አብዮተኛው ፀሀፊ አያልነህ ሙላት Ethiopia Award

አብዮተኛው ፀሀፊ አያልነህ ሙላት Ethiopia Award
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 17

  • @romanfreed9745
    @romanfreed97452 жыл бұрын

    ጋሽ አያልነህ ማለት እጅግ የኢትዮጵያ ድንቅ እንቁ የጥበብ ባለአባት ነው

  • @marthaketsela
    @marthaketsela Жыл бұрын

    አያልነህ! እንኩዋንም ደስ ያለህ ይህ ትልቅ ድል ነው! ተደስቻለሁ ኮርቻለሁ!!

  • @soinabelay1573
    @soinabelay15732 жыл бұрын

    አጎቴ በጣም ናፍቀኸኛል ሺ አመት ኑርልኝ ጋሽዬ😘

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ያገር ልጆች ክፍ አይንካችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ኑ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube19212 жыл бұрын

    እኔም አብሬው ሰርቻለሁ ደሃደግ ትያትር ላይ በድምጽ (በዜማ) ስራዎች ላይ ተሳትፌ አለው የዛች ደሃደግ ሴት ዜማዋ እኔ ነበርኩ ። ጋሽ አያልነህ መልካም ሰው ነው። በኪነጥበቡ አለም መግፋት እንዳለብኝና የገንዘብ ችግር እንኳን ቢኖርብኝ ሊረዳኝ እንደሚፈልግ ብዙ ጊዜ አበክሮ ያስረዳኝ ነበር። እኔም ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ።

  • @hidayaabdellah3418

    @hidayaabdellah3418

    2 жыл бұрын

    ማህሌት አሁን በምን ሁኔታ ላይ ነሽ??ከኪነ ጥበብ ርቀሽ ወይስ አለሽ ??ወደ ዩ ቲዩብሽ እመጣልሁ

  • @ZemaritMahletYouTube1921

    @ZemaritMahletYouTube1921

    2 жыл бұрын

    @@hidayaabdellah3418 በቤተክርስቲያን አገሎት ላይ ነኝ አሁን ።ጋሽ አያልነህ ዘፈኖች እንደሰራ በጌዜው በጣም ያበርታኝ ነበር እኔ ግን በቤተክርስቲያን ዘማሪነት ለመቆየት በመውሰኔ በዚሁ ቆየው እስካሁን እያገለግልኩ እገኛለሁ።

  • @ZemaritMahletYouTube1921

    @ZemaritMahletYouTube1921

    2 жыл бұрын

    @@hidayaabdellah3418 ከደሃደግ በሗላ በርከት ያሉ መንፈሳዊ ቲያትሮችን ሰርቻለሁ እንደ ትህትና የቢንያም በለጠ ድርሰት ፣የማሜ ኑዛዜ ና ቁጥርጥር የተሰኙ የተሻገር ዘውዴ ድርስት በተምሮ ማስተማር ማህበር በመሪ ተዋናይነት ሰርቻለሁ። ይህንን ሁሉ ያየ ጋሽ አያልነህ በሁሉም ዘርፍ መግፋት እንዳለብኝ ይመክረኝ ነበረ።

  • @hidayaabdellah3418

    @hidayaabdellah3418

    2 жыл бұрын

    @@ZemaritMahletKZread1921 በሞያው ውስጥና በትለይም በጤናና በመልካም ሁኔታ ላይ መሆንሽን ስለነገርሽኝ ጥያቄየን ስለመለሽልኝም በጣም አመሠግናለሁ ።እኔ የነዛ ጥበባችሁ ተቋዳሽ ብቻ ነኝ ።ክበሪልኝ እህቴ !

  • @ZemaritMahletYouTube1921

    @ZemaritMahletYouTube1921

    2 жыл бұрын

    @@hidayaabdellah3418 እኔም አመሰግናለሁ የት ነሽ ምን እየሰራሽ ትገኝያለሽ ብለህ ስለጠየከኝ መልካም ዘመን ይሁንልህ!!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    👍👌💚💛❤️

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah34182 жыл бұрын

    ጭራ ቀረሽ (ዘኒን )እያስታወስኩ ነው !!

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah34182 жыл бұрын

    "ሾተላይ ና ደሃ አደግ " ን አይነት ስራ አላየሁም

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    Misrakye, euch Azeb yemitibal gin min yankezekuziatal. Min ale Dere Misrakin biadenkat, gena derbabawa sil hulete talka gebtesh akuaretshiw. Chigir alebish ende? Min kezkazua arogit nesh gin. Anchi bechirash huletegna medrek meri endathogne. Lezawm Deren kemesele mirt asdemi gazetegna ga. Bezih medrek sinte awardeshiw Deren. Min aynetua nech benatachihu. Eich

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube19212 жыл бұрын

    ይገርማል ጋሽአያለህ ምንም አልተለወጣም ያየሁት ከብዙ አመታት በሗላ ነው ።

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah34182 жыл бұрын

    ይህ ሠው የወርቅ አክሊል የሚገባው ሠው ነበር ሌላ አገር ቢሆን"ከሁሉም ደሃ አደግ !!

  • @hantehaato9838

    @hantehaato9838

    2 жыл бұрын

    Leni letewenkuts?kk ....deha adeg neg .... wawuuuuu deh adeg yezih zemen tenbit nat!,, thank u gash ayaleneh (dad) yegebahal !!!

Келесі