በዜና አንባቢነት የሚታወቀው መሰለ ገብረህይወት.....ከሙስሊም እና ክርስቲያን ቤተሰብ ነው የተወለድኩት …. | Seifu on EBS

Ойын-сауық

አለማየሁ ታደሰን በጥይት የምር ገድየው bit.ly/38wiQw0 ህይወቱን ያጣ ነበር..ድምፄን እንኳን ከፍ አድርጌ ማውራት ከብዶኛል .. ተዋናይ ዮናስ ጌታቸው | Seifu on EBS
በዜና አንባቢነት የሚታወቀው መሰለ ገብረህይወት.....ከሙስሊም እና ክርስቲያን ቤተሰብ ነው የተወለድኩት …. | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 748

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ መስለ እንዲህ ተጫዋች አትመስልም ነበር በጣም አዝናኝ ስው ነህ እውነት ነው ወሎ የፍቅር ሀገር ነው ሽሁና ቄሱ አብረው የሚበሉበት የደጋጎች ሀገር ነው እናት ያላችሁ ስዎች እናቶቻችሁ ሳያመልጧችሁ ምርቃታቸውን እፈሱ በየግዜው እዮቸው አውሯቸው በህይወት ያጣናችሁ እናቶቻችን ነብሳችሁ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ethiopiatheethiopia8090

    @ethiopiatheethiopia8090

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @temerdagnaw5280

    @temerdagnaw5280

    2 жыл бұрын

    @@ethiopiatheethiopia8090 ቨዠ

  • @temerdagnaw5280

    @temerdagnaw5280

    2 жыл бұрын

    ቨዠ

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube17232 жыл бұрын

    በእኔ እድሜ ከጋዜጠኛዎች ውስጥ አንጋፋዎቹ መሰለ ና ተመስገን ናቸው እንወዳችኋለን እድሜና ጤና ይስጥልን። ሴፍሻ በጀመርከው ተመስገን በየነንም አቅርብልን😘

  • @ethiopiatheethiopia8090

    @ethiopiatheethiopia8090

    2 жыл бұрын

    ኧረ አንጋፈ አይደሉም ገና ብዙ ይጠበቅባቸዋል አትስረጁብን በእድሜ ከሆነ ሌሎች አሉን: ለማንኛውም ፌጦ መድሃኒት ነው ይቆዩልን እድሜ ጤና ይስጣቸው ጎበዜ ሴሳይንም ፈጣሪ ይጎብኘው

  • @kedijaahmed4522

    @kedijaahmed4522

    2 жыл бұрын

    @@ethiopiatheethiopia8090 gobze mn hone tasre ende 😔😦

  • @fantubelay1330
    @fantubelay13302 жыл бұрын

    አብሮ አደጌ በጣም ደስ ብሎኛል የአባ ተክልዬ ፀሎት ይጠብቅህ!

  • @keneofficial7620

    @keneofficial7620

    2 жыл бұрын

    💓💓💓

  • @user-fz2ey8dx2n
    @user-fz2ey8dx2n2 жыл бұрын

    የሚገርም ነው እነዲህ ቀለል ያለ እና ደስ የሚለሰ ሰው ነው

  • @amanisaaed318
    @amanisaaed3182 жыл бұрын

    ቤተሰቡ በጣም ደስ ይላሉ ፈታ ያለ ቀልደኛ እድሜና ጤና ይስጥህ መሰለ

  • @getnetreda676

    @getnetreda676

    2 жыл бұрын

    Ambassa/untitled video/,gebota tewaboch,Alem u,adanech,Mohammod zertihun,

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z2 жыл бұрын

    ለካ ሰውን ሳያቁ መገመት ይከብዳል እንዲ ቀለል ያለ ፈታ ያለ ሰው ነው ለካ የምር በጣም ደስ ትላለህ ረጅም አድሜ ይስጥህ

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia73002 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወደው ይህን ዜና አባቢ እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏💓💓💓💓

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63812 жыл бұрын

    እናቶች,እንዲሁም ያለወልዳችሁ እናት ናችሁ,በሴትነታችሁ! እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!💐🙏🏾✌🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @keneofficial7620

    @keneofficial7620

    2 жыл бұрын

    💓💓💓💓

  • @keneofficial7620

    @keneofficial7620

    2 жыл бұрын

    💓💓

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    Addis Ababa Betel sefer Night walk Sunday may 8 2022 7pm kzread.info/dash/bejne/jG2nsrakYK_Qn9I.html $$$

  • @seidhussen3826

    @seidhussen3826

    2 жыл бұрын

    እንድሁም ላልወለዳችሁ ያልሽው ነገር ...🙏

  • @ethiopiatheethiopia8090

    @ethiopiatheethiopia8090

    2 жыл бұрын

    ሴት ማለት ጠቅላላ ትርጉሙ ስትፈጠር እናት ናት ባትፈጥርም የተፍጠረን ፍጡር በጡታ ታስድጋለች እኔ በአይኔ በብረቱ አይቻለሁ እናቷ የሞተችባትን የበግ ጨቅላ እያጠባች አሳድጋለች ሴት ሁሉ ከማንም በላይ ፈጣሪዋንና ህፃን ለሆነ ሁሉ ከፍተኛ ፍቅር አላት : በዚህ እንተማመን::

  • @tube-bd3jk
    @tube-bd3jk2 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ሰወችን አቅርብ የማንንም ጋጠወጥ እያመጣህ አታጨማልቅብን

  • @tilahuneshumete5298

    @tilahuneshumete5298

    2 жыл бұрын

    ክፈለኝ

  • @user-dt6bk6ob9v

    @user-dt6bk6ob9v

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    መሰለ በጣም የምወደው የማከብረው ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg2 жыл бұрын

    ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏 በህይወት የሌሉ እናቶችን ነፍስ ይማርልን🙏 እናቴ ብዙ አመት ኑሪልኝ ❤️

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa19572 жыл бұрын

    መሰለ በጣም የምወድህ የማከብርህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @dechassaaseffa5360
    @dechassaaseffa53602 жыл бұрын

    ተመስገን በየነን ብትጋብዝልን ደስ ይለናል 🙏🙏ተስፍ እናደርጋለን

  • @endrisadem8137
    @endrisadem81372 жыл бұрын

    ሰይፍሻ የእውነት በጣም የተመቸኝ ያቀረብከው እንደዚህ ያሉ ትልልቅ ባለሙያዎችን አቅርብለን ።

  • @hassenamina9141

    @hassenamina9141

    2 жыл бұрын

    Ltĺĺl6l66

  • @user-vq5sw4wj1j
    @user-vq5sw4wj1j2 жыл бұрын

    ወላሒ ማን እደሠላም ማን እንደፋቅረ ያረብ ሠላምሽን ይመልሥልን ሐገሬ ሐገረ እና ሕዝብን ሊበትን የተነሡትን አንተ አብጅልንን

  • @sone8065
    @sone80652 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ተጨዋች አትመስለኝም በጣም ነዉ የሳቅኩት እናመሰግናለን መለስ።

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v2 жыл бұрын

    ልክ ነህ እኛ ወሎየዎች ቁንጅናና ግልፅነት ተጫዋች የዋህነት ደግነት ሁሉ ወሎላይ ምን ጠፍቶ ወሎ ገራገሩ እንኳንም ተፈጠረርኩብሽ ወሎ 💞💞💞💞

  • @maremmuhammed8199

    @maremmuhammed8199

    2 жыл бұрын

    Ayi wallo min yaragal manim yicawatibatal

  • @user-fr5cj9gv9v

    @user-fr5cj9gv9v

    2 жыл бұрын

    @@maremmuhammed8199 ማንም ይጫወትበታል ስትይ አልገባኝም ግልፅ አድርጊልኝ ?

  • @user-yc2vx2tq3b

    @user-yc2vx2tq3b

    2 жыл бұрын

    @@maremmuhammed8199 ማለት 😏

  • @achieveyes2323

    @achieveyes2323

    2 жыл бұрын

    Lik nesh.

  • @FanaProductions
    @FanaProductions2 жыл бұрын

    በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ! ክበሩልኝ!😍😍❤️❤️🥰🥰❤️❤️😍😍❤️❤️😍😍❤️❤️

  • @helenmelese1444
    @helenmelese14442 жыл бұрын

    ከምር ወሎ በመወለዴ እንዴት እንደሚያኮራኝ የኔ የዋህ ህዝብ ወሎ 😘😘❤❤❤❤

  • @merimayimer4365

    @merimayimer4365

    2 жыл бұрын

    በጣም የምንም ክፋት ያማቅ ህዝብ ነዉ እኮ ያለዉ

  • @aman7077
    @aman70772 жыл бұрын

    ድንቅ መጽሐፍ ነው መስዬ ተባረክ ❤❤

  • @nejatliben6293
    @nejatliben62932 жыл бұрын

    ታቦቱን ሸኝቶ ዱአውን ሲያበጃጅ ወለየ አይደለም ወይ አደባልቆ ወዳጅ

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    2 жыл бұрын

    አይ ወሎ ድንቅ ሀገር እኮ ነው ማርያምን ነው የምልሽ አባቴ የቄስ ልጅ ነው ገብረ ወልደ ሀና ይባላል እናቴ ወረኢሉ የአጂ ልጅ ናት ተዋበች አደም ይመር ።

  • @nejatliben6293

    @nejatliben6293

    2 жыл бұрын

    ምን ሆነሽ ነው የጠፋሽው ሰላምየ

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    2 жыл бұрын

    @@nejatliben6293 አለሁልሽ የኔ ናፍቆት የኔ ውድ እህትዋ ከሚዲያ ትንሽ ርቄ ነበር አሁን ብቅ ብያለሁ ❤💕

  • @honey48757

    @honey48757

    2 жыл бұрын

    😝😝😂😂😂

  • @zemassefa1397
    @zemassefa13972 жыл бұрын

    መገን ወሎ ወላህ የግልፀኞች ሀገር የፍቅር የውቦች የገራገሮች የሰውነት ሀገር

  • @abufirdowstube
    @abufirdowstube2 жыл бұрын

    ይገርማል አባቱን አውቀዋለሁ የኛ አከባቢ ሰው ነው ብዙም አይርቅም ሰፈራቸው ፣ አባቱ ምስኪን ነው

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid32262 жыл бұрын

    He is a man of true talent በተለይ አነባበቡ ይመስጠኛል (etvን እመለከት በነበረበት ጊዜ)

  • @userenter2635
    @userenter26352 жыл бұрын

    ሴፉ አሁን ገና እንግዶች ማቅረብ ቻልክ የምንወድህ ጋዜጠኛነህ ባለክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @elsabettsegaye9966
    @elsabettsegaye99662 жыл бұрын

    በጣም የምወደው የማከብረው የተከበርክ ወንድማችን መሰለ ክክክክክክክክ እውነትም ተጫዋቾች ነን በጣም ደስስስስ ይላል እናመሰግናለን ሰይፉ !!!

  • @hasil_entertainment27
    @hasil_entertainment272 жыл бұрын

    ሰይፉን እወድሃለሁ ❤❤❤ ግን ተመሰገን በየኔ ና መሰለ በቃ ዜና ስባል ጭንቅላቴ ላይ.. እነሱ ናቸው 🤣🤣

  • @mesiiyoutube1970

    @mesiiyoutube1970

    2 жыл бұрын

    እኔም ዉዴ😍😍

  • @user-uu3xj5fp2z
    @user-uu3xj5fp2z2 жыл бұрын

    ከባድ ሰዉ ይመሰለኝ ነበር ዋዉዉዉዉዉ ለካ ተጫዋችና ፈታ ያልክ ወሎየ ነህ😘😘😘😘😘😘

  • @user-gr9fj4ef9i
    @user-gr9fj4ef9i2 жыл бұрын

    ዋው ወሎዬ ሁነህ ነው ለካ የምወድህ የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር🇪🇹❤❤❤❤

  • @BoleMereja
    @BoleMereja2 жыл бұрын

    ጋዜጠኝነት ሞያ እንጂ ወንጀል አይደለም ፣ ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ 😊

  • @zeynebmohammad2957

    @zeynebmohammad2957

    2 жыл бұрын

    ምን ሁኖ ነው

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    2 жыл бұрын

    አይ ጀግናው ወንድሜ ወየት ደረሰ ኸረ ጎበዜን የበላህ ጅብ ጩህ አማራነት ወንጀል አይደለም የአማራን ጀግና ማሳደድ ይቁም ፍትህ ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ።

  • @greateview.4366

    @greateview.4366

    2 жыл бұрын

    @@zeynebmohammad2957 PP በላው !!!🤔🤔🤔😥😥

  • @sderese

    @sderese

    2 жыл бұрын

    It is true, but it comes witb responsibility.

  • @greateview.4366

    @greateview.4366

    2 жыл бұрын

    @@sderese now, he is free

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg2 жыл бұрын

    የዋህ እናት ❤️ ነፍስ ይማር

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99442 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣቹ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው መሰለ አድናቂነኝ ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @maki4428
    @maki44282 жыл бұрын

    አወ መሴን አ አ ጎላ ምኪኤል የወሎ ልጆች መሀበር ላይ አይቸዋለሁ ፈታ ያለ ሰው ነው

  • @Milena-ru9zj
    @Milena-ru9zj2 жыл бұрын

    ሰይፍሻ እግዳ አገኘህ እናመሰግናለን በፈጠረህ ይሄ ሶፋ ብዙ ታዋቂ ተቀምጦበታ በዚው ቀጥልበት ዳይፐር ያላወለቁ አታቅርብ

  • @asiat4178
    @asiat41782 жыл бұрын

    እኔም በግማሽ ሙስሊም በግማሽ ክርስቲያን ቅልቅል ነኝ አልሀምዱሊላ

  • @jdjfjejfh6530

    @jdjfjejfh6530

    2 жыл бұрын

    Me to

  • @susutube6227
    @susutube62272 жыл бұрын

    መገን ወሎ የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @muiu1564
    @muiu15642 жыл бұрын

    በማርያም ደስ ሲል እዛ በተወለድኩኝ አስባለኝ እኮ❤

  • @mesiiyoutube1970

    @mesiiyoutube1970

    2 жыл бұрын

    የኔ ማር ያዉ ነዉ🌹🌹 ኢትዮጵያዊ ስኮኚ ሁሉም ሀገርሽ ነዉ⛪️🌹🌹

  • @zemadaily
    @zemadaily2 жыл бұрын

    አባት እናቶቼ እህት ወንድሞቼ በያላቹበት አለም ዳርቻ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛ ሁላችንም ይህችን ኮመንት ምናነብ ስለ ፍቅር ብለን ጥላቻን አጥፍተን አንድ እንሁን ፍቅር ይብዛልን

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga73312 жыл бұрын

    ዛሬ የጋበዝከው እንግዳ በጣም አሪፍ ነው እያስተማረ እያዝናና 👍

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82302 жыл бұрын

    የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ መሰለ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @meronseyoum2153
    @meronseyoum21532 жыл бұрын

    ሼህ አንድርስ የክርስቲያን ምግብ ቤት ገብተን የተመ ገብን እኮ ነ ን❤️❤️❤️❤️

  • @user-mj8xu5bn3w
    @user-mj8xu5bn3w2 жыл бұрын

    ፍትህ በግፍ ለታሰሩ ጋዜጠኞች

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane1102 жыл бұрын

    Amazing! His sense of humour is great.

  • @addisreview2659
    @addisreview26592 жыл бұрын

    ዋው መስዬ በጣም ፈታ ያልክ ነህ ደስ ትላለህ ይመችህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59952 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚለኝ ስው ነክ እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @hiwothailemariam7093
    @hiwothailemariam70932 жыл бұрын

    ደጉ የወሎ ሠው ።ሁሉን አዋቂ ;የደጋጎቹ አገር ወሎ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x2 жыл бұрын

    መሰለ ሚሰቱን ልጆቸን ሲንከባከብ በጣም ጎበዝ ነው ምግብ ሲሰራ ባለሙያ ነው መሴ ለልጆችህ እናት ያለው ፍቅር ክብር ደሠ ይላል ወንዶች ሚሰቶቻችሁን በደንብ ያዙ መሴ ምሣሌ የወንዶች .💚💛♥

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 жыл бұрын

    የዛሬ 9 አመተ ነው የማቀው ዜና ሲያነበ በጣም ተጨዋች ነህ😍😍😍

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg2 жыл бұрын

    መለስ በጣም ይገርማል ።እንደዚህ ቀልድም ዘፈንም እሚያውቅ አይመስለኝም ነበር።

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur9592 жыл бұрын

    እነሆ ሆነ ደስታ ሆነ ደስታ በመቤታችን በማርያም ልደታ !!!!! እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher55842 жыл бұрын

    እናቱን በቅርብ እውቃቸዋለሁ የሚያምሩ ወይዘሮ ናቸው ። ሴት ልጅ አንድ ብቻ አበርች የሷ ጓደኛ ነበርኩ መቸም የእናትዋ ታሪክ ተወርቶ እያልቅም ደስ የሚሉ ከኮሜዲ ናቸው የሳቸውን ወግ ከነገረችን ቀኑን ሙሉ ስንቅ ነበር የምንውለው። የውሎ ሰው ፍቅር ነው። እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ ተዋልዶ ይኖራል። ከሚገባው በላይ የሚያስቁ የሚገርም ፍቅር የሆኑ ነበሩ። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን💚💛❤🌹💕🌷🙏

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z2 жыл бұрын

    ሲገርም የልጆችህ ስም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ ይሄ ነው በሰንበት ትምህርት ቤት ማደግ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed2 жыл бұрын

    ወሎ የፍቅር አገር ወሎዬ ነኝ ያውም የሃይቅ ዳር ልጅ

  • @mesereteshetie4520
    @mesereteshetie45202 жыл бұрын

    በጣም ታዝናናለህ በትርፍ ስዓት ደሞ ቀልዶችን በትሞክር ያዋጣሃል

  • @user-ig2my8rk2k
    @user-ig2my8rk2k2 жыл бұрын

    እዳተ አይነቱን አላሕ ያብዛልን

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku70062 жыл бұрын

    የእናቶች ቀን ብሎ በአመት አንድ ቀን ማክበር ሳይሆን እናቶችን የማክበር ልምድ ቢኖረን ጥሩ ነው!

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ድምጽ ሁኑ 😢😢😢😢

  • @meazamoges9893

    @meazamoges9893

    2 жыл бұрын

    ተፈታ እኮ

  • @user-pj7ed1eo8t

    @user-pj7ed1eo8t

    2 жыл бұрын

    ተፈታ እኮ ረፈድሽ

  • @alemgedamu8701

    @alemgedamu8701

    2 жыл бұрын

    ተፈታ

  • @ll8432
    @ll84322 жыл бұрын

    He needs to have his own talk show to teach this new generation young folks

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds85252 жыл бұрын

    መቆየት ደግነው ይሄን ሰው ያሳየኝ ጌታ

  • @abdidegu7878
    @abdidegu78782 жыл бұрын

    Literally he is mind blowing, I never thought him to be these smart .

  • @newharg5548
    @newharg55482 жыл бұрын

    Wow መሴ. . በጣም በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለው. ድምፅ. እውቀት በእውቀት. እግዚአብሔር ይባርክህ. ከነ መላው ቤተሰብህ. ደግሞ ጨዋታም. ትችላለህ.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    ወይ ጋዜጠኛ መሰለ ገብረሕይወት ዜና ማንበብ ብቻ አይደለም የተለያየ ችሎታም አለህ እግዚአብሄር ይመስገን !!!

  • @romantsehay7354
    @romantsehay73542 жыл бұрын

    አቶ መለሰ በውነት ችሎታ ያለው ጋዜጠኛ ነው : እሱ ሲያነብ የድሮቹን የኢትዮጵያ ጋዘጤኞች ያስታውሰኛል ስነሰርአቱ አቀራረቡ ሰላምታ ሲሰጥ አክብሮቱ በተጨማሪ ላሰማህ ማረጋጌያ ጨዋታዎች ወጎችና ዘማዎች ስላዝናናህን አናመሰግናለን አድናቂው ነኝ💚💛❤🌹🙏ከጀርመኒ

  • @kadeejaahmed8170
    @kadeejaahmed81702 жыл бұрын

    መሰለን እና ተመስገን በየነን ስወዳቸሁ በዜና

  • @zebibaali9404
    @zebibaali94042 жыл бұрын

    የኛው ደሴ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    ቀልድ የምትችል አይምስለኛ ነበር ለካ ወሎየነህ የኔፍልቅልቅ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy2 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ሰዎች ተፋጠጡ 😅😅😅እውነት ደስ ይላሉ ደሴ ዎች ድባችው ውስጤ ነው ውይኔ እናቶች ምስኪን ❤ እውነት ክብር ለእናቶቻችን መሰለ ደስ የሚል ሰው

  • @abbyyene4048

    @abbyyene4048

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @saraoumer1171
    @saraoumer11712 жыл бұрын

    መገን ወሎ የሙሀባው አገር ❤ መሴ እንወድሃለን❤🙏

  • @user-gq8be9rm8f
    @user-gq8be9rm8f Жыл бұрын

    በጣም ያማራል ሰይፋ እድሜህን ረጅም ያርግልን

  • @Lion-xs3tv
    @Lion-xs3tv2 жыл бұрын

    Good advice anyone should Appreciate their family members, especially their mother and father.

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube2 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ስል ተጫዋቺ አይመስለኝም ነበር

  • @raduchannel2182
    @raduchannel21822 жыл бұрын

    ዜና ስያስታላልፉ መሰላንና አንቴኔ በጣም ስላምከታታላቼው ልክ በአካል መውቃቼው ያህል ነው ምሳማኝ ምርጥ ጋዜጣኞች ራጅም እድሜና ጤና ፋጣር ይስጣችሁ ክፉ አንይንካችሁ

  • @TheotokosZeOrthodox
    @TheotokosZeOrthodox2 жыл бұрын

    ተመስገን በየነንም አቅርብልን?

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel74682 жыл бұрын

    በእጣም የማደቀው ሶፍሻ ስላሳየከን እናመሰግናለን

  • @habebhussein1765
    @habebhussein17652 жыл бұрын

    Very playful meselle. It's joyful to watch.

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg2 жыл бұрын

    ድምፅማ አለ ☝️በቅርብ 1 ነጠላ እንጠብቃለን 🤨

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    ቀላል😍

  • @semirahasan9806
    @semirahasan98062 жыл бұрын

    ተመስገን በየነ ይቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @sofeylema9397
    @sofeylema93972 жыл бұрын

    እናታለም ወሎ❤

  • @munasfunvideos6225
    @munasfunvideos62252 жыл бұрын

    I proud of you my dear friend Mesele keep it up for hard working ❤️😀😀🙏

  • @helentekele3221
    @helentekele32212 жыл бұрын

    መሴ ከቴሌቭዝን ፍጹም ፍጹም የተለየ ሰው ነው፡፡ ጨዋታ የሚያውቅ ድምጹ ደግሞ ልዩ ነው፡፡ በጣም ደስ ይላል በወቅቱ ድራመር የነበረውን ሰይፍሻ እሱንና የመሴ ጉርፕ ደምጹ አሪፍ ነው፡፡

  • @ghh5860
    @ghh5860 Жыл бұрын

    የኔ አባት ለካ የምወድህ ወሎየ ሁነህ ነው❤❤❤❤በጣም ነው የምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤

  • @BereketAmeha
    @BereketAmeha2 жыл бұрын

    መሴ በጣም አከብረዋለው!!ሰይፉ ዛሬ ደህና እንግዳ አቀረብክ

  • @mhtube3149
    @mhtube31492 жыл бұрын

    ተመስገን በየነን ጋብዘዉ እስቲ አፈላልገህ

  • @tsehayneshgodie4654
    @tsehayneshgodie46542 жыл бұрын

    Melese you are Wolloye! You have good sense of humor, this is a good memory Wollo, Dessie, yefiker ager! I love Dessie, Wollo. I will order your book! God bless you and your family 🙏🏾

  • @akanyoalice6582
    @akanyoalice65822 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ ያገሬ ሰዉ፣እድሜና፣ጤና ይስጥል፣በርታ

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia8782 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሰይፉ ያገሬን ሰው ስለጋበዝክልኝ። ብዙ ሰዎችን የበለጠ እንድናውቃቸው አርገሀል። ወሎ መጀን ወሎ ፍቅር። 🙏🏽❤️

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove41172 жыл бұрын

    የኔ አባት ደሥ ሢል ከምር በጣም ኮሥታራ ይመሥለኝ ነበር ሢገርም በጣም ነው ደሥ የምትለው ❤❤❤

  • @ethiopiatheethiopia8090
    @ethiopiatheethiopia80902 жыл бұрын

    የወሎ ህዝብ ድብልቅ ፍቅር እንጅ ድብልቅ ፕሮብሌም የለበትም

  • @user-ef5wh1ty8f

    @user-ef5wh1ty8f

    2 жыл бұрын

    አወ ሆደ ወሎ እደዛ ነን

  • @user-vt1uo9lw2e

    @user-vt1uo9lw2e

    2 жыл бұрын

    @@user-ef5wh1ty8f ተዘርኝንትም ነጰንን

  • @ethiopiatheethiopia8090

    @ethiopiatheethiopia8090

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ለማግኘት ስትፈልግ የት ሂድ ይባላል መስላችሁ: ድሬደዋ ጅማ አርባ ምንጭ አአ ወሎ ሂዱነበር ቋንቋ የማይለይ ዘመድ የማይለይ ሃይማኖት የማይለይ አድልዎ የሌለበት :የወሎ ህዝብ የሚለያየው ሲሞት መቃብሩ ብቻ ነበር : እኔ እስከማውቀው::

  • @beleteayalew8972

    @beleteayalew8972

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-ef5wh1ty8f

    @user-ef5wh1ty8f

    2 жыл бұрын

    @@user-vt1uo9lw2e እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ብቻ ወሎየ በመሆኔ ደስ ይለኛል

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p2 жыл бұрын

    የሚመቸኝ ጋዜጠኛ 😍👍👍

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa42842 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት

  • @allaboutkhabylame4078

    @allaboutkhabylame4078

    2 жыл бұрын

    የምን ዝማሬ😁😁

  • @tube-bd3jk
    @tube-bd3jk2 жыл бұрын

    ተጫዋችነህለካ ክበርልን

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n13 күн бұрын

    ወይ ተአምር ሀገሬ ❤❤❤❤ሙስሊም ክርስቲያን ❤❤❤❤ የናቴ አጎት ክርስቲያን ነዉ።

  • @hulumyeijunyagegnalgizewde5113
    @hulumyeijunyagegnalgizewde51132 жыл бұрын

    ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዜህ የዉሸት ዜና ታነባለህ በናትህ. ቆጨኝ በጣም ለማንኛውም 👍👍👍👍🥰🥰

  • @qaafar819
    @qaafar8192 жыл бұрын

    ሐረር ድሮ ቀረ አሑን ቄሮ ሜንጫ ወዘተ አስቀያሚ ሐረር ሖናለች

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    ምድነዉ ቋንቋቸዉ እምነታቸዉ በብዛት ሀረር ዉዴ

  • @mahamedibrahim8523

    @mahamedibrahim8523

    2 жыл бұрын

    @@user-lb7ye4xy1l ሙስልም

  • @mahamedibrahim8523

    @mahamedibrahim8523

    2 жыл бұрын

    @@user-lb7ye4xy1l ኦሮምኛ ሶማልኛ ሀረሪ ማርኛ የ

  • @AhmedMohamed-zw2lx

    @AhmedMohamed-zw2lx

    2 жыл бұрын

    Rubbish comment on harer

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene672 жыл бұрын

    ወይኔ መሰለ ደስ ሰትል

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    የምየ ደሴ የወሎ ልጆች እዉቀት ጸባይ ዉበት አደኛ ከዘር ከሀይማኖት ነጻ

  • @user-ut7eg7nm9u

    @user-ut7eg7nm9u

    2 жыл бұрын

    መሲ የደሴ ልጅነሽ ኣናግሪኝ በናትሽ

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    @@user-ut7eg7nm9u እሺ ዉዴ ቁጥርሺን ላኪልኛ

  • @user-ut7eg7nm9u

    @user-ut7eg7nm9u

    2 жыл бұрын

    @@user-lb7ye4xy1l ትግራይ ላይ ስራ ሂደሽ ታውቂያለሽ እዛ እማውቃት መሲ ምትባል ፈልጋት ነው

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    @@user-ut7eg7nm9u አላዉቅም ዉዴ

  • @user-ut7eg7nm9u

    @user-ut7eg7nm9u

    2 жыл бұрын

    @@user-lb7ye4xy1l ኦኬ እስዋ መስሎኝ ነበር ይቅርታ በቃ ማር

  • @addisman5642
    @addisman56422 жыл бұрын

    God bless him Ere he is funny and friendly

  • @nahomeyene2633
    @nahomeyene26332 жыл бұрын

    ክክክክክክ መሴ በዚህ ደረጃ ተጫዋች አትመስለኝም ነበር ከምር። much love

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr43792 жыл бұрын

    ወሎየወች። ፍቅር ናቸወቀውውውውውውውውውውውውው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍🌹🌹🌹🇪🇹

  • @tb463
    @tb4632 жыл бұрын

    ደሥ ሢል

Келесі