እኔ ነኝ እንዴ ያስረገዝኩሽ አለኝ።ባለ ታሪክ ቲክቶከር ያይኔአበባ ክፍል 2

#የልቤ እውነት#genetnigatu#የገኒ ቤተሰብ#ሪያሊቲ ቮው#geni'dfamily

Пікірлер: 75

  • @user-fr2yo5hb7w
    @user-fr2yo5hb7w7 ай бұрын

    ስለኔ ምታወራ ነው የመስለኝ ማርያምን ሙሉ ታሪኩ የኔም ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል የኔ እናት አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @Ekram_tube11
    @Ekram_tube117 ай бұрын

    እባካችሁ የመዳም ቅመሞች ወደ ሀገር ሲገቡ ኤርፖርት እየጠበቃችሁ ኢንተርቪው አድርጓቸው ብዙ በውጣቸው ያመቁት ቁስል አለ ያልተዘመረላቸው እቁ ጀግናወች😢

  • @user-ez9qt6yt6c

    @user-ez9qt6yt6c

    7 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው100%

  • @Ekram_tube11

    @Ekram_tube11

    7 ай бұрын

    እሽ እህቴ ደምሬሻለሁ 😍አንችም ደምሪ😂🤭​@Abeba2866

  • @tigestdagnachew3945

    @tigestdagnachew3945

    7 ай бұрын

    እውነት ብለሻል ብዙ ብሶት አለብን ብቻ አምላክ ሁላችንንም ከክፎ ነገር ይጠብቀን በስላም ለቅድስት አገራችን ያብቃን❤❤❤❤

  • @SamrawitAshbir-mg3jy
    @SamrawitAshbir-mg3jy7 ай бұрын

    ስሟ ስንቅ ነው የእመቤታችን 😇😇😇

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i7 ай бұрын

    የይኔአበባ በጣም ደስ የሚል ስም ነው በአሁን ግዜ የለም የድሮ እናቶች ጋ ቀረ ሁሉም ነገር

  • @momAyubTube
    @momAyubTube7 ай бұрын

    ግልፅነቷ ደስ ስል ❤

  • @user-ll6bm2du2g
    @user-ll6bm2du2g7 ай бұрын

    ሁሉም ያልፉል ከትግዕስት ጋር እንኳን ልጅሽ እናት አደርገሽ❤

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t7 ай бұрын

    ሲከፋሽ ስታዝኚ አንድ ሰው አይዞሽ የሚልሽ የሚያበረታታ ሰው ያስፈልጋል

  • @user-ke6ui8sw7f
    @user-ke6ui8sw7f7 ай бұрын

    ወይኔ ስታወራ ደስ ስትል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @makyamussa
    @makyamussa7 ай бұрын

    ደስስትል ግልፃነቷ❤❤❤

  • @user-es5el6sf1s
    @user-es5el6sf1s7 ай бұрын

    Emebrehan batenoren mn enhon nbre yehulachn enate❤❤

  • @user-cs1sy6mm2j
    @user-cs1sy6mm2j7 ай бұрын

    በጣም ነዉ ምትስቁት ይረብሻል እዉነት

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o7 ай бұрын

    ገኒ የኔ ሰላም ካንቺጋ የምገናኝበት ቀን ነዉ የናፈገኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta46016 ай бұрын

    እኛንም ገኒንም አዝናናሽን ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ በርቺ🎉

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k7 ай бұрын

    መቅደስን ebs ላይ ያለችውን የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው?

  • @ፍሬ
    @ፍሬ7 ай бұрын

    ወይኔ ታሪኩ ያጓጓ ነበር ግን ሳቃቹ በጣም በዛ ማዳመጥ አልቻልኩም😢

  • @user-vn1vs8xz3s

    @user-vn1vs8xz3s

    7 ай бұрын

    በተለይየአይ ኔአበባ ድምፅ ያስተጋባ ነበር ለቀጣይ ቢስተካከል ?

  • @zuzutube6444
    @zuzutube64447 ай бұрын

    የምጥ ስአቷን ስታወራ በሳቅ ሞትኩ እኔ ዶክተሯ ቁመሽ ትወልጅ ያለችኝን አረሳውም 😁😁😁😁ሁለቴም ስወልድ ከነርሶቹ ጋር ድራማ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @ghahu187
    @ghahu1877 ай бұрын

    ውይይይ ወሬዋ ሲጥም....... በጣም ነው ደስ የምትለው

  • @አባ
    @አባ7 ай бұрын

    ምንም አያሰተምር ሰልፍሸ ናት ጎርኛ መሆኖ ከአወራሮ ሰረአትዋ ይነበባል አያሰተምርም ሰንት የሜሰተምር የታመቀ ህይወት ያላቸው እህቸጠቶቻችን አሉ እነሱን አቅርቢ ሰታሰጠላ ሰአቴን ማቃጠሌ

  • @sameri424
    @sameri4247 ай бұрын

    የቡና ወሬ አስመሰልሽው 😅😂

  • @user-zb1pn2fn5l
    @user-zb1pn2fn5l7 ай бұрын

    ደስ የምትይ ልጅ ደስተኛ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael7 ай бұрын

    ያይኔ በርቺ የምትወጃት ኪዳነምህረት አትለይሽ ገንዬ እናመሰግናለን ።

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o7 ай бұрын

    አንደኛ

  • @user-fh5qw8sn7p
    @user-fh5qw8sn7p2 ай бұрын

    መጀመር እመቤታችንን ነው ማመስገን እሷናት ይወታችንን ያስተካከችን ለሁላችንም

  • @hermellaalem8317
    @hermellaalem83177 ай бұрын

    Yayne abeba keep on shining. 😍🥰🥰🥰🥰😘

  • @tigistdubai219
    @tigistdubai2197 ай бұрын

    Omg she's very habel ❤❤❤ yene wudi ❤❤❤

  • @user-wo8le2nl9t
    @user-wo8le2nl9t7 ай бұрын

    የኔ ማር ደስ ስትል❤

  • @sewdamuhammed4146
    @sewdamuhammed41466 ай бұрын

    Weyy des setel❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22777 ай бұрын

    ገኒ ባግራዉንድ ፎቶ ላይ ያለዉን የኢትዮጵያ ካርታ. በግሪን አርጊዉ

  • @nigatabebaw4063
    @nigatabebaw40637 ай бұрын

    ተመቸሽኝ የኔ ማር ❤❤❤❤

  • @godisgreat6311
    @godisgreat63117 ай бұрын

    I love watching you ❤ our age very strict 😮

  • @r.t.a4340
    @r.t.a43407 ай бұрын

    Betam des tilalech yichi lij

  • @seni_enat
    @seni_enat7 ай бұрын

    Wayne emebrhan ❤❤

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay40747 ай бұрын

    Yene konjo des sitil

  • @pink9212
    @pink92127 ай бұрын

    You are so funny ❤

  • @mahilet1817
    @mahilet18177 ай бұрын

    Ache werawen sanesema sakue erbeshen bezue ategelfeto

  • @tyry6852
    @tyry68527 ай бұрын

    ሳቁ አልበዛም ?ለዛ ሲኖረው ደስ ይላል

  • @user-cu5vu5cx4i
    @user-cu5vu5cx4i7 ай бұрын

    ❤❤❤❤ zaree eeyesaqn newwu

  • @user-jb8zt3sr5l
    @user-jb8zt3sr5l7 ай бұрын

    💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍

  • @almazassefa4990
    @almazassefa49907 ай бұрын

    Sak beza lemadamet yaschegeral 😓

  • @nejattemam9799
    @nejattemam97997 ай бұрын

    መውለድ አማረኝ😊

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas59847 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug7 ай бұрын

    እኔ ግን የመጀመሪያዬን ልጅ ጋር አልግባባምሶስት ልጅ አለኝገኒ አገሬ ስገባ አንቺን ማግኝት እፈልጋለው

  • @sarademelash1374
    @sarademelash13747 ай бұрын

    Yeayniye yeHarerua yediro gorebete Yeagere lij silayehush des bilognal. ye 10gna kifil debterochishin seteshign bezaw tefash tefash. Tiktok bizu aliteqemim alfo alfo gin Ayish neber leza nw yalagegnehush. Kayeshiw tsafilign abro adegeg maggnet des yilal

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o7 ай бұрын

    geniye fegegitashi endet end3meyamer

  • @rahealful
    @rahealful7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas59847 ай бұрын

    ወደኋላ መለሽኝ እናት

  • @yordanosfekadu9680
    @yordanosfekadu96805 ай бұрын

    Selam genye ye edom shifon silk asekemchelegn please lenate lasera new yanchin selwededekute

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b4 ай бұрын

    ሰክረሽ ነው አንዴ የመጣሽው

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila54677 ай бұрын

    ዝም ብላችሁ ለምንድን ነው ምትስቁት 🤔

  • @ፍሬ

    @ፍሬ

    7 ай бұрын

    እኮ😂

  • @meronfisseha9999

    @meronfisseha9999

    7 ай бұрын

    Saki yedesta minch new 😂😂

  • @kalkidangirma7401
    @kalkidangirma74017 ай бұрын

    Awerarwa mchot yelewum

  • @user-vj3fs8vd6c
    @user-vj3fs8vd6c7 ай бұрын

    Liji Yelalew Fetari Aywedewim Malet New Moralachinin TEbiqulin Geniya Ebakish

  • @mesiaba2433

    @mesiaba2433

    7 ай бұрын

    አረ እንደሱ አይደለም

  • @Mulatghiwot
    @Mulatghiwot7 ай бұрын

    7oo

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችሁ ነኝ ደምሩኝ

  • @edenbiruk1660
    @edenbiruk16607 ай бұрын

    ስታወሪ በጣም ነው ምትደብሪው

  • @fafetub1120
    @fafetub11207 ай бұрын

    ሥደት ላይ ያለነው የመዳም ቅመሞች ቁሥላችን ማን ይጠይሸን ከማጋር እንተፍሠው ታመቅን ገኒ መላ በይን

  • @user-yg9xs2cf5r
    @user-yg9xs2cf5rАй бұрын

    ገኒ ምነው ስለክፍለሀገር ሲወራ አሠላ የሚያሣፍር ሀገር አይደለም ነገር ግን አሠላ ብለሽ ሣትጨርሽ አቋረጥሽ፡አሠላ እኮ ደስ የምት ሀገር ናት የማታሣፍር ሀገር አይደለችም!!! ለነገሩ አንቺ ከአሠላ 26/24 ኪሎ ሜትር የምትገኝ ሣጉሬ ሀገር ነው የተወለድሽዉ ስለ አሠላ የምታውቂው ነገር የለም።

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne46977 ай бұрын

    ታሪኩን ለመስማት ፈልጌ ለዛ ቢስ በሰረአት አወሪ

  • @MeriMTube
    @MeriMTube7 ай бұрын

    እኔራሱየአረብአገርምግብመሰራትሰለቸኝ መቸይሆንእምወጣው

  • @TyggujGggujj-fb9px

    @TyggujGggujj-fb9px

    7 ай бұрын

    Ayzoshi qen alewu ❤❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t

    @user-db2el3hp5t

    7 ай бұрын

    እኔስ ብትይ😢😢😢ቀን በቀን ምግብ መቀቀል

  • @user-yx3to4dp6p
    @user-yx3to4dp6p7 ай бұрын

    የኔ ጣፍጭ

  • @makyamussa
    @makyamussa7 ай бұрын

    ውነቷነው ሴቶችዶክተሮች ይሳደባሉ ጭራሽ ወንድ ይሻሌ

  • @hani9864
    @hani98647 ай бұрын

    አይ ገና ሴት ልጅ የሉሽም ? ከንደዚች ጋጠወጥ ጋር

  • @men_addis12

    @men_addis12

    7 ай бұрын

    ባለጌ ይሄን ያንቺ ታሪክ ቢታይ ስንት ጉድ አለብሽ😏😏

  • @Tube-kx2sq

    @Tube-kx2sq

    7 ай бұрын

    አይባልም በልጂ ነት ሁሉም ይሳሳታል

  • @zuzutube6444

    @zuzutube6444

    7 ай бұрын

    🤔🤔🤔አሁን ምኗ ነው ጋጠ ወጥ ?

  • @meronfisseha9999

    @meronfisseha9999

    7 ай бұрын

    Mikegna huala ker

  • @AlmasAlmas-im6gx

    @AlmasAlmas-im6gx

    7 ай бұрын

    ወጋው ይህን አስተሳሰብ

Келесі