ባልና ሚስት ከአንድ ፍሪጅ እየበሉ.,,,$50,000 ክፍያ ቴዲ አፍሮ ግዴታውን የሚያውቅ ብልህ ከፋይ ነው

#artstvworld #seifushow #chebemedia

Пікірлер: 123

  • @jelo3241
    @jelo3241

    አቶ መኩሪያ ከምነግራችሁ በላይ በእውነት እጅግ መልካም ስው እና ኢትዮጵያዊያንን በቅንነት የሚያገለግል እውነተኛ ጥሩ ስው ነው ለረዥም አመት ነው እሱ ጋር ያስራሁት በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተስብህን ይባርክ ። ቸቤ እናመስግናለን ለወቅቱ የሚጠቅመውን ነገር ስላቀረብክልን።

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227

    ይሄን የመሰለ መረጃ እዉቀት የምንሰማበት ሶሻል ሚዲያ ነዉ የባለጌ እና ስድ መጫወቻ የሆነዉ

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf

    ቾንቤ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን ሌሎችንም የኮሚኒቲውን ችግርና ከእውቀት ነፃ የሆንባቸው ብዙ ነገሮች አሉ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መረጃ እንዲኖረን ስራልን Thanks 🙏

  • @leulafework3815
    @leulafework3815

    Sir

  • @leulmillion
    @leulmillion

    Mekuria has been handling my taxes for the past 17 years. He is a very professional and honest man, and all his staff members are also highly professional. Thank you, Mekuria (MARK TAX SERVICE).

  • @helusalema3536
    @helusalema3536

    Thank you Chebe.Ato Mekuriya Egzer yistot

  • @Dena.E
    @Dena.E

    በጣም ጠቃሚ ነው ለኛ ኮሚኒቲ። በተለይ የግል ስራ እየሰሩ ሎ ኢንካም ለሚኖረው ማሀበረሰባችን። 401k (retirement ) social security ያስፈልጋል። ቢቻል ባል ወይም ሚስት wage w2 ስራ ያስፈልጋል። ቸቤ በዚህ ጉዳይ ስራበት ብዙሀኑ ሎ ኢንካም ሀውስ ከገባ ስራ ትቶ ትንሽ እየሰራ በአመት አንዴ ታክስ እየተቀበለ ነው የመኖር ፍላጎቱ😌

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c

    ችግሩ የመኩሪያ እሱ አይሰራም አየመረጠ ነው 5 ሺ ብር በላይ የሚያስመልሱ እሱ ጋር የሚገባው እኔና 3 ጋደኞች ሌላ ቦታ ሔደናል በዛላይ ይቆጣል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996

    በሚቀጥለው ጥያቄ ጡረተኛ 401k ያጠራቀመውን ገንዘብ እንዴት ማውጣት እንዳለበት ካወጣስ በሆላ የት ባንክ እንደሚያስቀምጥ ጠይቅልን ቸቤ ባለፈው አመት አባቴ ጡረታ ሲወጣ መስሪያቤቱ ያጠራቀመውን $180.000 አለህ ባንክ አዘጋጅ እና ዲፖዝት እናረግልሃላን አሉት እሱም የራሱን ነባር ባንክ አካውንት ላከላቸው ፌዴራል ታክስ ወደ $40000 ሲወስዱ እንደጋና ታክስ ሪተርን 2022 ላይ ለ IRS ወደ $15000 እንዲመልስ አደረጉት እና ይህ ችግር የብዙዎች ሊሆን ሰላሚችል እስቲ በቀጣይ ይህን ጥያቄ ጠይቀህ ልትመልስልን ሞክር ለዛሬው እናመሰግናለን

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557

    The best advice. Thank you.

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd

    Thank you bro. Your videos teachable and informative.❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hiwotdinkale16
    @hiwotdinkale16

    Thanks, Chebe, Mekuria. Very useful information

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519

    thank u chebya

  • @ambaw1004
    @ambaw1004

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ በትክክለኛዉ ሰዓት እራትና መብራት ይስጥልኝ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636

    ጠቃሚ ዕውቀት ነው ያገኘሁበት አመሰግናለሁ::

  • @kedirbushera3511
    @kedirbushera3511

    His integrity and politeness is a selling point for me to use his service for a long time.

  • @calebsfamilyofficialpage7601
    @calebsfamilyofficialpage7601

    በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ነው ያቀረባቹልን እናመሰግናለን

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen

    Thank you so much for your information 🎉🎉🎉

  • @oneethiopialove4826
    @oneethiopialove4826

    Thank you, both of them it's teachable information wishing a long life, and thank you again.

  • @Menbimar
    @Menbimar

    Thank you. It's very informative interview. I wish if you choose a better and appropriate title.

Келесі