የፀሀፊ ተዉኔት አያልነህ ሙላት ምስጋና የመጨረሻ ክፍል | ጦቢያ

Ойын-сауық

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 34

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku30306 ай бұрын

    ጋሽ አያልነህ በጣም ትልቅ የሀገር ፍቅር ያለው ሰው ነው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 🙏

  • @samigosssg
    @samigosssg6 ай бұрын

    እኔም ቀንዲል ቤተ ተውኔት ተምርያለው በ ccf ጋሽ አያልነህ ለሙዚቃ ሂዎቴ በልወታዬ እና መነሽሻዬ ነህ ባልመኖሬ ተቆጭቻለው እረጀም እድሜ ተመኝው 🙏

  • @biyadglegnehaile
    @biyadglegnehaile6 ай бұрын

    አመስጋኝ ትውልድ መፈጠሩ በራሱ ዕጹብ ድንቅ ነውና እናመሰግናለን ።ረጅም ዕድሜና ጤናን ያድልልን።በርቱልን።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede58486 ай бұрын

    አረጅም እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ያድልህ ለአዘጋጆቹም።

  • @meskisodo7286
    @meskisodo72866 ай бұрын

    የጨርቦሌ ማህበረሰብ ተወካይ የአያልነህ ግርፍ በመሆንህ ልትኮራ ይገባል

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46876 ай бұрын

    እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን 🙏 እናንተም የምትመሰገኑ ሁኑልን ። ኢትዮጵያዬ ሰው አትጪ 🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright88846 ай бұрын

    ለካ እንዲህ ከሚዛን የሚከብድ ሰው ነው እረ እባካችሁ በደንብ አዉጡልን ለህዝብ አስተዋዉቁልን።እንደዚህ እንቁ የሆኑ ሰዎችን።።።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።

  • @Hagos6
    @Hagos66 ай бұрын

    እኔም ከልብ ከልብ ጋሽ አያልነህ እድሜ ጤና ይስጥልን ጦብያ ሁሌም የኛ የኢትዮጵያ መተንፈሻ ደስታ ናችሁ እና እናመሰግናለን ባለችን መብት

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew8006 ай бұрын

    ግርማ ሞገስ ከምጡቅ አምሮ ጋራ የኢትዮጵያ ኩራት እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን🙏🏻🇪🇹

  • @solomonseme333
    @solomonseme3336 ай бұрын

    ምሥራቅ ተፈራ ክብሬ ተሥፋዬ እንኳንም ተወለዳችሁ። በዝግጅታችሁ እጅግ በጣም ተደሥቼአለሁ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63186 ай бұрын

    🙏❤🙏❤ አቤት ኢትዮጵያዊ ነት አሜን አሜን አሜን!!!

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts86966 ай бұрын

    ከሎሬት ፀጋዬ ቀጥሎ ለጋሽ አያልነህ ትልቅ ቦታ አለኝ ።እንደዚህ ያሉ ሰዋችን ሁሌ ልናከብራቸው እና ልንዘክራቸው ይገባል ።

  • @solomonassefa7759
    @solomonassefa77596 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ንፉግ ነው ይህን ወግ ሰምቶ ላይክ ሳያደርጉ ተመልክቶ ውልቅ ❤

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun38586 ай бұрын

    አንድ ሆኖ ብዙ ብዙ ሆናችሁ አንድ። ሀገር ማለት ሰው ነው ሰው ማለት ሀገር ገር ነው❤❤❤

  • @mesismart1332
    @mesismart13325 ай бұрын

    ጋሼ አያልነህን ድሮ አውቀዋለሁ እንኳን ደሰ አለህ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ። እናንተንም እግዚአብሔር ይሰጣቸሁ ሥራ የሠሩተን ሰዎች ማመሰገን ቢለመድና ተጠናክሮ ቢቀጥል መልካም ነው ።

  • @lulsegedwoldetensay4041
    @lulsegedwoldetensay40416 ай бұрын

    ማነው ህዝብ ለህዝብ ጋሼ እያልን አልፃፈውም የሚል ? አሳምሮ ነው እንጂ የፃፈው አለን በህይወት እንመሰክርለታለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሼ አያልነህ

  • @777MK37
    @777MK376 ай бұрын

    አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክተሬት መሸለም አለበት። ❤ እረጀም እድሜ ተመኘሁ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z6 ай бұрын

    ጋሽ አያልነህ እናመሰግናለን አርቀህ የዛሬዋን ኢትዮጵያ ማየትህ የሚገርም ነው መስኪ እናመሰግናለን መንገስት አይመቹትም በርቱ በቁም እያሉ አስቧቸው

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal73526 ай бұрын

    Dearest respected Gash Ayalneh mulat you deserve all respect and honor

  • @zenbechlema3528
    @zenbechlema35286 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥል ❤

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema40896 ай бұрын

    Thanks for your life time achievement, hard work paysoff and it is a great blessing

  • @elaybright8884
    @elaybright88846 ай бұрын

    በዚያች ጨካኞች በሚፈነጩባት ሀገር ሰው እንዳይወጣልን በሚሰራበት ሀገር በስንት መከራ ዉስጥ እንደኖረ እሱና እግዚአብሔር ነው የሚያዉቀዉ።።። ስንቱን ቀሉብን በተኑብን አሰደዱብን ሀገር እጅ ከተወርች ታስሮ ቀረ።።።

  • @trusew2285
    @trusew22856 ай бұрын

    በግጥም ዜማና በድምፅ በመሳተፌ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል ሐብትሽ ፕሮዲውሰሬ አመሠግንሃለው

  • @TAD9675
    @TAD96756 ай бұрын

    ጋሽ አያልነህንም ሆነ የጥበብ ልጆቻቸውን አንዳችሁንም በአካል አላውቃችሁም። ግን በቃ የዚህን የምስጋና ፕሮግራም በጉጉት ፣ አንዳንዴም በእንባ ጭምር ነው የተከታተልሁት። ምስራቅን ፣ ሁሉንም አዘጋጆች፣ ሁልችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣ እንደ እኔ መረዳት የኢትዮጵያዊነት የዐይን ብሌን፣ ተምሳሌት ናችሁ። ጋሽ አያልነህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት! ዘሮችዎት ይባረኩልዎት፣ አሜን!!!

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw6 ай бұрын

    Gash Ayalneh, you are blessing to Ethiopia and this world.

  • @mekonnen74
    @mekonnen746 ай бұрын

    ድንቅ ስራ

  • @salamsalam6475
    @salamsalam64756 ай бұрын

    great job

  • @user-ru6fp6fq3n
    @user-ru6fp6fq3n6 ай бұрын

    ጋሼ አያልነህን ልጅ ሆኘ አውቀዋለሁ ገና ራሽያ ሳይሄድ የወንድሜ ጎደኛ ነበር :: የሚያምር ሸጋ ከዚያ ለትምህርት ጀርመን አገር እያለሁ ህዝብ ለህዝብን መርቶ መጦ ሳግኘው እጅግ ደስ አለኝ :: ከዚያ በሑላ የማየት እድል አልነበረኝም ጋሼ አያልነህ ከልጅነት እስከእውቀት የተላበሳቸው: ሰው መውደድ ትህትና የአመነበት መፈፅም (ድፍረት) ሀገር መውደድ ና ቁንጅናው ዛሬም ሳይክዱት አብረውት ስለአየሆአቸው አርቲስቶቹ በምታደርጎቸው ንግግሮች ሁሉ እምባየን መግታት አልቻልኩም:: ረዥም እድሜና ጤና ለጋሼ አያልነህ ክብርና ምስጋና ለአዘጋጆችና ለመላው አፍቃሪ ልጆቹ በመመኘት :ቀሪ ጊዚያችሁ የተባረከ ይሁን :: ከሀገረ አሜሪካ ( ካሊፎርንያ)

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un6 ай бұрын

    Thank you Ayalinshi for your Greatest contribution to our country!! He is educated and skillful man. I did not know if you were the one of foundemental for our country. Yes, we learn a lot of things from world Arts about our country love and respect. It was distroyed almost for 30 years because hate propaganda on our country. That is why the new generation brainwashed by the bad politicians who need to divided our community, people and country!! As the results, so many horrific events happened in ethiopia like killing and displaced still today's. All those horrific events results of hate propaganda and dividing people!! Long life for Ayalinshi.!!!

  • @meskisodo7286
    @meskisodo72866 ай бұрын

    ምስራቅ ተፈራ መድሀኒአለም አብረን ተምረናል ያለ ወዳጅ ሰለ ምስራቅ ነግሮኛል በጣም አከብራለሁ

  • @azenesimeneh2963
    @azenesimeneh29636 ай бұрын

    aslekesachihun

  • @bedluteshome2154
    @bedluteshome21546 ай бұрын

    ትልቅ ትልቅ ነው

  • @mulutemere7953
    @mulutemere79536 ай бұрын

    hfdhfd

Келесі