ ነው ተመችቶኛል አማራዊቷ ቆንጆ

  • @zdeeshetu7972
    @zdeeshetu7972 Жыл бұрын

    ሁልጊዜ ብስማው የማይሰለች ድምፅና ክሊብ በጣም ያምራ ገለል በል ሀረርጎ ደሴን አትከልልኝ ገራዶ መሀል ላይ የማየው ሰው አለኝ MY Desis🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @susuhaashawit1997
    @susuhaashawit19973 жыл бұрын

    ገራሚ ድምፅ ነው ሰርተሽዋል በወሎኛ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye66773 жыл бұрын

    Banchiye well come by smart music of Amhara wello cultural music.

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam5112 жыл бұрын

    አቤት ቆንጆ ነገር እኮነሽ የኔ ውድድድድድ💛💚❤️🥰"ውበት ሲለካ ውሎዎች ናቼው ለካ😍😍😍😍

  • @ellaamira3418
    @ellaamira34183 жыл бұрын

    ዘፈኑ ሸጋ ነው። ሺድዮው ግን ጥራት ይጎለዋል!! ❤❤❤

  • @zizuebirahim2292

    @zizuebirahim2292

    3 жыл бұрын

    ጥሩ እይታ ነው 👏

  • @user-mw3or6ze6t

    @user-mw3or6ze6t

    2 жыл бұрын

    ውሸት ምንም አልጎደለው።

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde76683 жыл бұрын

    እምዬ ወሎ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ !!!❤❤❤ዘፍነሻል ከልብሽ

  • @garmakw8747
    @garmakw87473 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በተለይ ሀገሬን ስላነሳሽ ደስ ታዬ ወደር የለውም አኛም አግዚአብሔር ከስደት ወደ ሀገራችን በሰላም ያስገባን ያም አለ ያም ያው ሀገር አዝህም አድሜ መጨርስ ነዉ አይሞላም ሀገርቤትም ኑሮ ያማርራል ጌታ ይርዳን ለኛ ለስደተኞች

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r3 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ሀገሬ ወሎ ደሴ ናፍቆት የቤተሰብ ናፍቆት ድፍት ሊራገኝ ነው የት ናችሁ ያገር ልጆች ኧረ ምን ይሻለኛል መሄጃ ቀኔ ናፈቀኝ 6ወረ አመታት ሆነብኝ ይመችሽ ቆንጆ ተመሰጥኩ ከናፍቆት ጋር

  • @user-lt7xi6qz7j

    @user-lt7xi6qz7j

    3 жыл бұрын

    አብሽሪማማየሁላችምነንእኔምየደሴልጅነኝ

  • @fentahuntesfa7857

    @fentahuntesfa7857

    3 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ

  • @manayye
    @manayye3 жыл бұрын

    የቤተ አምሐራ ውበት 🥰

  • @seblelove8030
    @seblelove80303 жыл бұрын

    ውይ አለባበስ የነ፭ ድምፅ መርዋ 😘😘😘😘😘

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara14193 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሀሪፍ ሥራነው ብርች ጠፍተሸነበር እንኳደህና መጣሸ

  • @tesfayeado2737

    @tesfayeado2737

    3 жыл бұрын

    Yeshi alemu mesedet hatiat aydelem enem sidetegnia negni kibir lanchina lehagerachin enimelesalen yemersa lij negni

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i3 жыл бұрын

    ባንቺዬ ዋውው ከምር ልዩ ነው እኔ ጎጃም ነኝ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ስወድሽ ጠንክሪልኝ💘💘💘💘💘💘

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye10313 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውውውውው ሁሉን የተሞላሽ የኛ ልዕልት የኛ ውብ እንወድሻለን

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg2 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ የተዋጣ ሙዚቃ ያምራል ውበት ወሎላይ ኢትዮጵያዊነት ኩራትነው

  • @milanyaredo1828

    @milanyaredo1828

    2 жыл бұрын

  • @madinamadina8624
    @madinamadina86243 жыл бұрын

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ምርጥ ስራ ነው ውዴ♥♥♥♥

  • @huluehagrea9226
    @huluehagrea92263 жыл бұрын

    Good Job በጣም ጎበዝ እና ምንጊዜም ከዘመን ዘመን ተሻጋሪ የትም የማትች ይችት አንድ ብቻ ተገኘች።

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r3 жыл бұрын

    ዋውውው ወሎየወች የትናችሁ😍😍😍👍👍

  • @sofiasofia3543

    @sofiasofia3543

    3 жыл бұрын

    .

  • @AwaLeyla-nr8te

    @AwaLeyla-nr8te

    8 ай бұрын

    አለንንንንንን ❤❤❤❤

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye10313 жыл бұрын

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes19073 жыл бұрын

    የኔ ድምፀ መረዋ በዚህ ስለመጣሽልኝ ደስ ብሎኛል እደጊልኝ

  • @user-mv7rb5ek2t
    @user-mv7rb5ek2t3 жыл бұрын

    ❤ወልድያ❤ሙጋድ አድጎ ማነውየናፈቀው💝💋👈 ያነን የሳንቃልጅ የአላገዶ መቸነው የማየው ሙጋድ ወርዶ ይመችሽ ማርየ

  • @tesfayeado2737

    @tesfayeado2737

    3 жыл бұрын

    Welo yeju woldeya mugad like yager lijochi fikreeeeeee

  • @nejunaqueenhabeshawit8498
    @nejunaqueenhabeshawit84982 жыл бұрын

    ወሎ የፍቅር 😍😍😍😍ሀገር የውበት መፍለቂያ😘😘😘😘 ♥♥♥ምርጥ ስራ ኖው ትችያለሽ በርች 👌🕌💒አማራዬ ሰላምሽ ይመልስልን🙇🙏

  • @tewodrosshimeles251
    @tewodrosshimeles2513 жыл бұрын

    Wow!!!!...... This music marks the renaissance of Wollo music....

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon2713 жыл бұрын

    Wowwww ye amtu mirt Bahlawzefen yeh new betam konjo sra new👍dimtsesh ye Endeliben yemeslal💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @eshetuhaile500
    @eshetuhaile5003 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነዉ!! ቅዱስ ላልይበላ ይጠብቅሽ

  • @lijj1537
    @lijj15372 жыл бұрын

    ባንቻአምላክ በጣም ምርጥ ሰራ ነው በርች ውበት ስለካ አማራ ነው 👌👌

  • @assefak4356
    @assefak43563 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ድምፅ ልስልስ ያለ የማይጎረብጥ 🥰🥰🥰

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g24 күн бұрын

    ወሎያ ነኝ የወልድያ ልጅ በርችልኝ የኔ እህት ምርጥ ነው

  • @user-fb9pi4ry9g

    @user-fb9pi4ry9g

    24 күн бұрын

    አይታማም ጭራሽ ወሎ በደግነት

  • @shw7342
    @shw73423 жыл бұрын

    የኔማር ስታምሪ የወሎ ቀበጥ♥💏

  • @memywa2756
    @memywa27563 жыл бұрын

    ወላንሳዬ! Love it

  • @mimiamara1260
    @mimiamara12603 жыл бұрын

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame61913 жыл бұрын

    ባንችየ በርቺልኝ ድምፀ መረዋዋ አንች ምትሰሪበት ባህል ምሺት እኮ አንች ስትኖሪ ድምቅምቅ ነው ሚለው👍😍

  • @user-ch3fq7tc4z

    @user-ch3fq7tc4z

    3 жыл бұрын

    ቦታው የት ነው ምትሰራበት ጎራ እንድል ባህሌን ማሳደድ እወዳለሁ

  • @samuelleake5676
    @samuelleake56763 жыл бұрын

    በባህሉ ምንም አልቀረሽም በሚመች መልኩ ተጫውተሸዋል ይመችሽ

  • @keremalda148
    @keremalda1483 жыл бұрын

    wow yamral lagbashe tamre alsh

  • @bx5831
    @bx58313 жыл бұрын

    Like ያንሳል like በላይ ይገባ ነበር።ይሄ የአማራ ጸጋ ያስደምመኛል

  • @user-kt6fb6zq5r
    @user-kt6fb6zq5r3 жыл бұрын

    ዋው ድምፅ ከሚያምር አለባበስ ጋ ፩ኛ የኔ ቆንጆ

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y10 күн бұрын

    ባምላክየ የውድ በጣም ነው የምወድሽ ሙዚቃሽ በጣም በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @teefasiri.6420
    @teefasiri.64203 жыл бұрын

    አች እራሱ ወላሳ ነሽ የኔ ውሎዬ

  • @assefak4356
    @assefak43563 жыл бұрын

    በጣም የተዋጣለት ስራ ነው :: የዘፈኑ መጠሪያ ግን ብረሪ አለኝ ነበር መሆን የነበረበት . በርች ቆንጆ ነው!!!

  • @Gabrila967
    @Gabrila9673 жыл бұрын

    U have beautiful voice, keep it up 💗👍👍

  • @solomon5821
    @solomon5821 Жыл бұрын

    ትችያለሽ . . . ደግሞ ወሎየነትን ደስ ይላል

  • @user-su5kv3vg5h
    @user-su5kv3vg5h3 жыл бұрын

    ዋውወሎየባልሆንይቆጨኝነበር👍👍👍❤❤❤

  • @garmakw8747
    @garmakw87473 жыл бұрын

    Wow በጣም ቆንጆ ሰራ ነዉ አሁንም የ በፈቱም ጎንደር የ ሰራሽ ው በጣም ጥሩ ነዉ በጣም የተለፋበት ሰራ መሆኑ ያስታውቃል በርች

  • @GoteTube
    @GoteTube3 жыл бұрын

    ዋው አለባበስ ቃላት የለኝም ብቻ በደፈነው ሁሉም ያአምራል

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i3 жыл бұрын

    የሎ ልጆች የት ናችሁ እኔም የዉሎ ልጂ ነኝ መርሳራ አባገትየ ኑሩልኝ ዘላለም💚💛❤

  • @user-qh3ts5jd1q

    @user-qh3ts5jd1q

    3 жыл бұрын

    ያገሬልጅአለሁልሸማሬ

  • @tesfayeado2737

    @tesfayeado2737

    3 жыл бұрын

    Yabegetiye hager lemlemitu mersa eyabebechi hedechi enkuan literesa

  • @tesfayeado2737

    @tesfayeado2737

    3 жыл бұрын

    Mersa nachihu des yibelachihu

  • @asiabitbaba7985

    @asiabitbaba7985

    2 жыл бұрын

    እኔም ከወሎ አለሁ ከባቲ ገደደዮ

  • @kanulog622

    @kanulog622

    2 жыл бұрын

    ሆድሺን ያዋለሁ አቦ

  • @balsete4215
    @balsete42153 жыл бұрын

    ግን ሀገሬን እረሳሽ ጎጃምን እነጎደርን ምነዉ በሰላም ሙዚቃው ቆንጆ ነዉ ተመችቶኛል ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ

  • @seadayimer7090
    @seadayimer70903 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ድምፀ መረዋ ሀገሬ ወሎ መቸ ይሆን የማይሽ

  • @aninmohammef65

    @aninmohammef65

    3 жыл бұрын

    እኔእራሡእንደትእንደናፈቀኝ

  • @hayathmuhammed8734
    @hayathmuhammed87343 жыл бұрын

    የወሎ ልጂ ስለሆኩኝ ኮራሁብሺ

  • @zemenhabeshawit3882
    @zemenhabeshawit38823 жыл бұрын

    ዋዉ ድምፅ መረዋዋ የሚገርም ስጦታ ነው በርች ቆንጆ

  • @semira9282
    @semira92823 жыл бұрын

    ወሎየ ነኝ የደሴዋ

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera40443 жыл бұрын

    ድምፅ ውበት አለባበስ አሟልቶ ሰጥቶሻል ቅንጅት ወሎዬዋ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66703 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ከባህል ልብስሽ ማማር የባህል አጨዋወትሽም ደስ ይላል💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏

  • @tesfayeado2737

    @tesfayeado2737

    3 жыл бұрын

    Aowen hode yansefesifal

  • @user-sb2ig5pz6v
    @user-sb2ig5pz6v3 жыл бұрын

    ወለየዎች አቤት ውበት💞💞💞💞

  • @almiyedlawitenate7551
    @almiyedlawitenate75513 жыл бұрын

    ባንችየ የደባርቄዋ የሠፍር ልጅ ጉበዝ በርች ማር

  • @tesfayeado2737

    @tesfayeado2737

    3 жыл бұрын

    Yemersa lij wow

  • @kulubaynie8528
    @kulubaynie85283 жыл бұрын

    ምርጥ የባህል ዘፈን ነው ይዘሽ የመጣሽው ይመችሽ አቦ(ድምጽሽም ሸጋ ነው)፡፡

  • @user-mo2gv9mu7j
    @user-mo2gv9mu7j11 ай бұрын

    እውነትነው ግሩም ድምፅ እና ጥሩ መልክትነው በርታ ወንድሜ ቸር ወሬ አሰማን አምላኬ

  • @abaymetekya5362
    @abaymetekya53623 жыл бұрын

    ምርጥ ድምፅ አለሽ

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014Ай бұрын

    ትክክለኛ ምርጥ የወሎ ስራ ነዉ።

  • @seifu_als2172
    @seifu_als21723 жыл бұрын

    ባንቺ Congratulations, ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ነግሬሽ ነበር ። ጃሎበልና አምሳል ምትኬ ጋር በምትሰሪበት ጊዜ።

  • @user-lt7xi6qz7j
    @user-lt7xi6qz7j3 жыл бұрын

    አይወል❤ወሎ💚ንፍቅብሎኛል😥😥

  • @askalmariam3225
    @askalmariam32253 жыл бұрын

    ፉቅር ያልገባው ሰው ምን ያረጋል ዴሴ ❤️🔥🙌

  • @msrakalebachew5851
    @msrakalebachew58513 жыл бұрын

    ዋው ልብሶችን እንዴት እንደሚያምር በጣም ታምሪያለሺ

  • @kokobedamtew7742
    @kokobedamtew77423 жыл бұрын

    wello gerageru ............demoche ..ባንቺ ምርጥ sera new

  • @danaomer9153
    @danaomer91533 жыл бұрын

    ወለየወች በላይክ ❤️

  • @user-ix5il1ck8h
    @user-ix5il1ck8h3 жыл бұрын

    ዋው አንደኛ ነሽ ማማየ አለባበሥሽ ደሞ በጣም ይምራል ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @kirosgebrehiwot1911
    @kirosgebrehiwot19113 жыл бұрын

    ደስ ሲል ወርቅ ዘፈን እንደዚህ አይነት ስራ ይብዛልን

  • @onelove6484
    @onelove64842 жыл бұрын

    Fetari Ethiopian yasibat 🙏😢😢🇪🇹

  • @user-mu7sx8xt1b
    @user-mu7sx8xt1b3 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ ❤️❤❤ አማራ መሆን እኮ መታደል ነው

  • @werkumuha3111
    @werkumuha3111 Жыл бұрын

    ወለየዎች የመስጅዱም የታቦቱም አምላክ ከናተጋር ይሁን ሠዉን በሠዉነቱ እንጅ በዘር ሥለማታምኑ

  • @gizachewbayleyegn4309
    @gizachewbayleyegn4309Ай бұрын

    ትለያለሽ እግዛብሔር ይባርክሽ።

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t3 жыл бұрын

    የኔ konjoo wub sira new bahilachinko siyamir

  • @fikertesfu8953
    @fikertesfu89533 жыл бұрын

    አብሮ አደጌ በርችልኝ ባንችየ ኅበዝና ጠንካር ልጀ ነሽ ልጀ ሁነን እንደ ቀልድ ነበር የምታዜም ግን ስታድግ ድምፃዊት መሆን እንደምትችል እርግጠኛ ነበርች እንኮን ተሳካልሽ ማማዬ

  • @naniyedegelleje1330

    @naniyedegelleje1330

    3 жыл бұрын

    Ethiopia aydel show laym keraba neber ke gonder meta kerto gen achenfalhu bila erasu teskobat neber tekara nat saldekeshe alafem 😘🙏🙏

  • @user-nk6vs5yp7f
    @user-nk6vs5yp7f3 жыл бұрын

    አየነው ይሉኛል ጊሸን ከደብሩ ስር ፅድቅ ይገኛል እንዴ ሰው ገሎ በፍቅር 😍

  • @zenebechtadesse3940
    @zenebechtadesse39403 жыл бұрын

    yena konjo albebesh wow nesh ke tru demes ga wowww

  • @ephremhoney7159
    @ephremhoney71592 жыл бұрын

    Wloye bmhonu yemikora manw lik

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji2 жыл бұрын

    ድንቅ ሙዚቃ ባህሉን የጠበቀ አለባበስ ሚገርም ድምፅ ይመችሽ ቆንጅዬዋ

Келесі