19 እጮኛ በአንድ ጊዜ | እህቶችን ያስለቀሰው ነብይ ተጋለጠ|

#Christiantube

Пікірлер: 162

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515Ай бұрын

    እውነት መሰረትህ፣ መንፈስ ቅዱስ ምስክርህ፣ የሚመለከታቸውን ሀሰተኛ ነቢያትንና ሀሰተኛ አስተማሪዎችን ብቻ ይሁን እንጂ፣ በምንም አይነት እነዚያ ሰዎች የቤተ ክርስቲያንን ስም እያስጠፉ፣ የእውነት ወንጌል ባልገባቸው ሰዎችም እየተሰደበ መቀጠል የለበትም። ተጎድተናል የምትሉ ከሳሾችም እባካችሁን ስለምትናገሩት፣ ስለምትከስሱበት ጉዳዮች እግዚአብሔርን በመፍራት እና ኢየሱስ ክርስቶስ ስለተቀበለልን መከራ ስትሉ እውነትን ብቻ ተናገሩ! ኢአማንያን ወንጌልን ንቀዋል፣ እነ እገሌን ከመምሰል ይቅርብን ተብሏል! እግዚአብሔር በስሙ በተጠራነው አዝኖብናልና እንመለስ! **ሌላው ግን በብዙ ጥንቃቄ መታየት ያለበት ነገር የወንጌል እምነት ተቃዋሚዎችም ክርስትና እንዳይቀጥልና የትርክት እምነታቸውን በመግለጥ እውነትን የሚያስተምሩ፣ አጋንንትን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእግዚአብሔር መንፈስ ሀይል የሚያስወጡትን፣ በእግዚአብሔር ቃል በእምነታቸው ሰዎች ሲፈወሱ የምናያቸውን ቤ/ክ የተቀበለቻቸውን አገልጋዮችን መጠበቅ ይገባናል። እግዚአብሔር በምህረቱ እስከ ዛሬ ታግሶናል ግን ፅዋው እንደ ሞላ ግልጥ ብሎ ይታያል፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራባቸው አብያተ ክርስቲያናት ስንት ይሆኑ? የት ይሆኑ?😢😢😢😢😢

  • @rb2782

    @rb2782

    Ай бұрын

    እውነት ነው ትክክል እነዚህስ ከነሱ በምን ይሻላሉ?

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ecАй бұрын

    ኢየሱስ ብቻ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777

    @Alemtsehay777

    Ай бұрын

    አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023newАй бұрын

    ወገኖቼ፣ ለ28ዓመታት በጸሎት ላይ እያለሁኔ በሌሊት ጌታ መን/ቅዱስ ስለ ቤ/ክ. (ክርስቲያኖች) የነገረኝና የላከኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬላችኋለሁና ለብዙዎች እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ!! ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው!! ጌታ ቤ/ክ. ክርስቲያን በንስሐ ወደ ጌታ ወደ ቃሉ እንዲመለሱ የማንቂያ ደወል ልኮልናል!! መልእክተኛው አደረገኝ!!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ማዘር. ነኝ. ተባረኩ

  • @mihrettefera9627

    @mihrettefera9627

    Ай бұрын

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ

  • @alemayehu-bl8mr
    @alemayehu-bl8mrАй бұрын

    ማንነቱን ብትገልጹ ሌሎች እህቶችን ድጋሚ እንዳይሸውድ ይረዳል

  • @halemtessema9256

    @halemtessema9256

    Ай бұрын

    የሚናገረው እውነት መሆኑን በምን አወቅህ? ያልገባኝ ካለ እንድረዳ ብዬ ነው።

  • @Abenezer_Sh_Dh

    @Abenezer_Sh_Dh

    27 күн бұрын

    His name, Mik Maiko ሚኮ ማይኮ ነው...

  • @goodnews2392
    @goodnews2392Ай бұрын

    ስማቸውንና ማንነታቸውን በግልፅ አውጥታችሁ ካልተዋጋችሁ ውይይታችሁ ከሀሜት የዘለለ አይሆንም። ሙሉ ማስረጃ ያዙና አጋልጧቸው ብዙ ሴቶች እንዳይታለሉ ልታደርጉ ትችላላችሁና። ቀርባችሁ በአካል አናግራችሁ ገስፁ እምቢ ካሉ አጋልጡ ካልሆነ ዲያቢሎስ አጀንዳው ግልጽ ነውና ተጠንቅቃችሁ ወደ ተግባር ብተገቡ ይሻላል ባይ ነኝ።

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267Ай бұрын

    የማይሣሣት እየሡሥን ብቻ ሥበኩትት,,በቃ ሌላ ሌላው አይጠቅመንም,,የጌታን በር አትዝጉጉ

  • @ribka2004E
    @ribka2004EАй бұрын

    ተባረኩ እንዲህ አጋልጡ

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    Ай бұрын

    ተገለጡ ወይስ አጋልጡ ?

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1gАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ።ዴቪዬ ተባረክልኝ።አዘጋጆች ተባረኩ።

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242Ай бұрын

    ከሃሳብ ሃሳብ መዝለል እና ያለመረጋጋት ይታየታል። የምር ግን ስለምንድነው እያወራችሁ ያላችሁት?

  • @amiamishu1796
    @amiamishu17965 күн бұрын

    You're wise this days its very important to be with God and to serving him. May God bless you

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012Ай бұрын

    Dave I am agree with you Stay blessed !

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162Ай бұрын

    ለዚህ ወንድም እግዚአብሔር ይድረስለት። ወደ ራሱ መለስ ቢል ራሱን ቢያይ መልካም ይመስለኛል።

  • @metileikun8759
    @metileikun8759Ай бұрын

    ስትወያዩ በርዕስ ይሁን

  • @YoseftamiratLefebo
    @YoseftamiratLefeboАй бұрын

    እየሱስ ያድናል

  • @victorychannel7776
    @victorychannel7776Ай бұрын

    የጨለማን ስራ መግለጥ ግድ ይላል። ጤናማ ክርስትናን የሚያቆሹሹትን መንቀፍ፣መፀለይ፣የመናፍስቱን ስራ ማፍረስ ያስፈልጋል።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256Ай бұрын

    የታብሎይድ ማጋዚን ስራ ይመስላል። He said, she said type of talk. 😢 what makes one person more credible than the other. የተጎዱት ሰዎች፣ ወንጀሎችን በማጣራት ህግን በማስፈፀም ላይ ያሉ ሰዎች ቢሆኑ credible ይሆናል። አለበለዚያ ሀሜት ነው።

  • @selammaru4702

    @selammaru4702

    Ай бұрын

    Exactly pure hamet

  • @goodwork8046

    @goodwork8046

    Ай бұрын

    የፖሊስ ኮሚሽኑን ፍጹም አድርጎ ሲክብ ለሰማ ወንጀል ሰሩ የሚባሉትን ለህግ ሳያቀርቡ አንደዚህ መለፍለፍ በሐሰት ስም ማጥፉት ነው ሕዝብንም ለሐሜት ማጋለጥ ነው ማስረጃ ከሌለ ውሬ ሐሰት ነው

  • @rb2782

    @rb2782

    Ай бұрын

    Well said

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960Ай бұрын

    non stop speech of a guest i ever saw.

  • @rb2782

    @rb2782

    Ай бұрын

    Exactly 🤣

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280Ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @teachingauto.5693
    @teachingauto.5693Ай бұрын

    ወንድም ዳዊት ማረጃ አለኝ ስትል እሰማለው ግን አንድም ቀን መረጃው አይተንም አናውቅም ልምን መረጃ ካለህ አከስም ካልተፈረደልህ ሚዲያ ላይ አውጣው ….. ስንት አመት ስሰማህ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7ttАй бұрын

    IT IS AGOOD DISCUSSION PLEASE CONTINUE❤❤❤

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekeleАй бұрын

    ስሙን ብትገልጽልኝ

  • @abiy.xat.ly_015b

    @abiy.xat.ly_015b

    Ай бұрын

    WOOOOF

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631Ай бұрын

    Dev betam new mewodeh❤❤❤ gn selha melkm erengochm awura.

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777Ай бұрын

    ነቢይ ነኝ የምለው ሰለሞን ሀይሌ የካቲት 6 ድሬ ደዋ በአንድ መኪና እየሄድን ጫት እየቃመ ነበር ከሴት ጋር አብሮ ለማደር ሲደዋወል ሰምቻለሁ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308Ай бұрын

    አቤት ጉድ ሀሰተኛ ነበያት ጉድ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    Ай бұрын

    ሃሰተኛ ነብያት ሳይሆን ሌቦች ዳሰተሮች ኧር ጴንጤ ሰሙ የሌባና የዝሙት መጠራቀሚያ ነው ጉድ በቃ በእየሱሰ እየነገዳቹ ህዝቡን አምታቱት ምድር ጅላንፍውን

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172Ай бұрын

    ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @fregood2313
    @fregood2313Ай бұрын

    Dawitye hulem ewnetenga tebarek❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698Ай бұрын

    Mean hegi ale 🎉🎉Egzeabeheri yawerdachew enzihi sewerani atefiwechi 🎉🎉🎉

  • @Fevenwmariyam
    @FevenwmariyamАй бұрын

    እግዚአብሔር ቤቱን የሚያጠራበት ጌዜ አሁን ነው እግዚአብሔር በመጀመርያ ከቤቱ ነው መቅጣጥ የሚጀምረው

  • @TsehayTesfaye-kz3mt
    @TsehayTesfaye-kz3mtАй бұрын

    የጠቢብአይኖች በራሱ ላይ ናቸው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777Ай бұрын

    ይቅርታ ግን የኔ ሀሳብ ነዉ አንዳንድ ሰዎች በፊልም መልክ የሚሰሩት ነገር በህይወታቸዉ የሚሆን ይመስለኛል።

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487Ай бұрын

    ወይኔ ወይኔ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ሴቶች እ ሴት ቡዙ ነገር የምትመራ ነች ልጅ እምታሳድግ እሶናት ሰምተሀል አረ ተፋቱን ጌታ ከኛገር ነዉ

  • @tutugirma7136
    @tutugirma7136Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dkАй бұрын

    ዓገልጡቲ 😢የስቱ ሕይዉት ዐበካሉት

  • @user-ys2gh8ii8h
    @user-ys2gh8ii8hАй бұрын

    ሴቶችዬ ሆይ ንቁ

  • @user-yv9wo7fm6z
    @user-yv9wo7fm6zАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስላምንድ ነው የምተዋሩ እግዚአብሔር ሆይ በህልምሽ ነው በላኝ።

  • @YeshiGebeyehu-iw3lj
    @YeshiGebeyehu-iw3ljАй бұрын

    Mafeeya Atemeyawnehe

  • @soffonyasargaw1864
    @soffonyasargaw1864Ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ባዳነን መሰደቢያ ልንሆን አይገባንም። እናንተም በፍጹም ቅንነት ሆናችሁ በማስተዋል እንድትሰሩ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ❤

  • @SelamGashaw-iy5cm
    @SelamGashaw-iy5cmАй бұрын

    Segarim

  • @aynadishailu3315
    @aynadishailu3315Ай бұрын

    እረ እየሱስ ቶሎ ናናናናናናናናናናና!!!!!!!እባክህን ቶሎ ናናናናናናናና ዉይ ትግስትህ

  • @amareasres9692
    @amareasres9692Ай бұрын

    ዴቭ ተባረክ

  • @user-om2nk7gb8z

    @user-om2nk7gb8z

    Ай бұрын

    እራሱም ባለጌ ነው

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121Ай бұрын

    የስድስት ልጆች እናት አስነውረህ? ነውረኛዋ ሴትዮዋ ናት ስድስት ልጅ ከወለደች በኃላ ከሌላ ጋር ነውር መስራት የሚያምራትስ?

  • @user-bc7xm9tl4o
    @user-bc7xm9tl4oАй бұрын

    እውነት ክሆነ ስሙን ለምን አትገልፁም ምክንያቱም ሊሎች እንዳይ ስናከሉ፡፡

  • @netsanete1578
    @netsanete1578Ай бұрын

    እራሱ እንዳይሆን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228Ай бұрын

    ቅድስና ለእግዚአብሔር !

  • @user-if4pb6zx6m
    @user-if4pb6zx6mАй бұрын

    ወንጌልን ሽፋን ተደርጎ ለዱርየዎች መንግሥት ፍቃድ እየሰጤ በነብይና ሐዋርያት በሚል ታፔላ ስም በየፕሮተስታንት ቤተክርስቲያን በሐሰተኞች ጨካኝ የናዝው ሂትለር ወንጀሎች እየተፈፀሙ ነው። አብያተክርስቲያናት ና መንግሥት የራሱ ሕዝብ አያሳዝናቸውም ይሁን? ሕዝቡን በኃይማኖት ስም በሚዘርፉትና ወንጀል በምፈፅሙት ላይ መንግሥት የራሱ ሕዝብ ደህንነት የማስጠበቅ ግዴታ የለበትም ወይ?

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    Ай бұрын

    ማን በተናቸው አባቱ ሌባ ልጅ ቀማኛ ኧር ጴንጤ ከመሆን የመንደር ድርዬ ፍርሃ እግዛብሄር አለው ምድር ሌባና ዝሙተኛ ጥርቅም እግዝዬ ግዜያቹ ቀርባል የምትዋርድበት ይሁዶች

  • @kingcell4953

    @kingcell4953

    Ай бұрын

    Are ebkchu mngestko hager new ymimraw btcrstyin mri yltm ende ytlu ybtcrstyn mryioch

  • @befekadukidane96

    @befekadukidane96

    Ай бұрын

    @@TigistTeklehaymanotGebreselass እውነተኛው ጴንጤ ሌባውን ለማጋለጥ ስለማይፈራ ነው፡፡ እናንተ ግን በየገዳሙ እና በየጠበል ቦታው ፤ በደብተራው፤ በደጋሚው የሚደረገውን ነውር በሐይማኖት ሽፋን ለማውራት የምትፈሩ ግብዝ ስለሆናችሁ ነው፡፡ የትኛው ኦርቶዶክስ ክፉ የሚሰራውን ኦርቶዶክስ ሲያጋልጥ አይተን እናውቃለን? ከክርስቶስ ይልቅ "ኦርቶዶክስ " የሚለው ስም ይከብዳችኋል፡፡

  • @ElsaZerihun-sd6pg
    @ElsaZerihun-sd6pgАй бұрын

    ሁሉም ሰው ላይ እጂን የሚቀስር እራሱ ባለጌ ነው የእውነት አቆዋለው በጣም

  • @fryr4169
    @fryr4169Ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ሴቶቹ እቃ ናቸው እንዴ ክብራቸውን ያልጠበቁት እነሱም ችግር አለባቸው ።

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796Ай бұрын

    WEY SEM TENAGERU WEY ATLEFLFUBN

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9jАй бұрын

    መመሪያችን መፃፍቅዱስ ነው

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309Ай бұрын

    መጽሐፈ ምሳሌ 25:2 የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው። 😢 ዳዊት እራስክ እኮ ብዙ ችግር አለብክ። አንናገርም ጌታ ይፈውስክ

  • @Jususe
    @JususeАй бұрын

    Christina tube sera qayeru nuu buna xexu kefatu video deqano hameta semi maxafeta manini leyanthe newa lela sera yelchumi Ede sare yalelewa ware yaware suse yalbetinaa sewa eyalaqaqmchu atwaru sew b midiya ayewanjelima

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796Ай бұрын

    HZBEN LQEQ ENDAYBALM KE 12 ALEFU EWNET NEW HAMET ?

  • @jorgestephen7438
    @jorgestephen7438Ай бұрын

    አቶ ዳዊት እስቲ ስለ ገቢህ ንገረን ስራህ ምንድነው?

  • @goodwork8046

    @goodwork8046

    Ай бұрын

    የብዙዎች ጥይቄ ነው ቢመልሱልን?

  • @beletetigist9830

    @beletetigist9830

    Ай бұрын

    የብልፅግና ጆሮ ጠቢ (ደህንነት ) 😅

  • @MikeTesfaye-rh8hr

    @MikeTesfaye-rh8hr

    Ай бұрын

    mind your business . what kind of question. komche

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938Ай бұрын

    Christian Tube ስራ ቀይሩ "ኑ ቡና ጠጡ" ቤት ክፈቱ!!! እንዴ ቪድዮ ደቅኖ ሀሜት? ማንን ሊያንፅ? ተንታኙ ሌላ ስራ የለህም እባክህ ፆም ፀሎት ያዝና ፀልይ መቅበዝበዝ ይታይብሀል!!

  • @Jususe

    @Jususe

    Ай бұрын

    Christina tube sera qayeru nuu buna xexu kefatu video deqano hameta semi maxafeta manini leyanthe newa lela sera yelchumi Ede fare yalelewa ware yaware suse yalbetinaa sewa eyalaqaqmchu atwaru sew b midiya ayewanjelima

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zjАй бұрын

    እኔም ሴት ነኝ ግን ሴቶቹ እራሱ ምን ያልከሰክሳቸዋል ተሰብስበው አይቀመጡማ

  • @RuthHayile
    @RuthHayileАй бұрын

    ምግስት መንግስት የምትልው ዳዊት አትሳሳት አከብርሀለሁ ግን ሀገሬ ሕግ እናፍህ የሌለባት መንግስት ያቆይ ማለት መከራ አይቁም ማለት ነውመንግስትን ያንሳልን ዘረኛ እያስፈልግም

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9jАй бұрын

    ከርእሱ ወጣችሁ ስለ አጭበርባሪ አገልጋዮች አስታውቁን

  • @rduhawasa
    @rduhawasaАй бұрын

    እንደብሮድካስቲንግ በለቤት አላለም ቆይ ደሞ ህግ የተማርከው መቼ ነው ተው እያልንክ ከ8ኛ አደለ ያቃለጥከው ውይ አለመማርክ እንዲህ አሉባልታ ያለማቃረጥ መለፍለፍ ትችልበታለክ እንድህ ስትለፈልፍ ትዳርክ ተበተነ በገንዘብም በህይወትም ከሰርከ ነፍስ ግድያ ላይ የሚሰሩ ነብያት ጎደኞችክ ናቸው ወሬ ብቻ ተቀባሁ እያልክ የምታታልለውስ አንተ አደለክ ወንድ ከሆንክ ስለፍሬው ቱፋ ተናገር

  • @MarkosMota-hd7cp
    @MarkosMota-hd7cpАй бұрын

    የአንቴም ህጋዊ ፍቃድ አለ ወይ ሚዲያ የመጣከው አጨብጫቢ ለማግኘት ከሆነ ያንቴ ቅድስና በምን ይታወቃል

  • @YeshiGebeyehu-iw3lj
    @YeshiGebeyehu-iw3ljАй бұрын

    Asetegne Batekalaeye nachihu leBa

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732Ай бұрын

    ደግ አረገ ማን ስጪ አላት እንደጥንቆላ ራሷ አትፀልይም ቦርሳዋን አስገድዶ አልወሰደባት በእነርሱ የተነሳ የጌታ ቤት ይሰደባል 😪😪😪

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7ttАй бұрын

    semu manew

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5eeАй бұрын

    አርፈህ ወንጌል አትሰብክም?? የሃሜተኞች ስብስብ

  • @metileikun8759
    @metileikun8759Ай бұрын

    ሰው ተልኮብኝ ወደኩ ለሚል የራሱ ችግር ነው።

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jkАй бұрын

    Wushetam nesh sijemer anchi hulu srash kfat new mtteykyew rasu wede hatyat endhedu new mtteyki balefe tsfe neber aygermshim bena hager enkan sew megdel mezref yesew eka annekam chwa hzb new ye Eritrea hzb benante new mngeremew bezrfya begdya anchi enkan begeta sthoni ykr alemawi atbekim yhone menfes alesh yehg balemoya nen tlalech demo hulachum Eritreawyan Subscribe atargu nketachew ybka

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3vАй бұрын

    አሰተ ኞችን ብጠላቾም ኤሄ ሰዉ አይመቸኝም

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995Ай бұрын

    እነዜህ ጌታን አያዉቁም በክርስቲያን ስም አትስቱዋቸው ለወንገሉም እንቅፋቶች ናቸው

  • @emyembet6241
    @emyembet6241Ай бұрын

    ቡርቴ 👌😜

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995Ай бұрын

    ይቅርታ እስከመጨረሻው ሳላዳምጥ ነው አስተያየት የሰጠሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @manalebishhaile2995

    @manalebishhaile2995

    Ай бұрын

    ዱሮ ዱሮ ቤተክርስቲያን እራሷ ነበረች ወንጌላዊ አገልጋይ የምትመድበው ስለዚህ ኃላፊነቱንም ትወስዳለች የሰዉየዉንም ሂዎት አምናበት አይታ ነው የምታሰማራው አሁን እራሱን ያሰማራ ሁሉ ህዎቱ የማይታወቅ እምነቱም ያልተፈተነ ከየት እንደሚመጡ የማይታወቁ እየወቱ ገንዘብ አምጡ ስላቸው እየተዘረፉ መጡ

  • @justice4allmen
    @justice4allmenАй бұрын

    ነብይነትን ሀዋርያነትን መጋቢነትን ከ ሚያጭበረብሩ አገልጋዬች በመነሳት ሳይሆን ከመጽሀፍ ቅዱስ ተነስተን ነው መግለጽ ያለብን

  • @bemnettaye
    @bemnettaye13 күн бұрын

    አስራዘጠኝ የያዘውን ህዝቤን ልቀቅ ብሎሀል

  • @bemnettaye
    @bemnettaye13 күн бұрын

    ሴት ደካማነች እንጂ ሞኝ አይደለችም

  • @justice4allmen
    @justice4allmenАй бұрын

    ብር አምጡ ብለው አገልጋዮችን የሚያስፈራሩት ቲክቶክ ላይ የሚቃወሙት ናቸው እነ😅

  • @kingcell4953
    @kingcell4953Ай бұрын

    Gne mnhonchu new mdya lyie afchun ymtkfetut albzam ezaw atmkakerum ahunse bza atnzazu yhe saw ayntsem mdera graygbchu

  • @rb2782
    @rb2782Ай бұрын

    እረ ለሚድያቹ ክብር ይኑራቹ.. አንደኛ ልጁ ጤነኛ አይደለም ሲቀጥል እናተ ራሳቹ ትንሽ ስልጠና ብትወስዱ ክጤነኛ ሚድያወች ላይ. ክርስቲያን ሚድያ ብላቹ እንደ ትንሽ አይከብድም???

  • @rduhawasa

    @rduhawasa

    Ай бұрын

    ዳውት የአይምሮ ችግር አለበት

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267Ай бұрын

    አውሩልኝኝ ሥለየሡሥሥ ንገሩኝ ሥለየሡሥሥ❤❤❤

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vsАй бұрын

    Fotoo liqequu sewii yitenikekii

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613Ай бұрын

    ፎቶውን ለምን አታሳዩም?

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404Ай бұрын

    ቢያንስ ስለምን እንደምታውሩ ነገራችሁ ፍሬ የለው ሰውን አያንፅም ያዝ ለቀቅ ለምን ታደርጋላችሁ።

  • @mechalwolde5278
    @mechalwolde5278Ай бұрын

    በጣም ይቅርታ እህቴ ያለሽበት ቦታ የመጀመሪያው በጌታ ፊት ነውና ሁለተኛ ብዙ ተመልካች የሚያየው ቦታ ስለሆነ እባኮት አግሮትን ያውርዲ

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1isАй бұрын

    ማንነው ስውየው

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338Ай бұрын

    ጥፍቱ የሴቶቹም ነው በላቡ ሰርቶ ለፍቶ የሚኖር ወንድ ሳይሆን ሱፍ ለብሰው በባዶ ኪሸ ነበይ፣ ዘማሪ፣ ነብይ፣ ሀዋሪያ ተብለው በየካፌ የሚዞሩትን ነው። የ ፔንጤ ወንድ ከአገልጋዬች ወጭ ያሉ ወንዶች በሌላ እምነትም ይፈለጋሉ። ሴቶች ተጠንቀቁ

  • @WorkuBirhanu-hh1vi
    @WorkuBirhanu-hh1viАй бұрын

    ወንድሜ እባክህ በሰው ላይ አትፋረድ። እራስህን ተመልከት ምን እንደምታረግ እናውቃለን ዳዊት

  • @user-gu7es1jb6z
    @user-gu7es1jb6zАй бұрын

    ይሄ ልጅ ካድሬ የካድሬ ካድሬ ነው ምንድነው አዲሳባ ፓሊስ መንግስት መንግስታችን ብሎ ሊሞት ነው ምናለ ዝም ብሎ የተጋበዘበትን ጉዳይ በያወራ እያንዳንድ ነገር ላይ ፓሊስ ፓሊስ መምሪይ ቅብርጥስ አበዛ በጣም ይደብራል የካድሬ ነገር ይች ቀን ያለፈች ጊዜ ማፈሪያ ፕሮፓጋንዳ ጠላሁ

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840Ай бұрын

    Setochu teyzew new. Ye tinkola aserar slemitekemu new miyataliluachew

  • @estifanoswubie7294
    @estifanoswubie7294Ай бұрын

    እኔ የምለው ይህ ሰው እየዞረ የሰውን ሀጢአት ከማውራትና ከመክሠስ በስተቀር ሌላ ስራ የለውም እንዴ? እባካችሁ መድረክ አገኘን ብላችሁ የሰው ሀጢአት አታውሩ። መድረኩን ወንጌል ስቀኩበት።የወሬ ሱስ ያለበትን እየሠበሠባችሁ አትንቦጫረቁ።አሳፋሪዎች።ከማብጠልጠል እነደክርስቲያን ፀልዩለት።

  • @Jususe

    @Jususe

    Ай бұрын

    Ena malewa yahe sewa eyazore yesewini haxeyeta kamwareta sewini bawesheta kamekesesa besteqera sera yalewima Eda ebakachu mederkuni agegnini bilachi sewe setamu yesewini semi setaxafu atewlu asafrewochi wangela sebeka anchi demo aqamamxishini asatakakayi

  • @rduhawasa

    @rduhawasa

    Ай бұрын

    ሳይማር ምን ይስራ እዞረ ስም እያጠፋ ገንዘብ ይበላል ለልጆቹ አያስብም

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878Ай бұрын

    አረ እስራኤል ዳንሳ ጋ የነበሩት ዮሀንስ የሚባሉ ሰውዬ አሉ ወይ?እሳቸው ብዙ ምክረው ነበር

  • @salem4086
    @salem4086Ай бұрын

    ይህንን ገረመ ባለ የነበረ 100ሰቶዋች በለይ አርክሶዋል ።በስተመጨረሻ. ከተመሳሳይ ጋራ ጀመረ።የመጨረሻ ዘመን ነዉ የሚገርማቹ የዉሸት ትንብት ይተነብያል ሰዉ ሁሉ አጎንብሶ ልሰግድለት ምን ቀራ. ሁሉ ሰዉ ጌታ ስም ድኖዋል ብሏቹዉ አትመኑ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698Ай бұрын

    By the name of cool Guy😎😎😎

  • @almazebsa7961
    @almazebsa7961Ай бұрын

    ሰውን አውቀሽ አትጨ 10:12 ርሺውም። መልካሙን ጌታ ይግጠምሽ እንጂ።

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709Ай бұрын

    በእዉነቱ በየ ቤተ እምነቱ ያሉ አገልጋይ መሳዮች በዝተዋል በተለይ በፕሩቴስታን የለዉ ልምምድ በጣም ያስፈራል እሄ ከ 50 አመት በፊት በአውሮፓ የተለመደ ነበር በዚህ ምክንያት ዛሬ በእስካድኒቪያን አገሮች በፍጥነት እምነት አልባ ሆነዋል ለምሳሌ በኖርዌይ ከ 50 አመት በፊት 97/100 ፕሩቴስታንት ነበሩ አሁን ግን ከጥቂት አሮጊቶችና ሽማግሌዎች በስተቀር 100 በ100 ከእምነት ዉጪ ሆነዋል የእኛም እጣ ፋንታ እንደዚህ መሆኑ አይቀርም

  • @user-gu7es1jb6z
    @user-gu7es1jb6zАй бұрын

    በየንግግሩ ነገሩን ሁሉ አዙሮ እኔ የሚል ምን አይነት ሰው ነው ግን አረባክህ ተመለስ አስተውል 😂😂

  • @godisgooddamtewkebede625
    @godisgooddamtewkebede625Ай бұрын

    ሕዝቤን ልቀቅ በሉት

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074Ай бұрын

    ለእዝህ ነው አሰራት የማልክው !!!!!

  • @privatecell3665
    @privatecell3665Ай бұрын

    Anche damo akamamtshe tishe 😡

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960Ай бұрын

    በጥራቃ።መንግስት ነኝ አላልክም።መንተክተክ።ፋታ የሌለው ቀደዳ።እውቀት የሌለው ንግግር።መንፈስ ቅዱስ የሌለበት የቅዱስ መፅሀፍ ቃል።እግዜር ይጎብኝህ።የጥንቆላው መንፈስ የበግ ለምድ የለበሶ የተገለጠበት ወፍራም ስጋ።

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385Ай бұрын

    Weye gode yenate gode ytlue nw laba zemotegawe pastor nw laba neffff aydelo enda wake up guys read it your bible ke affe yezlele mnm yelacume masmsel mn yargale kom belacuo asbo demo beze affeh muslime atble please ytgaw oustaz washo weyim metfo adebaby weto halfente begodelw honatta sekbatre alyhome

  • @Jususe
    @JususeАй бұрын

    Christina tube sera qayeru nuu buna xexu kefatu video deqano hameta semi maxafeta manini leyanthe newa lela sera yelchumi Ede sare yalelewa ware yaware suse yalbetinaa sewa eyalaqaqmchu atwaru sew b midiya ayewanjelima eyelaqaqmchu ware atwaru ltewldu miyastemira nagera aqrabu

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484Ай бұрын

    በአሁኑ ሰዓት ህግና መንግስት በኢትዮጵያ ላይ አለ እንዴ? የአሁኑ መንግስት የገዛ ኑፅሃን ዜጎቹን በማንነታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በከባድ መሳሪያ የሚገል ነው ጴንጤው ማህበረሰብ ግን ለሰው ነብስ ግድ አይላችሁም እግዚአብሔር ግን ግድ ይለዋል ስለዚህ ለአብይ ከምታሽቃብጡ እንደ መጥምቁ ዬኋንስ ለእውነት ዋጋ ክፈሉ እግዚአብሔርን መፍራት ይኑራችሁ በግፍ ለሚገደሉት ቁሙ አለበለዚያ ጠያቂ አላችሁ።

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    Ай бұрын

    ጀግና ከሆንክ ወደግንባር ። አቢይ ምን ያርግህ ?" እርምጥምጥ !!!

  • @assefazemedie6484

    @assefazemedie6484

    Ай бұрын

    ሰው ለመግደል ግንባር? ነብሰ ገዳይ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ። ዮሐንስ እራይ 22፥12

  • @goodwork8046

    @goodwork8046

    Ай бұрын

    አይገርምም እኛን የማይወክሉትስ ወንጌላዊ ካድሬዎች ናቸው ይህ ፕሮግራም ሳይሆን የገዳዩ የአቢይ ፕሮፓጋንዳ ነው ግን ስንት ከፍለውህ ቢሆን ይሆን እንደወንዝ የሚፈሰው ደም የቀለለብህ ይህንን ቃል እንዳትረሳው እግዚአብሔር ይፈርዳል እኔ ሐሰተኛን እልደግፍም እንተንም ጭምር " የጻድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው" እንደሚል ወንጌላዊ ነኝ ስላልክ ስሙ ከባድ ነውወንጀል ሳይሆን ወንጌል ስራበት የደም ነጋዴ አትሁን ጌታ ምህረት ያድርግልህ በህዝብ ላይ የሚደርሰው መግደል መታረድ መደፈር መፈናቀል በድሮን መጨፍጨፍ በልጆችህ አይድረስ ለአፍህ ገደብ ይኑርህ እውነቱ ይሔ ነው ካስቀየምኩህ ይቅርታህን እጠይቃልሁ የጌታ ሰላም ያግኝህ

  • @sofisofi4510

    @sofisofi4510

    Ай бұрын

    ​@@assefazemedie6484ሰውን መጥላትም እንደ መግደል ነው

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    Ай бұрын

    @@assefazemedie6484 አቢይን ስትጠላው እኮ ገድለኸዋል ። (1ኛ ዮሐንስ 3:15) የዘላለም ሕይወትም የለህም ። ወንድሜ ደም እጅህ ላይ አለ ። ንስሀ ግባ ። ለነገሩ የጀሌው አእምሮው በጥላቻ የተመረዘው ክርስቲያን ነኝ ባዩ ምን ይገርማለ ? አቡነ ሉቃስስ በዳጎናቸው (ጣዖታቸው) ፊት ቆመው በአደባባይ እነርሱ እንደሚሉት በአውደ ምሕረት ላይ ሳይሆን በአውደ ጦርነት ላይ ቆመው አቢይን ግንባሩን ብላችሁ ግደሉት ብለው የለም እንዴ ? ለማንኛውም ጌታ ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጥህ !!!

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zjАй бұрын

    ዳዊት እኮ ወሬ ማውራት ብቻ እነማን መሁኑን ተናገር ሳክስ

Келесі