ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ

#christiantube #Pastorchre #Eldanabekele

Пікірлер: 276

  • @user-bj6ot8ez9g
    @user-bj6ot8ez9g

    በጣም ደስ የምትል ወጣት እደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ስናይ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ብለን እናስባለን እና ተረከቡ

  • @user-vw1gu9em2o
    @user-vw1gu9em2o

    እውነት እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ትምህርቱ በጣም ነው የተመቸኝ በተለይ እምነቱን ያላከበረ ምንም አያከብርም አለች ትክክል እማይመቸኝ ነገር አንችም ባይማኖትሽ እኔም ባይማኖቲ የሚለው በጭራሽ አልስማማበትም

  • @danihialu
    @danihialu

    የገባኝ በጣም ትንሽ ልጅ ነሽ የምታውቂ መስሎሽ ነው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በዚህ አስተሳሰብሽ ሊጠቀምብሽ ከሚያስብ ሰው ብቻ ይጠብቅሽ ሌላውን ህይወት ያስተምርሻል

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612

    መገዛት ከፍቅር የሚመነጭ ነው እርሱ ደግሞ ይውደዳት ይላል ፍቅር ካለ ከፍቅር የሚመነጭ ማንኛውም ነገር ክብደት የለውም

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795

    በጣም አስተዋይ እና በሳል ሴት ነሽ :: ምናልባት ከጠበኩት በላይ አዉርተሻል ::

  • @selinateklay717
    @selinateklay717

    ዋዉ ለ እምነቱ ያልታመነ ለኔ ይታመናል ብዬ አላስብ ያልሹ ቃል ❤

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435

    መ. ምሳሌ ; 31.

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc

    ጠያቂው በጣም ምርጥ ጠያቂ ነው ተባረኩ ለምልሙ በገነር ሁሉ ጌታ ያግዛቹ

  • @user-bj6ot8ez9g
    @user-bj6ot8ez9g

    በጣም ደስ የምትል ወጣት እደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ስናይ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ተብለን እናስባለን እና ተረከቡ

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl

    ዋውውውው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ሰላም እና ጸጋ ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ እህት ወንድሞች የእግዚአብሔር ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ የኔ ውድ እህት አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ወንድም አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yenegusasnakew445
    @yenegusasnakew445

    የኔ እናት እረጋታሽ ኮንፊደንስሸ የቃል እውቀትሸ በጣም ደስ ይላል እንንደዚህ አይይነት እህቶችን ያብዛልን

  • @menitube-3685
    @menitube-3685

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪልኝ❤ እኔም የሶስቱ ተፅዕኖ አድሮብኝ የበኩሌን አሻራ እየጣልኩ ነው pastor chere, Dr Meskerem & pastor Mercy I love them💕🙏💕

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266

    በጣም የተባረሽ አስትዋይ ሴት ነሽ በመንፈሳዊ ስጋዊ አስተሳሰብሽ ዘመንሽ ይለምልም ብቅድስና ንሪ

  • @muleadugna
    @muleadugna

    አልዳና በጣም አድናቂሽ ነኝ።የነገረ ሀሳብ እይታሽ በጣም የሚመች ነው።ከመመቸቱም አልፎ ቀላል ነው።

  • @mekdave4596
    @mekdave4596

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ወንድማችንና መካር እህታችን ሕልዳና በጣም ገንብ ምክር ነው ቀጥሉ🎉🎉

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn

    ይሄን ኮመንተ ገና ፕሮግራሙን ሳላየው ነው እምፅፈው ብላችሁ ታምኑኛላችሁ ... በሀሳቧ ተገዝቻለሁ ... መንፈሳዊ ቅናትም አድሮብኛልና

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu

    ፍቅርን በእስልምና ሀይማኖት ብታዪት ምንኛ ትታደሉነበር 🎉 የልጅቷሀሳብ አሁን ያለንበት ሁኔታ ላስተዋለ በቂትምህርት ነው ሁላችንም የሆነ የማንኖረው ድብቅ ሮማንቲክ ነገር አለ በአይምሮችን ግንንንን አንኖረውም ለልጅቷ ያለፍችበት ስለሆነም ተምራበታለች

  • @sintayehugirma6295
    @sintayehugirma6295

    ኤልዳነና በቀል በጣም ነው የማክብርሸ የያዝሸው አሰብ ጥሩ ነው በዝህ ላይ ጌታንም አሰይበት።

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312

    አስታዋይ ሴት ነች ለኛ አረያ ነሽ ያስተዉቃል ነግግርሽ ኖረሽበታል ማማ ዋዉ ቀጠይበት 🎉🎉

  • @-timetube2275
    @-timetube2275

    Tebareku Geta zemenachewun yibarikewu!!! Sister Elidu God bless you More!!!!

Келесі