ብዙ የለፋሁበት ፍቅሬ መአት ወረደብኝ🥺

Ойын-сауық

ህይወት ይቀጥላል 😭

Пікірлер: 702

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Жыл бұрын

    ፕራንክ ነዉ ምትሉ ብቻ 👍😅

  • @love-ep6tg

    @love-ep6tg

    Жыл бұрын

    ነዉ ምንም ጥርጥርየለዉም

  • @khadejatasfaa6433

    @khadejatasfaa6433

    Жыл бұрын

    🙄እኔም ብራክ ነው የምለው ሀሀሀ

  • @zighigiukassa7931

    @zighigiukassa7931

    Жыл бұрын

    Yemer prank new

  • @enasshahen4103

    @enasshahen4103

    Жыл бұрын

    ግጥም ያለ ፕራንክ ነው ባይሆን ባልፖሰተ ነበር ።

  • @user-wg3dp1nx8f

    @user-wg3dp1nx8f

    Жыл бұрын

    እና የውሸት አለም

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ አይልዬ የሚያሳዝነው

  • @amemamen6257

    @amemamen6257

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    የሠው እድል የለውም የምር የዋሕ ይመስላል

  • @user-ir3dw1kh1z

    @user-ir3dw1kh1z

    Жыл бұрын

    እንደማመር 🇪🇹pls

  • @user-ir3dw1kh1z

    @user-ir3dw1kh1z

    Жыл бұрын

    @@amemamen6257 እንደመመር 🥰🇪🇹

  • @amemamen6257

    @amemamen6257

    Жыл бұрын

    @@user-ir3dw1kh1z ሁሉ ይቱብ ከፈች ሁነ እኮ እሺ አረኪሸ

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ፍቅር ነው የምር 😘😘

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k Жыл бұрын

    እሷ ስትገፍህ ያንተ ያላት እግዚአብሔር ይሰጠሃል ሃይልዬ ይዞክ ከባድ ነው 🌻

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    15 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Жыл бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @kadejajamial9620

    @kadejajamial9620

    Жыл бұрын

    ጀዛከላህ ወድሜ አላህ ሺአመት ያኑርህ ለኡማው ጠቃሜ ነሁ ውሁ ወድሜ😍😍😍😍

  • @foziyaomer4930

    @foziyaomer4930

    Жыл бұрын

    Alhamdulilah Selelahu aleyihi weselem❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zhararashad3159

    @zhararashad3159

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤s a w❤❤❤❤❤❤❤

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын

    አስለቀስከኝ ወንድሜ ግን ብዙ ፕራንክ እየሠሩ እውነቱን ማወቅ አልቻልንም። በተረፈ አይዞህ ጀግን እሺ ዘመኑ ከፍቶአልና በፍፁም የሚታመን የለም ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ኡፍ የኛ ሕዝብ ምስኪን አዛኝ ነን እኮ በመሃል እየገቡብን እንጂ 💝

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 Жыл бұрын

    ሀይልዬ አይዞን ብሮዬ ፈጣሪ ላንተ ያለው አለ አትዘን ፕራንክ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ከምር ነገ የተሻለ ይሆናል አይዞህ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Жыл бұрын

    አተ ሳኮን የህዝቡ የዋህነት በጣም ያሳዝናል💔😥😥 ፈጣሪ ደጉን ግዜ ይመልሥን ያረብ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Жыл бұрын

    አይዞህልኝ ሀይልዬ የኔ ጌታ ያጋጥማል በእመቤቴ እኔማ ጥሎብኝ ስወድህ ሀይልዬ❤🥰

  • @shufiekhan6425

    @shufiekhan6425

    Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ ወድም አይዞህ

  • @sabommame6054
    @sabommame6054 Жыл бұрын

    ዝምብ ቢሄድ ንብ ይመጣል ጭንቃት ለሰአቱ ነው።ምርጥዬዎች

  • @kalkidanbogale8501

    @kalkidanbogale8501

    Жыл бұрын

    Zimbam

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@kalkidanbogale8501 ደምሪኚ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኚውዴዋውው

  • @hihe9344

    @hihe9344

    Жыл бұрын

    አልገባኝሞ ይሄ ቪወ. 😢 ከይወሪዲ ፈት ሌላ ፈቅረኛ ነበረችወ እንዴ ጋይሥ😮

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Жыл бұрын

    ሀይልዬ የኔ የዋህ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የውነት መስሎኝ በጣም ነበር የከፋኝ እኳንም ፕራክ ሆነ ሀይልዬ የኔ ውድ የኔ አሳዛኝ በጣም ነው የምወድህ ወዴሜ ያተ ሚስት ታድላለች

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 Жыл бұрын

    ሃይሌ እውነት መስሎኝ አሳዝነህኝ ነበር ይመቻቹ❤❤🕊🕊

  • @abdirahmansaid5229
    @abdirahmansaid5229 Жыл бұрын

    I really feel sorry hayeleye you really passed a lot it's painful waw you are such humble human being bro I love you bro you are amazing person

  • @rihamtube4136
    @rihamtube4136 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን እኮ ፍቅር ነን ❤❤❤😘😘😘🙏

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 Жыл бұрын

    የምሪነዉ እኔእራሱ በጣም አሳዝነከኛል የምርህ መስሎኘ ነበር ለማንኛዉም አሪፊ ግዞነበር ጠከር ወድሜ

  • @salamamekenen9169
    @salamamekenen9169 Жыл бұрын

    ሲከፋህ አልውድም እውነት ሀይልየ ውድሜ

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 Жыл бұрын

    አተ ዱዝ አስለቀስከኝ ወላሂ ያርሀም ፕራክነዉ በሉኝ የኔ ሚሲኪን ውይም 😭😭😭😭😭

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын

    አብሽር ሀይልዩ ወድሜ ላተ ያላት አለች ትመጣለች ጠብቅ

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @masertznebe5264
    @masertznebe5264 Жыл бұрын

    l Love. your. Laugh brother you are gentle

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ ከአላመንሽበት ትክክል ቀጣይ ህይወት ነውና ቀልድ አይደለም አንተ ደግሞ ሴት ቢሄድ ሴት አይባልም እናትህ ሴት ነች ፕራንክም ከሆነ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @rahmaargawe7067
    @rahmaargawe7067 Жыл бұрын

    ሀሪፍ ትምህርትነውሀልየ በርቱልን

  • @ethiopiaschool7745
    @ethiopiaschool7745 Жыл бұрын

    ሮያሎችን ቦነስካቸው ይመችህ ሀይልየ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын

    የኔ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ምርጥ ህዝብ ነው

  • @tsionmariamdagnachew1014
    @tsionmariamdagnachew1014 Жыл бұрын

    Prank!! Teru newu!! Bihon newu lantem yemishallewu ... gen antegnawu awo ante mekari negn beleh setawera yeneberkewu badebabay kefo chenkelat mehonehen yasmesekerkewu sewuyi syt lej malet ... algebahem enji nigebah noro yetenagerkewun kal ke afeh atawetawum neber asafari neh lemanegnawum eshi..

  • @ethoethopia6308
    @ethoethopia6308 Жыл бұрын

    Ayizoki hulu nagr yalfali lanite yetebalwui እግዚአብሔር yazegajali berita ❤❤❤❤💕

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 Жыл бұрын

    አረ ወይኔ እውነት መስሎኝ ሀይልዬ እዴት እዳሳዘንከኝ ደግሞ ጥቁር የለበሰችው የምር አጨበጨብኩላት አና ደግሞ ትልቁ ሰውዬ የምር ትለያላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @lashih4441

    @lashih4441

    Жыл бұрын

    በጣም እውነት

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Жыл бұрын

    ግፍ ግን ሀይልዬ እኔ እውነት መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ምስክን የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው የእውነት

  • @user-qn7en7wr5n

    @user-qn7en7wr5n

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p Жыл бұрын

    የኢቶጲያ ህዝብ ፍቅር ፍቅር እኮ ነው

  • @samri544
    @samri544 Жыл бұрын

    አሪፈ ነዉ ቀጥሉበት

  • @user-wq2qv9bj2p
    @user-wq2qv9bj2p3 ай бұрын

    እውነት መስሎኝ ድጋሚ 😢😢😢😢ይመችህ አንተ ለስመ ሙስሊም ያገኘኸው ሴት ሁሉ አትቀፍ ሀራም

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Жыл бұрын

    ፕራንክ ነው በርግጠኝነት እውነት ቢሆን አይለቀውም ነበር 😁😁😁😁

  • @wollodessiefikr2514

    @wollodessiefikr2514

    Жыл бұрын

    እኮ😁

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@wollodessiefikr2514 በቅንነት እነደማመር

  • @makimaki4545

    @makimaki4545

    Жыл бұрын

    Aymselgnme💔💔💔

  • @wollodessiefikr2514

    @wollodessiefikr2514

    Жыл бұрын

    @@makimaki4545 ነው ጨርሰሽ እይው አልጨረሽውም መሰል

  • @roychehwan1959

    @roychehwan1959

    Жыл бұрын

    ግንኮ እኛንም ጭምረ ነው ፕራንክ ያደረገው መጨረሻላይ ሁሉን አንድላይ ሳይ ተሰረን አልክኝ 🤣🤣🤣

  • @sisyihune6912
    @sisyihune691210 ай бұрын

    Ende fikir yizogn ayawukim bloat ayidel le yordi mindnewu yihe???

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz Жыл бұрын

    ሃይልዬ ስዎድህ የኔ የዋህ😍😍😍ፊት ለፊት ያሉት ወንዶችን ይድፋችው ሲያስጠሉ

  • @nadytechnologytube4814

    @nadytechnologytube4814

    Жыл бұрын

    anchi alawekeshm

  • @robamahamed8026

    @robamahamed8026

    Жыл бұрын

    😢😚😚😚😚😚😚😚☺😚😚😘😘😘😘

  • @acar4607

    @acar4607

    Жыл бұрын

    ልክ እዳች 😅😅😅😅😅

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Жыл бұрын

    ሀይልዬ እውነት የስራህን አስለቀስከኝ የምር መስሎኝ እኳን ፕራክ ሆነ

  • @MmA-pp4cq
    @MmA-pp4cq3 ай бұрын

    አሚር አለህን ፍራ ያገኛሀው ሁሉ ሴቶች አትቀፍ በቀ ከሀለልህ ውጪ ሴቶችን መጨበትጥም ይሁን መቀፍ አይፍቀድም ተመለስ

  • @merialeme4211
    @merialeme4211 Жыл бұрын

    Wedimee ayizohii fexrii latee yalewunii ataxmii 🙏🙏🙏🙏😭😭😭💞💞💞💞💞💞

  • @beya5868
    @beya5868 Жыл бұрын

    This is a social experiment ... Who reacts when others are in bad situations...Its nice work...better in valentine's day...

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Жыл бұрын

    ወይ እናንተ እውነት መስሎኝ እንደት እቢ አለች ስል ትፊው ግን አጮህሽው ፕራንክ 😅😅🤔ያፅናናሽው እህታችን ግን ትሁት ነሽ

  • @zinetbintali2654
    @zinetbintali2654 Жыл бұрын

    እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ ኤጭ አሁንስ እሄ ፕራንክ እሚባል ነገር እውነተኛ ስሜታችንን አጠፋችሁት

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @seggileo473
    @seggileo473 Жыл бұрын

    የኔ. ምስክን. አይልዬ. እግዚአብሔር. የፍቀደው. ሁሉ. ይሁናል. አይዛህ. ላተ. ያለው. አይቀርም. በጣም. ከባድ. ነው.

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Жыл бұрын

    አይ የከንን ፕራክ ምን ይሻላል አረ ቁም ነገር ሰሩ አንዳንደዬ ሀይልዬ ግን እወድሀለሁ ፕራክ ስላልጠበቅሁ ነዉ

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @toyba1599
    @toyba1599 Жыл бұрын

    የምር ሀይልየ በጣም ነው የምታሳዝነኝ 😍😍😍

  • @user-wf1zd7yq7d

    @user-wf1zd7yq7d

    Жыл бұрын

    የእውነት እኔም የውሀ ነዉ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Жыл бұрын

    ማሪያምን ማሪያምን ስትል ደሥሥሥሥ ስትል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Жыл бұрын

    ይች ሊላ ወድ አላት ካተሊላ ባይሮራት ደስ ይላትነበር ግን ወጥቀማሽናት እውነተኛ አፍቃሪህ አደለይም በቃ የጆን ይሰጣታል ትሂድ ተዋት የተገፋ መውደቃው ያምራል

  • @user-qn7en7wr5n

    @user-qn7en7wr5n

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-qn7en7wr5n

    @user-qn7en7wr5n

    Жыл бұрын

    እስከ መጨረሻ ማየት ነበረብህ

  • @Samsung-pg7ex
    @Samsung-pg7ex Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭🙏❤❤❤ምናለ ባትፈልገው እንኩዋን ቢያንስ ለሞላሩ ብታስብ ወይኔ ስታስጠላ ትበዛባታለክ እንደውም

  • @tsehayyekirstosbariya3938
    @tsehayyekirstosbariya3938 Жыл бұрын

    እኔን የኔ ውድ እችት ማቃር ትቅረብክ በጣም አዝኔዋላሁኝ ምንም ይቅረታ ከጣያቃችክ እንደትቃባል ትቅረብክ ኤሄኔ ሌለ ይዘ ይሆነል

  • @ysmobile60
    @ysmobile60 Жыл бұрын

    ለየት ያለ ፕራንክ ለህዝቡም ለኛም ፕራንክ ማድረግ ነው ሃሳቡ 💓💓💓💓💓💓

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Жыл бұрын

    ሀይልየዋ የኔ ውድ ምርጥ እኮ ነክ ውዴ

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 Жыл бұрын

    Ayzok ayileye kebr ayehoneletim haye nach

  • @netsib3805
    @netsib3805 Жыл бұрын

    Getaye hoyi enedenezeh yalu melekam sewochen abezalen😍😍😍

  • @semirahabi

    @semirahabi

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @tarikuabebe2349
    @tarikuabebe2349 Жыл бұрын

    ደስ ይላል ባህላችን ተከበረ ።

  • @user-ku8en8uz1l
    @user-ku8en8uz1l Жыл бұрын

    ብዙ ስናደድ ውበቴ እየጠፋ ነው እና ባታናዱኝ ባይ ነኝ

  • @temima6012

    @temima6012

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-qn7en7wr5n

    @user-qn7en7wr5n

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 Жыл бұрын

    ሃይልዬ የኔ ውድ መጀመርያ ብታስፈቅዳትስ ምክንያቱ ስላልተዘጋጀች ነው

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @ZAMALIKMOHAMMED-xj4dz
    @ZAMALIKMOHAMMED-xj4dz Жыл бұрын

    ሀይልየ እኮ ወንድ ልጅ ሇኘ አለቀሰኩኘ ደግሞ ሰደተኛነኘ ውነታዉን ሳቅ አናደዳችሁኘ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Жыл бұрын

    ወለሂ ያሂዚቢ ርቢ ርቢ እንዴት ደስ ይላል በአለህ❤😂🤣😂

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 Жыл бұрын

    ሚስኪን ሀይሎየ አብሽር ነገም ሌላ ቀነው

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Жыл бұрын

    ዘ ፕራክ ይለሀል 🤭😂 ግን ህዝቡ የኔ ሚሥኪኖች ኡፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @haymanotademe4937
    @haymanotademe4937 Жыл бұрын

    Betam tanddlh yemr

  • @user-ri6vl3mh9v
    @user-ri6vl3mh9v Жыл бұрын

    የኔ የዋህ ሀይልየ አይዛህ ይሽ እምየ በፈቀደይው ነው የሚሆነው እና አይዛህ ሀይልየዋ የምር እንጀቴ ነው የበላኝ😥

  • @hirutaebebe7572
    @hirutaebebe757211 ай бұрын

    Azoyizyi bartam minimi adelimii

  • @rohamatube4433
    @rohamatube4433 Жыл бұрын

    Wayine.Asazezagni.wendime yetashale.yimatale.Ayizo wendime

  • @zinuzinuebdt5421
    @zinuzinuebdt5421 Жыл бұрын

    Yemer ewwnwet bihon mn ysemahal ?

  • @user-it9wj8bm2c
    @user-it9wj8bm2c Жыл бұрын

    ሲከፋህ አልውድም ውድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብሸር❤❤❤❤❤❤

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Жыл бұрын

    ሀይልሻ አልተቻልክም ፈጠራ አንደኛ ድሮስ የሮያል ፋሚሊ እኮ ትለያላቹ

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @nunulaamaa2285
    @nunulaamaa2285 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር አርዳክ ❤❤❤❤❤

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ኤረ አይልዬ ይደብራል እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ እንዴት እንዳፈርኩ በአንተ ቦታ ይሄ ሁሉ ሰው ፊት እንኩዋን ፕራንክ ሆነ 🥰

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Жыл бұрын

    በጣም ነው ሚመቸኝ ምወደው ሀይልዬ

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏🙏

  • @tsigegebrehawaria30

    @tsigegebrehawaria30

    Жыл бұрын

    አቺ ትንሽ ሞራሉን አትጠብቂም የከተማለጅ አደለሽም በጣምይደብራል አይዞህ ሐይልዬ።

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt9 ай бұрын

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር የሆን ህዝብነወ የለን ሀይልየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salisa795
    @salisa795 Жыл бұрын

    💚ሀይልዬ ሆዴ 💛የኔ የዋህ ❤️ ስወድህ

  • @habibamuhammed988
    @habibamuhammed988 Жыл бұрын

    Betam des yemil video new,neger gn amir mehala zm teblo lalhone neger mewal yelebetim

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Жыл бұрын

    አይ ፍራንክ እኔማ እውነት መስሎኝ አሳዝ ነህኝ እኔ ልበረ ከክልህ ነበረ ደስ እንዲልህ 😁😁😁😁💍🍷🍷🍽️🍽️

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Жыл бұрын

    ኑሮ ናላችንን ያዞረዋል እናንተ በፕራክ

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ

  • @ekramali4623
    @ekramali4623 Жыл бұрын

    ወይኔ ሀይልየ አስለቀስከኝ 🥺🥺🥺 ምን አይነቷ ናት በአላህ

  • @kokobaalbehewali6323

    @kokobaalbehewali6323

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 Жыл бұрын

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Жыл бұрын

    ውይ ሀይልዬ እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ ማልቀሴ 😢

  • @MimiMimi-po3wn
    @MimiMimi-po3wn Жыл бұрын

    wone fexari yawaridat Ewunet anijeteni balaki

  • @haymanotademe4937
    @haymanotademe4937 Жыл бұрын

    Ayezoh yene mar

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b Жыл бұрын

    ይመችህ

  • @samsuar895
    @samsuar895 Жыл бұрын

    ከፍት ለፍት ያሉ ሁለት ወዶች ቅናታሞች ናቸው ፍክች እኳን አይሉም

  • @chalaawegee2537

    @chalaawegee2537

    Жыл бұрын

    !

  • @raheldereje2665
    @raheldereje2665 Жыл бұрын

    yichi minm fikr yemigebat ayimeslegnim akatila gedelechigni

  • @djjxj5974
    @djjxj597410 ай бұрын

    በረተ❤❤❤❤እደቴ አይነት በዚዘማን ዬለም

  • @user-dg5kb2rs6z
    @user-dg5kb2rs6z Жыл бұрын

    Ewenet meselogni betam new yetenadedekut.

  • @tigest.youtube7141
    @tigest.youtube7141 Жыл бұрын

    Wow❤❤❤❤🙏

  • @trrrgta9838
    @trrrgta9838 Жыл бұрын

    ላፅናኑህ ሰወች ለተጠቀሞት ነገር ሂሳቡን መክፈል ነበረብህ

  • @martamar142
    @martamar142 Жыл бұрын

    Koy gen demo le set yalew sewuy men asebo new? Koy becha demo lewondi.😃👍

  • @senorita0828
    @senorita0828 Жыл бұрын

    Hayiliye yasitelal betam

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Жыл бұрын

    ሲጀመር ፍቅር የሚገለጠው ባደባባይ ደሞ አጓባሪዎቹ ለሴት ልጅ አሉይሴት ልጅ ማለት እናት እህት ሚስት ናት ክብር ልይሰጣት ይገባል

  • @tizazuabate3722
    @tizazuabate3722 Жыл бұрын

    yena yewah betam new yemtasazinegn

  • @sarinalove5341
    @sarinalove5341 Жыл бұрын

    ቀረባት 💞💞💞👌

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Жыл бұрын

    እኔም ግን በጣም ታሳዝነኝ አለህ

  • @muhammadkader7720
    @muhammadkader7720 Жыл бұрын

    አብሽሪ ብሮ

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @user-od2yg7ki3s
    @user-od2yg7ki3s Жыл бұрын

    ኢቺ ብሽቅ ነች ፋራ ባላገር ስታስጠላ❤❤❤❤

  • @desta104
    @desta104 Жыл бұрын

    Beyarki beti ati berkeki wedwei uni adn sati atuni

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Жыл бұрын

    አይዞህ ሀልዬ ያጋጥማል ግንፕራክመሰልኝ

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    🙏

  • @admacom75
    @admacom75 Жыл бұрын

    የእኔ ጌታ አይዞህ ተዋት የበለጠች ትመጣለች እሽ አታልቅስ ሴት ክብር አይወድላትም

  • @dawitendeg6079
    @dawitendeg6079 Жыл бұрын

    ይች ደነዝ እሷ ማንሆናነው ወንድሜን የምታሰቀይመው አንድም ቀን ሀይልየ እንዲከፋው አልፈልግም በናትሺ አታሰከፌው

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 Жыл бұрын

    Litileyat feligeh nwa brother? huh!

  • @hayat8380
    @hayat8380 Жыл бұрын

    አይዞን ትመጣለች

Келесі