christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Пікірлер

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw48058 минут бұрын

    እንደ ቤተከርሰቲያን። የአዱሰ አበባ እና በሸገር የደሀቤት ሲፈርሰ ምንም ተግፀት አልሰጣችሁም አሁን በአናተ። ላይ መጣ ከደሀ ጎን ሰትቆሙ እግዚአብሔር ከአናተጋር ይቆማል

  • @woinituwoldeyesus9729
    @woinituwoldeyesus972923 минут бұрын

    Stay blessed

  • @abrhawoldemariam9428
    @abrhawoldemariam9428Сағат бұрын

    ስለምን እንደምታወሩ በመጀመርያ ስለምን መግብያ አንድ ሰው እንኳን አይሰጥም? በቀጥታ ወደልቅሶ ለምን ገባችሁ? ቸከመነሻው ንገሩንና መደገፍ ካለብን እንደግፋለን አለበለዝያ መሃል ላይ ጀምራችሁ ማውራቱ ነገሩን እንዳንረዳው አዳፈናችሁት።

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15152 сағат бұрын

    እኔን ከፀሎት እና ንስሀ ከመግባት ውጪ የክርስቶስን ቤ/ክን በአህዛብ ሳይቀር ስለሚያሰድቡ ከግንብ ለሚገኝ ጥቅማ ጥቅም መጮህ አይመለከተኝም! እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን!

  • @meronabebe3263
    @meronabebe32633 сағат бұрын

    Lemin tilalik media kerbachihu lemin atinagerum

  • @Tsss646
    @Tsss6463 сағат бұрын

    እነ so called አንመካም በጉልበታችን! እነሱ አይነኬ ስለሆኑ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን ተፈጥሯዊ ውሀ እና ከርሰምድር ውሀ እያወጡ ጠበል በማለት ያለፍቃድ መሬት በልዩ ስትራቴጂ ሲወሩ ኖረዋል አሁንም ቀጥሏል:: ግን የሚያስቆማቸው የለም:: አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ክርና እንጨት ራሱ የመፅሀፍ ቅዱስ ተቃራኒ ተግባር መሆኑ በግልፅ እያወቁ ለምን እንደሚያደርጉ ታውቃላችሁ? ለመለያ ምልክት ነው:: (666 ምልክቱን ያላደረጉ የሚለው ቃል ነው ትዝ የሚያስብለኝ) ቀበሌ ብንሄድ መንግስት መስሪያ ቤቶች ፍርድ ቤት ብንሄድ አንገታችን ላይ እሱ ቼክ እየተደረገ ሆኗል አጉልግሎት የምናገኘው:: እግዚአብሔር ጤናችንን ስለጠበቀልን እንጂ በጤናውም ዘርፍ ተማርን የሚሉ የእግዚአብሔርን ቃል መርምረው የሚረዱ የህክምና ባለሙያዎች አንገታቸው ላይ ይህን ማየት የተለመደ ሆኗል:: ይህ ምልክት የዘርአያቆብ ትእዛዝ ነው:: ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ተከታይ ያልሆነውን እየለየ የሚጨፈጭፍበት ሲስተም ነበር:: ዛሬስ? ይህም የመንግስት ባለስልጣናት ተግባር በዚሁ የተቃኘ ነው:: ክርስቲያን ስለእምነቱ ይሞታል እንጂ አይገድልም አያሳድድም:: ኦርቶዶክስ ቢሆን ይህንንቦታ "የተቀደሰ ቦታ ነው" ብላችሁ የፈለጉትን ቦታ ያለፍቃድ እንዲያጥሩ አድርገው ይሰጧቸው ነበር::

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680.4 сағат бұрын

    ምናለ እንዲህ መሬት ስትቀሙ እንደጮሀችሁ ደሀው ሲበደል ፍርድ ሲጎደል ፣ በየአዳራሹ ሀጢአት ሲሰራ ለምሳሌ ብር እናበዛለን ፣ ዝሙት ፣ መዳራት ፣ ናይት ክለብን የሚያስንቅ ጭፈራ ሲካሄድ ሌላ ቤተ እምነት ሲበደል ድምጻችሁ የት ነበር? የት ነበራችሁ አሳፋሪ ናችሁ 😢😢😢

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15153 сағат бұрын

    እውነት ነው! ለእግዚአብሔር ማደሪያዎች መጎዳት ትንፍሽ ትላላችሁ ሁሉ፣ በድንጋይ ላይ ለሚፈርስ ድንጋይ እንዲህ ሚዲያ ላይ! ፓስተር ፃዲቁ በጣም የምወድህ ወንድም ግን ዛሬ እየሆናችሁ ያላችሁት ከእግዚአብሔር ሳይሆን የሥጋ ነገር ነው። ለምን ፍርድ ቤት አትሄዱም ፀብና ጦር ከየት ነው የሚመጡት? መልሱን ለእናንተው

  • @elonmua8795
    @elonmua87954 сағат бұрын

    Only in Ethiopia do elementary school dropouts act like smart wearing eyeglasses 👓 act smart ,look at sengelie?

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs5 сағат бұрын

    ፓስተር ፃድቁና ሌሎች መሪዎች እንዳሉትከዚህ ጀርባ ፖለቲካል ፍላጎትና አጀንዳ ያላቸው ከዚህም አልፎ ጥላቻ ያለባቸው ሰዎች አሉ እነዚህ ሰላማዊ ህዝብ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል መንግስት የህግ ከለላ ሊያደረግላቸው ይገባል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ባሉበት የእምነት ተቋማት የማምለክ የመፀለይ የመሰባስብ መብት አላቸው ስለዚህ መከባበሩ የተሻለ እንደሆነ ልንጠቁማችሁ እንወዳለን ጴንጤን አትንኩ !!!!!!!

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs5 сағат бұрын

    ፓስተር ፃድቁና ሌሎች መሪዎች እንዳሉትከዚህ ጀርባ ፖለቲካል ፍላጎትና አጀንዳ ያላቸው ከዚህም አልፎ ጥላቻ ያለባቸው ሰዎች አሉ እነዚህ ሰላማዊ ህዝብ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል መንግስት የህግ ከለላ ሊያደረግላቸው ይገባል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ባሉበት የእምነት ተቋማት የማምለክ የመፀለይ የመሰባስብ መብት አላቸው ስለዚህ መከባበሩ የተሻለ እንደሆነ ልንጠቁማችሁ እንወዳለን ጦር አይማዘዙም ነፍጥ አያነግቡም ሆኖም ግን የሚዋጋላቸው አምላክ አላቸው ስለዚህ ጴንጤን አትንኩ !!!!!!!

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa33235 сағат бұрын

    ነብይ ነ ን የሚሉትን ያዙልን

  • @teferi4028
    @teferi40286 сағат бұрын

    እኔ የሚገርመኝ የዘንድሮ ጋዜጠኞች ምን ነካችሁ ቃለመጠይቅ የምታደርጉትን ሰው እንኳን መለየት ተሳናችሁ ? ይህችን ቂዥቢ እስሬ የምትጠይቁት?! እይ ዘንድሮ

  • @bayeabebaw8969
    @bayeabebaw89696 сағат бұрын

    በመንግስት የተወሰነ አይመስለኝም :: በአንዳንድ ግለሰብ ስግብግቦች የተደረገ ድርጊት ነው ብየ አምናለሁ :: አንድ የመንግስት ወኪል ህዝብን የሚያስቆጣ ነገር እንዴት መለየት ያቅተዋል :: የራሱን መንግስት እንዴት ያሰድባል ::

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15152 сағат бұрын

    መንግስትማ የተጎዱትን እየደገፈ ይህንን አያደርግም፣ ባይሆን የመንግስት ዋና አካላትን ወይንም ፍርድ ቤት አቤት ማለት አንሷቸው ነው ቤተ እምነታችንን በማንም አፍ ለማሰደብ እየወጡ በመንግስት ላይ ሚዲያ ላይ ወጥተው አፍ እላፊ መናገር ነውር ነው።

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate87657 сағат бұрын

    ሲጀመር ችግሩ የብሔርተኝነትም አይደለም ሃይማኖት ጋር ነው ያለው እየሱስ ክርስቶስም እናንተ አትገቡ ሌላውም እንዳይገባ መንገድ ትዘጋላችሁ ያለው የደረሰው ቦታ ያንነው ዘንድሮም ሰንኮፉ የት እንዳለ በደንብግልፅ ብሎ እያየንነው የመሳሪ የፈንጅ ግምጃ ቤት ምሽግ የሆነበት ቤ/ ክርስቲያን እግዚኦ መሐረነ

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate87657 сағат бұрын

    Jesus came to build people not bricks

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15152 сағат бұрын

    Well said!

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate87657 сағат бұрын

    እናንተ ናችሁ የዚህ አለም ችግር ለዛም ነው ክርስቶስ ያን ቦታ የደረሰው Look at you የክርስቲያን አህነት እግዚአብሔር አንድ ነው የሚመለከውም በአንድ መንፈስ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ኦርቶዶክ ካቶሊክ ጴንጤ የሚባል ነገር የለም መንግስት አሁንም በሃይማኖት ስም የሚፈፀም የመሬት ወረራ ሌላም ወንጀል አጥብቆ መከላከል እእለበት

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate87657 сағат бұрын

    እናንተ ናችሁ የዚህ አለም ችግር ለዛም ነው ክርስቶስ ያን ቦታ የደረሰው Look at you የክርስቲያን አህነት እግዚአብሔር አንድ ነው የሚመለከውም በአንድ መንፈስ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ኦርቶዶክ ካቶሊክ ጴንጤ የሚባል ነገር የለም መንግስት አሁንም በሃይማኖት ስም የሚፈፀም የመሬት ወረራ ሌላም ወንጀል አጥብቆ መከላከል እእለበት

  • @danieltsegaye
    @danieltsegaye8 сағат бұрын

    By whom were they titled as such leaders? They are unable to represent God and His people in any situation. When those poor people were moved against their will in the name of progress, where were they then? or anytime there is an injustice committed in the country. And who is calling for justice for those kidnapped college students in the North? How about the fight between two brothers? Where is the Church of Ethiopian at this moment in time? Or are you there just to hold onto a piece of land? Which is your motivation, living or standing? Which side do you stand with, those leaders who are said to be vicious, or the innocent people? Be truthful for yourself ,please

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h9 сағат бұрын

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene76219 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ያያል። ይሄ የቡሾፍቱ ከንቲባኮ የናቡከደነፆር አይነት ትዕቢተኛ ነው መልሱን ከእግዚአብሔር እናያለን

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede19869 сағат бұрын

    ይሄ ቦታ ታላላቅ የእግዚአብሔር ስዎች የፀለዩበት ሁላችንም በተለያየ አጋጣሚ የፀለይንበት ቦታ ነው እና የሚስማኝን ሃዘን በጣም ከባድ ነው ይሄ የብዙዎቻችን ስሜት ነው ብየ አምናለሁ ፍትህ ፍትህ

  • @dawitdangiso5526
    @dawitdangiso55269 сағат бұрын

    እ/ር ጋር የሚጋፉ ይደቃሉ ። ልቦና ይስ ጥ ል ን!!

  • @meklitk.9703
    @meklitk.970311 сағат бұрын

    Enough is enough we r tired of መገፋት መሰደብ መዋረድ pls do something about it. I personally fight everyday ማንም በእምነቴ አንድ ቃል እንዲናገረኝ አልፈልግም። ተሰደቡ የሚል ጥቅስ የለም even though ብዙ አሰዳቢዎች መሀላችን ቢኖሩም። dear fellow stand up for ur rights we r not a second class citizens ትህትና ብቻውን ፆድቅ አይሆንም

  • @bestsmart191
    @bestsmart19111 сағат бұрын

    ዶክተር አብይ አህመድ እባክህ ንቃ ሁሉ ጋር አጣሉህ አንድ የቀረው ጴንጤ ነበር ይኸው ተጣላህ።

  • @tady325
    @tady32511 сағат бұрын

    ይህን ድርጊት የሚያደርጉ ባለስልጣኖች ስምና ፎቶ ብታሳዩ ጥሩ ነው።

  • @tady325
    @tady32511 сағат бұрын

    ህዝብ ከቀበሌ ጀምሮ ተደራጅቶ መብትና ግዴታውን እስካላስከበረ ድረስ በመንግስት በተደራጀ ወንበዴ ነው ሚበላው! እስከመቸ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በወንበዴ ስብስብ ሚሸለተው? ነግ-በኔ ነው።ለሁላችንም በተራ ይደርሰናል።

  • @newayalemayehu700
    @newayalemayehu70012 сағат бұрын

    I see this from the perspective of 'injustice somewhere is injustice everywhere'. If no justice, no peace!

  • @user-lw4gm1ru2r
    @user-lw4gm1ru2r12 сағат бұрын

    ምንም ያደረጋችሁት የለም ምድረ ሌቦች ለናንተ ኢሳያስ አፍወርቄ ነው የሚያስፈልጋችሁ። 😂😅

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu272812 сағат бұрын

    I'm curious where have you been when ortodox Christian Church was dismantling ?????? Big question some of you are really helping these guys, and some of you are quiet. Now, you see what is happening to you ??? What goes round are comes round???

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights99212 сағат бұрын

    ኧረ ተው ምንድን ነው 🤔 no offence le Elda,I like her honestly. I mean she is in her own path hopefully in the right path. She is young and ... . Still I wish you could bring someone mature in experience, faith, wisdom, … for a Christian podcast I rather see someone I can learn from, who intrigues me,… I mean more than making appealing points or even because they are trending on social media. Why waste the platform? You definetly wasted it with this episode

  • @shalom5765
    @shalom576513 сағат бұрын

    God bless you Betty and may God direct you for the rest of your life.

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse268413 сағат бұрын

    ለማስፈራራት አእሞክሩ።

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t13 сағат бұрын

    አክሱም ደግሞ የምን አለባኒያ ነኝ ነው ?

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t13 сағат бұрын

    ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል እንደተባለው መስተዳድሩ የፍርድ ቤትን የእግድ ትእዛዝ በመደፍጠጥ እራሱ ሕገ መንግስቱን ጥሶ እያለ የቤተክርስቲያኒቱን ጩኸት መቀማቱ የሚያስተዛዝብ ነው ።

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed14 сағат бұрын

    ፍትህ ለወንገል አማኞች ፍትህ እንፈልጋለን

  • @aregahegnpetros9736
    @aregahegnpetros973614 сағат бұрын

    #ጉዳዪ #የቃለ #ሕይወት #ከመሆን #ተሸጋግሯል። የመንግስት ባለሥልጣን/ከንቲባ ከህግ በላይ ልሆን አይችልም! የወንጌላዊያን ሠላማዊ ሰልፍ ይኖራል። ኮምንስታዊው የደርግ መንግስት አክብሮን፤ አቢዮታዊዉ ድሞክራት በጭራሽ ሳይነካን፤ የደማሪዉ መዋቅር በሰላማዊነታችን ቀነሰን። ማስረጃ አቅርበን በፍርድ ቤት የረታን። ህጋዊ ይዞታ ያለን ኢትዮጲያዉያን ነን። ከህግ በላይ ለሆነ ከሚደረግ ድንቁርና ይሰዉረን።

  • @ggbb87
    @ggbb8714 сағат бұрын

    Iski balehabt tebyew yisrabet ina yezane inaweralen😅😅😅

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t14 сағат бұрын

    በግብፅም ዮሴፍን ያላወቀ አዲስ ንጉሥ ተነሳ ። (ዘፀአት 1:8)

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r14 сағат бұрын

    ጎበዝ zelalem

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r14 сағат бұрын

    ባለም ካለው ከኛ ጋር ይበልጣል

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r14 сағат бұрын

    በዓለም ካለው ከኛ ጋር ያለው ይበልጣል

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r14 сағат бұрын

    እግዚያብሔር ይፈርዳል

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q14 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም የማይጠገቡ በእንባነው ምጨርሰው. ዘሩይባረክ ከሰራየል ሀገር ምነውአሆን ኑሮልን በሆነ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodroszerihun5157
    @tewodroszerihun515714 сағат бұрын

    A crowd of ridiculous and creepy people.......why don't you make a public realise about piece.....love.....

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15152 сағат бұрын

    Peace?

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot583414 сағат бұрын

    ቤተ ክርስቲያን ቁሳዊ ዕቃ አይደለም፣