ባህር ግቢ ሙቺ ይለኛል በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 644

Фильм және анимация

ባህር ግቢ ሙቺ ይለኛል በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 644#subescribe_now እስራቶቻችን አብሮ አደግ ናቸው ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер: 128

  • @ጊዜ_ለኩሉ
    @ጊዜ_ለኩሉАй бұрын

    እንኮን ሰላም መጡልን አባታችን እኔም ውስጥ ያለውን እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ይያዝልኝ ቁም ነገር ማውራትም አልችል ከሰው ጋር ይዞ ያፋጨኛል 😢😢 እመ ብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን በስደት ያለነውም በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ታብቃን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semharweldu5965

    @semharweldu5965

    Ай бұрын

    ሰላም ናይ ማኣስ እዩ መልሰለይ

  • @semharweldu5965

    @semharweldu5965

    Ай бұрын

    ኣበይ ሃገር እዩ ብማርይም ስም መሎሶለይ🙏

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    Ай бұрын

    አሜን!

  • @user-sw5qw3lg4y

    @user-sw5qw3lg4y

    Ай бұрын

    It was a long time ago in Italy ​@semharweldu5965

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2oАй бұрын

    ፀጋውን ያብዛሎት ኣባየ ስደተኞችን በፆለትዎ ያስቡን😢

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979Ай бұрын

    አባታችን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከፊትዎ ይቅደም! ጠላቶትን እግሮ ስር ይጣልልን! ኑሩልን እድሜ ጤና ያድልልን!

  • @AsefuMeseleui9no

    @AsefuMeseleui9no

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mametohem7990
    @mametohem7990Ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @Eyob797
    @Eyob797Ай бұрын

    እግዚአብሔር ዕና ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከዕርሶ ጋር ይሁኑ መምህር።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት

  • @user-qj9qu9iw9z
    @user-qj9qu9iw9zАй бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይስጦት

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARIАй бұрын

    😢ሰቀጠጠኝ እኔ እዚ ሁኘ ሰምቸዉ አጠገቡ እዴት ያስፈራል ጥረሱን ሲፈጭ ፈጣሪ ከዚ መንፈስ እኔንም ከነቤተሰቦቸ አፍረሰዉ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም ሥጋን የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔር ን ማዳን ይይ እድሜና ጤና ላባታችን ይሁን ጎዶልያስ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687Ай бұрын

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያክብርልን አባቴ ይፍቱኝ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1oАй бұрын

    ❤❤❤❤እንኳን ሰላም መጡ አባዬ የኛ እንቁ አባት ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት ❤❤❤❤ግን አሁን የት ነው ያሉት አባዬ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnjeАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢አባታችን አትርሱን አሜን አሜን አሜን❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrlАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይልስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣው የእናተም የደረሰ የእኛም ይደረስልን

  • @tifit589
    @tifit589Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱወን የሰጠን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7nАй бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን እድሜ ያድልልን አሜን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7qАй бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባየ የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤

  • @semharweldu5965

    @semharweldu5965

    Ай бұрын

    ኣበይ ሃገር ኣለዉ መልሰለይ 🙏🙏

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTCАй бұрын

    ኣባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር የማቱሳላ ዕድሜ ይስጥዎት

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578Ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080Ай бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜንን

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422Ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5eАй бұрын

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ላባታቺን ይስጥልን❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485Ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እውነት የሰው መዳን የማያስደስተው ሰው ልዑል እግዚአብሄር ይቅር ይበለው።

  • @maron-m1234
    @maron-m1234Ай бұрын

    አሜን አባታችንበፆሎትአስቡኝወለተሀናማረያምከነቤተሠቦቸ

  • @FghDfgh-oc9ny
    @FghDfgh-oc9nyАй бұрын

    ኣሜን😢😢😢😢

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7uАй бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @ramsrak1073
    @ramsrak1073Ай бұрын

    ለናተ የደረስ እግዚአብሔር ለኔም ይደረስለኝ አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @danielhalefom5922
    @danielhalefom5922Ай бұрын

    God bless Memehir Girma wondimu

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438Ай бұрын

    አባት አለሜ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዥምልን።🤲🤲🤲

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218Ай бұрын

    ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ኢስራኤል ለኛም ይደረስልን ❤❤❤❤ለኣባታችን ረጂም እድሜና ጤናን ይስጦዎት ።ንሩልን ኣባታችን እኔም ያለ ኩፉመንፈስ በጸሎቶዎን ይሰሩልን ኣሜን❤❤❤❤

  • @Orthodoxlikemaew
    @OrthodoxlikemaewАй бұрын

    AMEN AMEN AMEN ABATACHEN Berekatun yasadreben AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏 🙏

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xdАй бұрын

    እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን አባታችን በረክታችው ፀሎታቻን በፀጋ መንፈሰ ቀዳሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @Kb92838
    @Kb92838Ай бұрын

    እኔ ላይ ያለህ የ ሰልጣን ወይ የ ጋኒን መንፈስ በ እመብርሃን ስም ታስረህ ወደ ጋሀነብ ግባ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9dАй бұрын

    እንኳን ደና መጡ አባየ ወገኞቸ ጣሊያን ነው ያሉ እባካችሁ ንገሩኝ አድራሻቸው

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742Ай бұрын

    አባታችን መምህራችን በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛሎት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ትልቅ አባት ኖት ምን ቃል ይገልፆታል ቃል የለኝም እርስዎን የምገልፅበት ከ❤እወዶታለው i wish u longlive for you Super thank u our father more blessing! no word really❤❤❤

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4bАй бұрын

    መምህር አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442Ай бұрын

    አባቴ የኔ የኛ ሁንቁ 🙏🥰🥰🥰

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport-Ай бұрын

    Blessing to christan 💡🙏

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2gАй бұрын

    እንኳን ዳን መጥሉን ኣባታችን ❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1gАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢

  • @user-uo4si8tq2k
    @user-uo4si8tq2kАй бұрын

    አባየ እንካን በሰለም መጡ በፀለት አስብኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢 እኔየስ ደካማ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @TitisStyle

    @TitisStyle

    Ай бұрын

    Yete naw hagerow 🙏🏽

  • @user-ix7si4ju3m
    @user-ix7si4ju3mАй бұрын

    አባታችን እርሶን የሚገፉ ደብተራና መተተኛ ቄስ የሚል ስም ይዘው የሚተበትቡ ናቸው ረጅም እድሜ አአባታችን

  • @fitsumtilahun8373
    @fitsumtilahun8373Ай бұрын

    አባታችን እድሚና ጤና ይሰጥልን በጸሎት ያግዙን ቤተሰቦቼን ሚካኤል በለተ ቀኑ ያዉጣን ከክፉ

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488Ай бұрын

    Abatachin Egziabiher edme ena tena ystachu

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7nАй бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @user-cb2ww7ce9u
    @user-cb2ww7ce9uАй бұрын

    ኣባታች ዓድመን ጥዒናን ያሃብኩም❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292Ай бұрын

    አባዪዬ እንኩዋን በደህና መጡልኝ ።አባታችን ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576Ай бұрын

    እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት አባታችን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1yАй бұрын

    😢😢😢እግዚሖ ማርን ፈጣሪ ያሳዝናልን እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ ፈጣሪ እደሜ ይስጥልን❤ ❤❤

  • @danielhalefom5922
    @danielhalefom5922Ай бұрын

    Is Memehir Girma still in Italy? Who can give us information?

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4zeАй бұрын

    ለአባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452Ай бұрын

    Egziyabhier yemsign tebareku abaye❤❤❤

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wzАй бұрын

    እድሜ ጤና ይስጠዋት አባ ሺ አመት ኖሩልን ❤❤❤

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3qАй бұрын

    Amen🤲🤲🤲inkun basalem maxulen abtechin inwadchawalen❤❤❤,batsalot asibun,mikangochi yiwdkalu,igzabiher kairso kar nw,ahunem kairso gar yihun❤ingam kagonchinen, inwadachalen❤❤❤

  • @luelalem2797
    @luelalem2797Ай бұрын

    አባታችን ይኑሩልን

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1bАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላዳነን

  • @TibebeSolomon-vl5pf
    @TibebeSolomon-vl5pfАй бұрын

    ፈአባታች ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልዎ።

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6rАй бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥት ብፀሎት ኣስብኝ ወንድሜ ሆስፒታል ነው ያለ 😢 ስላም ኣጣን እፈ

  • @rhstishmangus9846
    @rhstishmangus9846Ай бұрын

    አግዝኣብሄር ይመስጌን ኣቦዋይ ጸግኡ የብዝሕልኩም አምላክ

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2gАй бұрын

    ኣባታችን እንዴት ላገኛቸው ስልክ ወይም ግሩቭ ካላቸው ንገሩኝ እህቶቼ

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Ай бұрын

    የብዙዎች ጥያቄ ነው እህታችን

  • @user-qd8ee8zt2g

    @user-qd8ee8zt2g

    Ай бұрын

    @@user-ok1bt6wx1g ስንት ኣመት እንደፈለግክዋቸው ግን ምንም ስልክ ወይም ግሩቭ ማንም ሚመልስልኝ ኣጣሁት

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488Ай бұрын

    Egzhber rejem edme ystlen God bless you 🙏 ❤

  • @teklegebrebrhan1946
    @teklegebrebrhan1946Ай бұрын

    Aba edmena tena ystachew ❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cgАй бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤❤

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7jАй бұрын

    Abate enkan selam metulun ❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6gАй бұрын

    የኔ አባት መቼ ነው ደግሜ የማገኞት😢

  • @ffreweyniteklegergs8577
    @ffreweyniteklegergs8577Ай бұрын

    Abatachin eidme eina tena ystachu

  • @MabetTadsee
    @MabetTadseeАй бұрын

    Selam abate❤❤❤❤❤selam

  • @liyaskarbekk9888
    @liyaskarbekk9888Ай бұрын

    Yene deg Abat❤

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት993015 күн бұрын

    🌺🌿🌺🌿🌺

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543Ай бұрын

    Abatachi edme ketena ystott ❤❤

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2lАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MuluGermay
    @MuluGermayАй бұрын

    😢እኔም ጥርሴ ስፈጭ ነው የማያድሮ ከኔ አልፎም ልጂ😢 እንደኔ

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045Ай бұрын

    Besmami bewlidi abatachen Edemena tena yestuti lenemi kinebetesboche seliywilni abati ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy5xg9im8u
    @user-yy5xg9im8uАй бұрын

    የነሱ የደረሰ መደሐኔያለም እኔም ከነ ቤተሰቦቼ ይድረስልን

  • @adenkibireab3607
    @adenkibireab3607Ай бұрын

    😲😔💔🙏🏼

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215Ай бұрын

    ❤🎉🙏👍

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530Ай бұрын

    Awo aba ljen tersun yafagal.Aboya macha new emiyagchu.

  • @hayhay9005
    @hayhay9005Ай бұрын

    አባ በፀሎት አስብኝ

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6woАй бұрын

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty821527 күн бұрын

    Abesssa kefffu tenkayyyyy batttte eytemelalessss siweee yasammemealllll

  • @TaMu-ir8zi
    @TaMu-ir8ziАй бұрын

    ❤❤❤

  • @GxgxFhdhd
    @GxgxFhdhdАй бұрын

    Meche yihon irson magegnewu

  • @tinabewktu311
    @tinabewktu311Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @millantose
    @millantoseАй бұрын

    Where can I find Abba? I really need his help

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye221422 күн бұрын

    Aba ❤❤❤

  • @user-de2ub3fx1g
    @user-de2ub3fx1gАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty821527 күн бұрын

    Tergummm gennnnn weyyyy

  • @FjF-dj1km
    @FjF-dj1kmАй бұрын

    እረአባየ ቁጥርህንጣፍልኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yadenimelaku1433
    @yadenimelaku1433Ай бұрын

    Iska alem fitsame ke inante gar negn yalew geta irso by Noru gira yigabagn neber

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9mАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalnangiyamafqari7166
    @kalnangiyamafqari7166Ай бұрын

    Aba yeta endamigegnu mitaqu nigarugn kebad negaruwsxa negn

  • @clrqtr8818
    @clrqtr8818Ай бұрын

    Egziyabhar ymesgen lenate yederese lenam ydires

  • @user-bx8bm2qp6q
    @user-bx8bm2qp6qАй бұрын

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲👏👏👏

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5hАй бұрын

    ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8jАй бұрын

    አብዛኛው ከወሎ እስከ ትግራይ ሴጣን ካዳሚ ነው ግን ደሞ ብዙ ቅዱሳን አባቶች የነበሩ ወዳዛ ነበር ይገርማል

Келесі