“ኤልያስ እና ጌታችን ኢየሱስ መጥተዋል!” አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን | ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ | Haleta Tv

#Ethiopia #Haletatv#Rebunimedia

Пікірлер: 3 500

  • @haletatv
    @haletatv10 ай бұрын

    የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzread.info/dash/bejne/lKqlzatvpNqvl7A.html

  • @wizzel8840

    @wizzel8840

    10 ай бұрын

    በሆስፒታል ክትትል የሚያስፈልጋችው ህሙማንን በሚዲያ እያቀረባችሁ የባለሙያ ትንተና በሚመስል የጥራዝ፟ ነጠቅ ዲስኩር እራስንም ሰውንም ገደል ይዞ መጣደፍ ! አይ Haleta Tv እና Aster..... Hypocrites.

  • @abemelekabemi9406

    @abemelekabemi9406

    10 ай бұрын

    እንግዳ ጋብዘሽ እነሱን አላስወራ የምትይዉ ነገርስ???😡😡😡😡

  • @abemelekabemi9406

    @abemelekabemi9406

    10 ай бұрын

    እንግሊዘኛ የምታወሪዉ ከዶክተር ወዳጀነህ ፊትም ነወ😂😂😂 እሱ እንኳን አንድም አልጨመረም

  • @sebleteketel5772

    @sebleteketel5772

    10 ай бұрын

    ምነው አንቺ ግን አላናግር አልሻት አንቺው ለማውራት እንግዳ አያስፈልግሽም በቀደም ዶ/ር ወዳጄነህን አላስተነፍስ አልሽው እንደ ህፃን ልጅ ሀይማኖቱን ልትወስኝለት ፈለግሽ:: ብዙ ማውራት እውቀት አይደለም::

  • @Lamesgen-to4xk

    @Lamesgen-to4xk

    10 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ቶሎ ናና ክርስቶስን መካድ ነዉ እንዴ መፈሳዊ

  • @alemteffera
    @alemteffera10 ай бұрын

    አስቴር የማዳመጥ ችሎታሽን ልታዳብሪ ይገባል:: ኢንተርቪው ከምታደርጊው ሰው እኩል ካወራሽ እንዴት ሀሳቡን መጨረስ ይችላል?

  • @bisrat1269

    @bisrat1269

    10 ай бұрын

    True

  • @abemelekabemi9406

    @abemelekabemi9406

    10 ай бұрын

    ከዶር ወዳጀነህ ጋር በነበረዉ አቃጠለችን

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    10 ай бұрын

    Empty barrel makes the loudest noise

  • @user-md5xj3od6f

    @user-md5xj3od6f

    10 ай бұрын

    ስለእምነት አውቃለው ትላለች

  • @user-fm9ee1ji2s

    @user-fm9ee1ji2s

    10 ай бұрын

    ይህን አይቴ ቡርቴ ቁጭ ብላ መስማቱዋ እራሱ አድንቄያለሁ:: እኔ ብሆን ሁለት ደቂቃ አብሬ አልቀመጥም ነበር

  • @amanuaela2370
    @amanuaela237010 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በራሳችን አሳብ ከመመላለሰ አድነን።

  • @yamishalom3429

    @yamishalom3429

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @zteshome75

    @zteshome75

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    10 ай бұрын

    ኦርቶዶክስዊን እባካችሁ ከዚህ ቻናል ውጡ በጣም አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚቀርቡት ምንም ጥቅም የሌላቸው ሰይጣን የተፀናወታቸው

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    10 ай бұрын

    @@user-fh8fr7gv3r ፦ እውነት ስለተነገረ ለምን መንፈስህ ተጨነቀ? እውነት አለኝ፡ የቀረበው እውነት አደለም ሀሰት ነው ካልህ፡ ቀረበ ያልኸውን ሀሰት፡ አንተ ባለህ እውነት መሞገት ነው። የእናንተ የዘመናት ሀሰት እንዳይገለጥ ስለፈራህ ግን በጭፍኑ ከዚህ ገጽ ውጡ አልኽ። 🔴 - ጀማነሽ ሰሎሞን የያዘችው ማንም የማይሸፍነው የሰማይ እውነት ነው። ሁላችሁም በዚህ እውነት በውድም በግድም ትዳኛላችሁ።

  • @unityhossana9998

    @unityhossana9998

    10 ай бұрын

    @@user-fh8fr7gv3rእስቲ ክርስቶስን ካወክ ለፍጥረት ሁሉ ንገር ከድንግል የተወለደው እኮ በመሰቀል ላይ የተሰቀለው የሰው ሁሉ ልጅን ለማዳን ነው

  • @comcell3831
    @comcell383110 ай бұрын

    ጀማነሽ ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የተመታ ይሁን😊

  • @yeabayen59

    @yeabayen59

    10 ай бұрын

    😂

  • @kassa6220

    @kassa6220

    10 ай бұрын

    አረ በማንም ስም አይወጣም ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂቂቂቂ ቂቂቂ

  • @eyerusalemmekonen9131

    @eyerusalemmekonen9131

    10 ай бұрын

    Amennnnn OMG

  • @danatefera7313

    @danatefera7313

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @Ninasee19

    @Ninasee19

    10 ай бұрын

    አሜን የመናፍቅ መንፈስ ከባድ ነው

  • @adu-genet
    @adu-genet10 ай бұрын

    አባቴ መድሃኒአለም ይሄንን የድፍረትን ቃል ያሰማኸኝ የሀጥያቴ ብዛት ነው ።😢 እምለምንህ ግን እስከመጨረሻው ድርስ በኦርቶዶክስ እምነቴ ከመስቀል ግርጌ በፅናት እንኖር እርዳኝ ።

  • @zenebechbabeta970

    @zenebechbabeta970

    10 ай бұрын

    Amen

  • @mimimola7057

    @mimimola7057

    9 ай бұрын

    Amen

  • @Hana_tube

    @Hana_tube

    8 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @SelomaSeloma

    @SelomaSeloma

    4 ай бұрын

    😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @The-lj7yh

    @The-lj7yh

    2 ай бұрын

    ሀጢያት አለባችሁ እንደ አልዳናችሁም አይ እናንተ😂😂😂😂😂😂😂

  • @addisalemwold
    @addisalemwold10 ай бұрын

    ጌታ አየሱስ ሲመጣ የወጉት ሁሉ ያዮታል ዪላል ጌታ በክብር ዪመጣል 🙏

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    10 ай бұрын

    ማየት እቃታችው እንጂ እሱ አሁንም በክብር ተገልፆል

  • @user-jo2do2by2j

    @user-jo2do2by2j

    10 ай бұрын

    Yes eysus yemcl

  • @girumtamir2278

    @girumtamir2278

    8 ай бұрын

    Atafrm eko tedebko jemanesh bcha ayechw .ESA ye haseteghaw eyesus teketay nat

  • @user-cd8ei9tp3b
    @user-cd8ei9tp3b10 ай бұрын

    የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን 😢😢😢

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    10 ай бұрын

    አሜን 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏😭😭😭😭

  • @user-sd1wb3bk8k

    @user-sd1wb3bk8k

    10 ай бұрын

    አሜን 😢

  • @user-fh8iw8ir4t

    @user-fh8iw8ir4t

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew604610 ай бұрын

    ስንቱን ቻለ የድግል ልጅ አቤቱ ይቅር በለን😢

  • @HelenFassl-kb9qs
    @HelenFassl-kb9qs10 ай бұрын

    😢😢😢ጌታ ሆይ ቶሎ ብለህ ና እባክህ ህዝብህ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ድረስልን። አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን የፈጠርክ ነህ ሁሉን ታውቃለህ አልፋ እና ኦሜጋ ነህ ሁሉን ታውቃለህ። 😢😢😢😢

  • @amirsad4113
    @amirsad411310 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክሳውያን ሃይማኖታችሁን ጠብቁ እነዚህን ሰዎች ተጠንቀቁ ቃሉ እየተፈጸመ ነአ

  • @MSTube86021

    @MSTube86021

    10 ай бұрын

    ትክክል ሀሳዊ ሰወች በዝቷል

  • @user-dl6yx5xn5u

    @user-dl6yx5xn5u

    10 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-io2sq9ho7t

    @user-io2sq9ho7t

    10 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    10 ай бұрын

    ከዚህ ቻናል መውጣት አለብን ኦርቶዶክአዊን አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚቀርቡት አቅራቢዎች የሚፈልጉት ቢዝነስ ነው

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    10 ай бұрын

    አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አስመሳይ የኦርቶዶክስ የሚመስሉ ግን በከርስቶስ ስም የሚነግድ አንደዚህች አይነቱ ነዉ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ

  • @rahel2834
    @rahel283410 ай бұрын

    ጌታ ሆይ የምናረገውን አናውቅም እና ይቅር በለን😢

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh10 ай бұрын

    “እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።” - ራእይ 1፥7

  • @comcell3831
    @comcell383110 ай бұрын

    እግዚኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 የክርስቶስ ምጣት ደርሷል ጌታ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ ጀማነሽ ሆይ እግዚአብሔር ይማርሽሽ

  • @Ezana871

    @Ezana871

    10 ай бұрын

    ነብይ ነው

  • @hana.6956
    @hana.695610 ай бұрын

    ጌታ ሲመጣ በክብር በመላክት ታጅቦ እየታየ ነው የሚወርደው ይላል የጌታ ቃል።

  • @godbewithethiopian7446

    @godbewithethiopian7446

    10 ай бұрын

    “ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።” - ሐዋርያት 1፥11

  • @elishab3889
    @elishab388910 ай бұрын

    አርቲስ ጀማነሽ እስከዛሬ ከሰራሽው ድራማ ይኼኛው ምርጥ ነው

  • @yeqedusantube6529

    @yeqedusantube6529

    10 ай бұрын

    😂😂

  • @bethelayele3458

    @bethelayele3458

    10 ай бұрын

    Hahahahaha

  • @amsalmulugetadisasa8339

    @amsalmulugetadisasa8339

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    10 ай бұрын

    😂😂እ አረ የሁኑ ከፍ

  • @Azahel294

    @Azahel294

    10 ай бұрын

    😅😂😂😂😂😂

  • @memerel6732
    @memerel673210 ай бұрын

    ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞትክልን የተጠማህልን እርቃናችንን በእርቃንህ የሸፈንክልን እደሀጥያታችን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህና እደትግስትህ የምትኖረን አረ በምን ልግለፅህ ክብር ምስጋና ይግባህ አባቴ ሆይ እወድሀለሁ አመሰግንሀለሁ ፍቅርህን መግለፅ በቃላት ስላቃተኝ አለቅሳለሁ እግዞ እዴት ነው የምናሳዝንህ እንዴትስ ይሆን ለዚህ ድፍረታችን ይቅር የምትለን በመስቀልህ ስር ላለን ልጆች አስበን አባቴ ሆይ ፍቅርህ ለገባው ልዩ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ

  • @mamafikr7742

    @mamafikr7742

    8 ай бұрын

    Amen amen

  • @SdSd-mp5ir

    @SdSd-mp5ir

    6 ай бұрын

    ግን አምለክ እንዴት ይሞታል ቱቱቱቱ

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm10 ай бұрын

    አምላኬ ይቅር በለን ሠዉ ሁሉ ጨልሏል😢 ሁላችንም ወደ ፀበል መግባት አለብን😢ማረን ሠዉረን😢😢

  • @GraceTube

    @GraceTube

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂 ሰው ሁሉ ጨልሏል

  • @letgodbemagnified7409

    @letgodbemagnified7409

    7 ай бұрын

    😅😅😅

  • @eyerusm721
    @eyerusm72110 ай бұрын

    በወነ ታምር ብቻ አርቲስት ጀማነሽ ወደልቦናዋ ብትመልስ በጣም ደስ ይለኛል ፣ እጅግ በጣም ታሳዝናለች ፣ የጋረዳትን መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ያንሳላት 🙏

  • @linasamuel9359

    @linasamuel9359

    10 ай бұрын

    የተጋረደብሽስ አንች

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    10 ай бұрын

    @@linasamuel9359እነ ቶ😂😂😂😂

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    10 ай бұрын

    @eyerusm721፦ ጀማነሽ ሰሎሞን የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛላት፡ ሀሰትን እና እውነትን አበጥራ የለየች፡ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ናት። በቀጥታ ከእግዚአብሔር የተቀበለችውን የእግዚአብሔር እውነት አቅርባላችሁዋለች ብትችሉ ሰምታችሁ ዳኑ። እግዚአብሔር እንደሁ በጽኑ ቀጠሮው ዳግም ለፍርድ መጥቶ በእትዮጵያ ምድር በአካል ተገልጦ ቆሞአል።

  • @betelhembeyene6040

    @betelhembeyene6040

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusm721

    @eyerusm721

    10 ай бұрын

    @@TechaneDaniel አይ አንተም አሳዘንከኝ 😔

  • @user-bf2ve1kt2b
    @user-bf2ve1kt2b10 ай бұрын

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢 ልቦና ይስጥሽ

  • @hanamarew

    @hanamarew

    10 ай бұрын

    አስቱ ስትጠየቂም ሆነ ስትጠይቁ አውርተሽ ትችይዋለሽ? እመኚኝ አድናቂሽ ነኝ:: ግን ሰው እየጠየቅሽ ራስሽ አውርተሽ መጨረስ ለመደብሽ:: እባክሽ አስተካክይ:: ስሚ እንጂ አስቱ::

  • @salemgashe8721

    @salemgashe8721

    10 ай бұрын

    እኔ ለሁለተኛ ግዜ አስቱን እጋብዛት አለው በእውነት ለፈጣሪ ያለሽን ፈቅር ይገባኛል አስቱ አንቺ በምድራዊ እውቀት ትበልጪኝ አለሽ ግእን መንፈሳዊላይ አንቺ ያለሽ የመፅአፍ ቅዱስ እውቀት ብቻ ነው እሺ እሱ ጥሩ ነው ግን የራስሽን እምነት በልብሽ ይዘሽ ለምን የሌሎችን እምነት አትመረምሪም በእምነትሽ የምትተማመኚ ከሆነ እምነትሽን በልብሽ ይዘሽ ቅዱስ ቁራንእን ብታነቢ በርግጠኝነት ለጥያቄዋችሽ ሁሉ ትክእክእለኛ መልስ ታገኛለሽ በርግጠኝነት ዳግም እጋብዝሻለው!!!!

  • @zd9022

    @zd9022

    10 ай бұрын

    ለእናንተ ልቦና ይድጣችሁ ፍጡር የምታመልኩ አኡዙቢላህ 😢😢😢

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    10 ай бұрын

    ​@@zd9022👹👹👹👎👎👎

  • @bergenaolamo947
    @bergenaolamo94710 ай бұрын

    እስከ ዛሬ ያልሰማሁትን አድስ ሐይማኖት ሰማሁ የዘመን ፍጻሜ መድረሱ አንዱ ምልክት ነዉ ክርስቶስን የሚክድ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይገስጸዉ።

  • @gojjamlimeneh1585

    @gojjamlimeneh1585

    9 ай бұрын

    She read a book called "Ethiopia Ye-alemu Mefareja". She converted herself in to that. There are many upcoming In that book like sometimes it narrated many practical stuff as well. But the way she took it to a deferent level. Besides, what she is still attaching her self with Ethiopian Orthodox. How about claiming her self and stand by it self . Dont mix the two. This is ridicules ! Partly, she seems like she is living in a complete sense of Old Testament !

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te10 ай бұрын

    😢😢😢😢አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ትዕግስትህ እደት የበዛ ነው

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl10 ай бұрын

    በስመአብ ዘግናኝ ዘግናኝ ሰዎች መተውብናል ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ

  • @asterweldegibrial1625

    @asterweldegibrial1625

    10 ай бұрын

    ዘኛህኝ ያደረግቺው ጋዜተኛ ነኝ ባዩዋ ዝፍዝፍ ናት እንጅ ጅምዬ ታብራራው ነበር ግን አልቻልቺም ሲጀመር ይቺ ቆሞ ቀር ጋዜጠኛ አላናግር አለች!! ሰው አያወራ በሰው ትስቃለች ሰውን ታሸማቅቃለች የጋዜጠኛ ስርዓት የላትም መንደሬ ነገር ናት ጀምዬ እንደ እሱዋ መንደሬ አይደለቺም አድገቱዋም ውልደቱዋም ከትልቅ ቤተሰብ ነው!!

  • @zemeneghana9863

    @zemeneghana9863

    10 ай бұрын

    ስለ ኢትዮጵያ የተነጋገራችሁት ጉዳይ በጣም ግነት አለበት ምክኒያቱም ፩ኛ ሙሴ የነገረንን ግብጵ ኢትዮጵያ ናት ማለት ሙልጭ ያለ ውሸት ነዉ ፪ኛ የወደቀዉ አዳም ኢትዮጵያዊ ማለት ከተፃፈዉ ቃል አትጨምሩ ከተባለ ድፍረት አይደለም?

  • @Ethioinfomarcy

    @Ethioinfomarcy

    9 ай бұрын

    ​@@asterweldegibrial1625ትልቅ ሆና ሞታለች ቤቶ አጋንት የሞላበት መንፈሱ ያስታውቃል አዳም ኢትዩጲያነው ብላ ቁጭ የኪዳን ህዝብ እስራኤልን ትታ

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo797210 ай бұрын

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12

  • @mesytadesse4334

    @mesytadesse4334

    10 ай бұрын

    YeAsterim yeJemaneshim abatachew anid new.

  • @bememnetzewdu4920

    @bememnetzewdu4920

    10 ай бұрын

    Amen

  • @Ezana871

    @Ezana871

    10 ай бұрын

    ነብይ ነው

  • @user-go6dc3ec5j

    @user-go6dc3ec5j

    10 ай бұрын

    ይሄ ንግግር ግን አምላክነትን ለእየሱስ አይሰጥም ። ሌላ አምላክ እንዳለ ነው የሚያመላክት

  • @Eyob797

    @Eyob797

    10 ай бұрын

    እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በፈለፈለው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ግን በስሙ የሚያጭበረብረው ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው ወንበዴው ዲያብሎስ ነው።

  • @danieltadesse1061
    @danieltadesse106110 ай бұрын

    አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንከው የድንግል ማርያም ልጂ ጌታ እየሡሥ ክርስቶሥ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod567310 ай бұрын

    “የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።” - ኢሳይያስ 61፥1 ይሔ ትንቢት ስለ ማነው

  • @HayimFiker
    @HayimFiker10 ай бұрын

    እኔ ድንቅ የሚለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ትግስቱ እኛ ከምድረገፅ መጥፋት ነበረብን የሱ ቸርነት ግን እፁብ ድንቅ ነዉ ❤

  • @getnetfetene8501

    @getnetfetene8501

    10 ай бұрын

    በጣም የጌታ ትግስት

  • @tunamillion7765

    @tunamillion7765

    9 ай бұрын

    እየሱስ የማጥፋት ስልጣን የለውም። ምክንያቱም እሱ እንደሚለው "የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም" ስለዚህ ማጥፋትም ሆነ ማኖር የሚችለው ላኪው ነው....

  • @user-yu9tp8jm9z
    @user-yu9tp8jm9z10 ай бұрын

    እዳው አገራችን ላይ ጸበል ሞልቶ እብድ ይብዛ 😢

  • @muluaseged5266

    @muluaseged5266

    10 ай бұрын

    ጸበል የሚሰራ ቢሆን አይደል?

  • @ertselam

    @ertselam

    10 ай бұрын

    መጀመሪያ ከጸበሉ አሶጥቶ ነው የሚጫወታባችው እኮ ሆ

  • @haregewoinbelayneh8467

    @haregewoinbelayneh8467

    10 ай бұрын

    ወፈፌዎች በበዙ ቁጥር የሚፈውሳቸውን (የሚድኑበት )ይሰወርባቸዋል

  • @HaregKidan

    @HaregKidan

    10 ай бұрын

    ካላመኑ እንዴት ፀበሉ ያድናቸዋል....???

  • @momojojo5634

    @momojojo5634

    10 ай бұрын

    ​@@muluaseged5266እድሜ ይስጠን እኔ ባላይሽ አንች እንዳትረሽው አደራ ፀበል ለፀበል የምትንከራተችበት ቀን ይመጣል የዛኔ በፀበሉ እንዲምርሽ ይችን ቃል እንዳትረሽ ለንስሃ ሞት ያብቃሽ

  • @BizuHabte-xx9qi
    @BizuHabte-xx9qi10 ай бұрын

    በጌታ አስቱ የጌታ ልጅ ጀሞነሸ ተምታቶባታል እራስሽን ጠብቂ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam177410 ай бұрын

    በጣም ነው የምታሳዝነው መልኳ ሁሉ ጠፍቷልኮ ምን መንፈሳዊ አደረጋት አብዳ ነው የሚመስለኝ ግን የቀመሱት ነገር አለ ይሆናል የምትናገረው ሁሉ ያስደነግጣል ፈጣሪ ወደትክክለኛው መንገድ ይመልስሽ

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m10 ай бұрын

    አይ እምዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽ አንድ አንድ እያሉ በቃ አበዱ😥 ጸበል ውሰዷት በእውነቱ። እግዚአብሔር ይሁንሽ እምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጸንታ ለዘለዓለም ትኑር አሜን🙏👏🙏👏🌻👏🙏

  • @bezaamde6952

    @bezaamde6952

    10 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @hibist

    @hibist

    10 ай бұрын

    😢😢😢

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @danieldesalegn5386

    @danieldesalegn5386

    6 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @weromelak9723
    @weromelak972310 ай бұрын

    እኔና ቤቴ እግዚአብሄርን እናመልካለን እምየ ተዋሕዶ ስንቱን ቻልሽው

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    10 ай бұрын

    ተዋህዶን አታውቋትም በፍፁም ተዋህዶን ካውቃችው የግብፅና የሮማን ሽክም እርግፍ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሁኑ

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    10 ай бұрын

    ​​@@mazidebesay9066blew lelase enants ayhudawi nachu keldhna

  • @ZalekaLama
    @ZalekaLama10 ай бұрын

    ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ❤❤

  • @raheltadese8983
    @raheltadese898310 ай бұрын

    እውነት የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ንስሃ እንግባ😢

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s10 ай бұрын

    እግዚአብሔር አማላጅ አደለም አምላክ ነው። አምልክ ነው። እደፈለጋቹ አትተርጉሙት የኔ የድግል ልጅ ትግስትህ ግርም ይለኛል የኔ ጌታ የኔ ንጉስ ፍቅር እኮ ነህ

  • @addisabebe4920

    @addisabebe4920

    10 ай бұрын

    Egizooooooooooo

  • @addisabebe4920

    @addisabebe4920

    10 ай бұрын

    Woyo filsifina paaaaaa

  • @maharegshropshire6141

    @maharegshropshire6141

    10 ай бұрын

    Amen!!!!!!!! Yes God is more than love ❤ የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የንጉሶች ንጉስ ነው ❤ አሜን 🙏

  • @user-ol6os9vo3u

    @user-ol6os9vo3u

    10 ай бұрын

    Kakka bitawkiew teru Neber!

  • @rediatalemu4107

    @rediatalemu4107

    10 ай бұрын

    😂😂

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete423710 ай бұрын

    Aster please give people a chance to explain themselves you’re the journalist not a guest thank you 🙏🏾

  • @user-ye2ky5vy6y

    @user-ye2ky5vy6y

    10 ай бұрын

    Please please let people talk…….. you’re getting my nerves

  • @Rahelmuleta

    @Rahelmuleta

    10 ай бұрын

    She's not journalist

  • @emuyahya9351

    @emuyahya9351

    10 ай бұрын

    😅

  • @lemlemmichael8963

    @lemlemmichael8963

    9 ай бұрын

    Yes I agree!

  • @neimay4696
    @neimay469610 ай бұрын

    OMG, may Allah guide us the right way

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm10 ай бұрын

    ጀማልነሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ ኢየሱስን የሚቃወም የተረገመ ይሁን ይላል ቃሉ አንቺ የዲያብሎስ ፈረስ ጌታ ስራሽ ያፍርሰው ይህ እሾህ አደበትሽ ጌታ ይገስፅስ የጀማልነሽ መንፈስ ይመታ

  • @ethbis4087
    @ethbis408710 ай бұрын

    ኢሳያስ ላይ የለውን ጌታ እየሱስ በምኩረብ ወስጥ ያነበበውን ቃል ላስታውስሽ“የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛል እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።” - ኢሳይያስ 61፥1

  • @mihretmekonnen3497

    @mihretmekonnen3497

    10 ай бұрын

    ኧረ ጴጥሮስ እራሱ አንተ ክርስቶስ ነህ ብሌታል እየሱስም ስጋና ደም አልገለጸልህም ነው ያለው

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    10 ай бұрын

    መላኩን ካመንክ መልክተኛ የሚለውን ማመን ነው ያው የተላከ አምላክ ስለማይሆን

  • @honeyb4984
    @honeyb498410 ай бұрын

    አስቴር ግን እንግዳ ኢንቫይት ስታረጊ ራስሽንም ጨምረሽ ነዉ የምትጠሪዉ ?ሁሌ አንቺ የምታወሪዉ ይበልጣል ወይ ቶፒክ ይዘሽ ብቻሽን ቁጭ ብለሽ አዉሪ 😩

  • @emebetabduk9508

    @emebetabduk9508

    10 ай бұрын

    😅😅

  • @eldanawedajo7293

    @eldanawedajo7293

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @EthioUtube20

    @EthioUtube20

    10 ай бұрын

    😅😅

  • @tibebuwubishet1500

    @tibebuwubishet1500

    10 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube44010 ай бұрын

    ሲጀመር ቶ የሚለዉ ምልክት የግብፆች የጣወት አማልክቶች ምልክት ነዉ እማማ ልቦና ይስጠወት የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ እንዲሁም የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርቶች ከልብ ሆነዉ ይከታተሉ እና ወደኋላ ተመልሰዉ ያደጉበትን መንገድ ያስተዉሉ እላለሁ

  • @MichaelTenaw-xq9mt
    @MichaelTenaw-xq9mt10 ай бұрын

    ሁሉ ከእርሱ ለእርሱ ወደእሱ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የዘለአለም ጌታ ነው እሱ መጀመሪያም መጨረሻም ነው ለመንግሥቱም ፍፃሜ የለውም ኦርቶዶክስ እናቴ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች !!!!!!!!

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd924110 ай бұрын

    እኔ ምንም አልገባኝ ብቻ አልሀምዲሊላ ከመወዛገብ ላዳንከኝ ጌታ

  • @kemalkak1448

    @kemalkak1448

    8 ай бұрын

    አዎ በጣም ላወቅነው አልሀምዱሊላህ፣እነሱም ተጋርዶባቸው ነው ያሳዝናሉ

  • @letgodbemagnified7409

    @letgodbemagnified7409

    7 ай бұрын

    😅😅😅

  • @Hopeofsammy

    @Hopeofsammy

    5 ай бұрын

    😂😂😂😅​@@kemalkak1448

  • @hababuye
    @hababuye10 ай бұрын

    አስቱ እንግዶችሽን ብታስጨርሺ። የጠየቅሽውን አጠናቅቀው ሳይመልሱ ባነሱት ሃሳብ ሌላ ጥያቄ እያነሳሽ ሙሉውን ሃሳባቸውን ሳናገኝ ባናልፍ!. . . ሴትየዋ ደስ ትለኛለች። . . . ይጣመኝም ይምረር ሃሳብ አላት። ወጥራ ትሞግታለች። . . . ለእኛ በጣም አዲስ የሆነ ትዕግስታችንን የሚፈትን አቐም አላት። . . . ብትሰማ ወይም ሃይማኖቱ ላይ ያሉ (የሃይማኖትን ምንነት በደንብ የተረዱ) ቢጠይቁ ብትከራከር ደስ ይለኛል። . . . ፈጥነን ከውሳኔ ስለምንጀምር አስቀድመን ስለምንገፋት አንረዳትም፤ አንስረዳትምም። . . . ለማንኛውም ድንቅ ሴት ናት!

  • @yordanosissac9408

    @yordanosissac9408

    10 ай бұрын

    ይህ ጥያቄ አንቺ መጠየቅ አልነበረበሽም

  • @linasamuel9359

    @linasamuel9359

    10 ай бұрын

    ትክክል ወንድሜ እኔም ወርቅ አፈራሁ ጋር ወይም የሀይማኖት ሚዲያወች ጋር ብትቀርብና ሁሉም ቢፈርጥ ጥሩ ነበር ህዝቡም ባልተደናበረ እውነቱን ይዞ በተጓዘ ነበር።

  • @mahletgebru6900

    @mahletgebru6900

    10 ай бұрын

    tewahedo betemekdes ze elias yemibal youtube channel ale

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w10 ай бұрын

    እግዞአ ማሓረና ክርስቶስ መጨረሻ ግዜ ደርሰናል🙏😭😭😭💔💔

  • @genetshemeles2455
    @genetshemeles24559 ай бұрын

    ማነው ተጠያቂው አስቴር ተረጋግተሽ ለማድመጥ ሞክሪ እንጂ በተረፈ የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ።😊❤

  • @genetdubai3496
    @genetdubai349610 ай бұрын

    እግዚኦ ጀማነሽ አምላክ ማስተዋል ይስጥሽ

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    10 ай бұрын

    @genetdubai3496፦ ለጀማነሽ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር የተሰጣት ማስተዋል እና ጥበብ ለማንም አልተሰጠም። ይልቅ አድምጣችሁ ዳኑ።

  • @elsas5595

    @elsas5595

    10 ай бұрын

    @@KeneanMinshr-ql6zc😊😊

  • @zenagech7290

    @zenagech7290

    10 ай бұрын

    ለሥዋ የተሠራጠ ማስተዋል ለኛም ያድለን

  • @yayahala615

    @yayahala615

    10 ай бұрын

    😢 የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም እድሜ ይሰጠን ብቻ

  • @elsabekele8124

    @elsabekele8124

    10 ай бұрын

    Amennnn

  • @nunyatsima773
    @nunyatsima77310 ай бұрын

    ምህረትክ ከህይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑካል እንደሚል ቃልህ ጌታሆይ እንደመተላለፈችን እና እንደ ድፈረታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረት ብዛት ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 ። ወገኖቼ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን እና ከዚህ ሁሉ ግርግር እና ወከባ ዉስት የሚያስመልጠን የእግዛብሔርን ቃል ማንበብ ብቻ ነዉ ።

  • @sahilugebrwold613
    @sahilugebrwold61310 ай бұрын

    እህቴ አስቴር - በጌታ ሰላም ይብዛልሽ !! በአርቲስትነቷ እጅግ የምንወዳት አሁን ግን በተገለፀችበት የሀይማኖት እንቶ ፈንቶ ፍልስፍና ክርስትናን እጅግ ከሳተችበትና ከገባችበት ማጥ ለማውጣት በእውነት የክርስቶስ ወገኖች በሙሉ ልንፀልይላት ይገባል ። ጌልጌላ ይሁንላት - እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ ከነአን ከማሻገሩ በፊት የግብፅን ነውር እንዳንከበለላቸው አንቺም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በዚህ እውነት ይገርዝሽ። አስቴርም ጌታ ክርስቶስን በአደባባይ አሰድበሻልና ንሰሀ ግቢ። ከሆነም የአንቺ ሚና የነበረበት በመጽሐፍ ቅዱስ ከአንቺ የላቀ ወንድም/እህት በተጨማሪ ጋብዘሽ ማወያየት ነበር። ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከዘላለሙ ያው ነው !! ሀሌሉያ !!

  • @poetslanefilmhk7012
    @poetslanefilmhk701210 ай бұрын

    You need to give your gueststo speak their mind without and distraction. You wanted to be heard more than her and that is not fair. Just listen please🙏🏾

  • @tessmt1799
    @tessmt179910 ай бұрын

    እውነት ነው ድንግል ማርያም ሰውናት ግን ሰው ብትሆንም በስጋም በነፍስ ንጽይት ፈጽሞ ሐጽያት የሌለባት እሳተ መለኮትን በማህጸንዋ የተሸከመች የድንግልናን ወተት ለአምላክ ያጠባች ልጇ እየሱስ ክርስቶስም ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከሥገዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ቃል ስጋ ሆኖ የአዳምን በደል ይቅር ይል ዘንድ የተወለደ እጅ አንች እደምትይው ተራ ሰው አይደለም ለዚ ንግግርሽ ዋጋ ትከፍያለሽ በምድር ሳይሆን በሰማይ ተጠንቀቂ

  • @shhsjdshgdibd7594

    @shhsjdshgdibd7594

    3 ай бұрын

    ጉድ ሰው አምላክ እንዴት ይወልዳል ስታስቢው

  • @alemseifu1556
    @alemseifu155610 ай бұрын

    በጌታ በኢየሱስ አንቺን መስማት እራሱ አእምሮን ማቆሸሽ ነው ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy8 ай бұрын

    የምመጣው የክብር ንጉሥ የእግዚአብሔር ልጅ ዓለምን ከኃጢአት ባርነት ነፃ ሊያውጣ ከድንግል ማርያም በናዝሬት ከተማ በቤቴልሔም በከብቶች ግርግም ውስጥ የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ የዓለምን ሁሉ ኃጢአት ልያስወግድ በጎልጎታ የተስቀለው ደሙን ያፈሰሰው በደሙ ያነፃን በሶስተኛው ቀን ከሞት የተነሣው ለሐዋርያት የተገለጠው ወድ ሰማይ ያረገው በርሱ የምያምኑትን ልወስድ በክብር በመልእክት ታጅቦ የወጉት ዓይናቸው እያየ የርሱ የሆኑትን ልውስድ በክብር ይገለጣል እንጂ በሚስጢር ለተወሰኑ ስዎች ብቻ አልመጣም ምፅዓቱን እየተጠባበቅን ነው ማዘናጊያ እንዳይሆን የአባቴ ብርሃን ትጉና ፀልዩ

  • @tigistsahle3973
    @tigistsahle397310 ай бұрын

    አስቴር ባንቺ ጣልቃ ገብነት በጣም እየተናደድኩ ነው ያዳመጥኩት ምን ሆነሽ ነው ግን ጀማነሽ ሀሳቧ በደንብ አልገባኝም thanks to you

  • @JlKnB
    @JlKnB10 ай бұрын

    ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤ ²⁷ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤

  • @zelalemofficialtube9342
    @zelalemofficialtube934210 ай бұрын

    “እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤” - ሐዋርያት 10፥38

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz10 ай бұрын

    Good discussion especially on the great history of Ethiopia .

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam15310 ай бұрын

    አቤት የእግዚብሔር ትግስት ድንቅ ነው እሳት ከሰማይ ወርዶ ይብላሸ እንዳልል እግዚአብሔርን እፈራለሁ

  • @hannaredda3061
    @hannaredda306110 ай бұрын

    I don't know where to go, I don't know what is going on, God forgive us for we do not know what we're doing at all.😢😢❤❤

  • @mahletgebru6900

    @mahletgebru6900

    10 ай бұрын

    youtube lay tewahedo betemekdes zelias mibal channe

  • @freemedanalemmedanalem3802

    @freemedanalemmedanalem3802

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @zteshome75
    @zteshome7510 ай бұрын

    ሁለቱም አንድ ናቸው የንግግር ልዩነት እጂ

  • @user-ol6os9vo3u

    @user-ol6os9vo3u

    10 ай бұрын

    Falsch

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    10 ай бұрын

    Exactly

  • @tekshowethio8092

    @tekshowethio8092

    10 ай бұрын

    EWENET NEW

  • @betelhembeyene6040

    @betelhembeyene6040

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tsegahewa547

    @tsegahewa547

    10 ай бұрын

    እኔም እንደዛ ብዬ አስባለሀ

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz739510 ай бұрын

    አላህ አንድ ነው ከአላህ ሌላ ሌላ አምላክ የለም ። ነብዩ ሙሀመድም የአላህ መልእከተኛ ናቸው። እየሱስም ከድንግል ቅድስት ማርያም በመንፈስ የተወለዱ የአላህ መልእክተኛ ናቸው። ከአላህ ሌላ በእውነት የሚገዙት ሌላ አመላክ የለም። ፈጣሪ አንድ ነው ።

  • @FrehiwotMariam

    @FrehiwotMariam

    9 ай бұрын

    kalweqsh atiqebatire meliktgna aydelme fetiare niw

  • @osmanabdulaziz7395

    @osmanabdulaziz7395

    9 ай бұрын

    @@FrehiwotMariam ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አንድም ሶስትም አይደለም ፈጣሪ አምሳያ የለውም ፡ ከሴት ማህፀን የወጣ የሚበላ የሚጠጣ የሰው ልጅ እንጅ ፈጣሪ አይደለም ፡ እየሱስ ከመወለዱ በፊት ህዝቦች ነበሩ ነብያቶችም ነበሩ እነሱም አያውቁትም ነበር የሚያውቁት የሚገዙት አንድ አላህ ፈጣሪን ብቻ ነበር ፡ ከዚያ ትውልድ ቡሀላ ኢየሱስ ተወለደ እየሱስም ነብይ አስተማሪ ሆኖ ለእስራኤል ልጆች ተላከ ከዚያም ተልእኮውን ከጨረሰ ቡሀላ ወደ ሰማይ አረገ በመጨረሻም ዘመን ወደ ምድር ወርዶ ፍትህን አስፍኖ የሰውን ልጅ ሞት ሞቶ ወደ ጌታው ይመለሳል አለቀ እናም ወደ እራስሽ ተመለሽ ።

  • @osmanabdulaziz7395

    @osmanabdulaziz7395

    9 ай бұрын

    @@FrehiwotMariam መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ አንድም ቦታ ላይ ኢየሱስ እኔ ፈጣሪ ነኝ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ለእኔም ስገዱ ተገዙኝም ያለበት አንድም አንቀፅ የለም ፡ ካለ ደግሞ አንቀፁን ምዕራፉን ቁጥሩን በግልፅ ገልፀሽ አቅርቢ እጠበቅሻለሁ ፡ ግልፅ እና ቀጥተኛ በሆነ አንቀፅ ።

  • @semharmulugeta7769

    @semharmulugeta7769

    7 ай бұрын

    John 1 (WEB) - ዮሃንስ 1: In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God. John 3 (WEB) - ዮሃንስ 13: No one has ascended into heaven, but he who descended out of heaven, the Son of Man, who is in heaven. John 10 (WEB) - ዮሃንስ 30: I and the Father are one." ወንድሜ ይሄ ንገር ሄደክ ኣንብብ፡ እየሱስ ኣንተ እንደምትለው ምልእክተኛ ብቻ ኣይደለም እሱም ራሱ ኣምላኽ ነው፡ እየሱስ ብቸኛ መንገድ ወደ ዘልኣለም ሂወት ነው ያለ የሱስ ሂወት የለም፡ እየሱስ ይወድሃል ልብህን ክፈትለትለት የዘልኣለም ሂወት ይሰጣሃል ተባረክ።

  • @samrawitokubay3774
    @samrawitokubay377410 ай бұрын

    Revelation 1 አማ - ራእይ 7: እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse629110 ай бұрын

    ይህ ከባድ መንፈስ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም መገሰፅ ነው

  • @TGDBANA-wv7vn

    @TGDBANA-wv7vn

    10 ай бұрын

    amen

  • @kokidan2225

    @kokidan2225

    10 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @HananHanan-wj3px

    @HananHanan-wj3px

    10 ай бұрын

    በትክክል

  • @GemechisEjeta

    @GemechisEjeta

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @kibromGideyy

    @kibromGideyy

    7 ай бұрын

    ለፕሮቴስታንት፡ ሁሉም ነገር መንፈስ ነው።

  • @fromsawako7366
    @fromsawako736610 ай бұрын

    ወይ ጉድ, ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ጉድ

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    10 ай бұрын

    @fromsawako7366፦ ጉድ አደለም እውነት ነው። ይልቅ ልብ ግዙ።

  • @rachelnegussie8981

    @rachelnegussie8981

    10 ай бұрын

    እረ ጉድ ዘንድሮ አስቱ ምኗን ነው ያቀረብሻት ጌታ ያስባት

  • @Gize7

    @Gize7

    10 ай бұрын

    😂

  • @ayacell5823

    @ayacell5823

    10 ай бұрын

    በጣም ተዎርቶ አያልቅም

  • @munaahmed5876
    @munaahmed587610 ай бұрын

    አልሀምዱላሂ ሙስሊም ለአደረገኝ አላህ

  • @fjgj2247
    @fjgj224710 ай бұрын

    ስለ እምነቱ እዉቀት አለን የምትሉ ሰዎች ኦርጅናል ወንጌል አግኝታችሁ ልታነቡ እና አዉነታዉን ልትረዱ ይገባል አሁን ያለዉ የተበረዘዉ ነዉ ትክክል ብለሻል ጀሚቲ🙏

  • @agas1974
    @agas197410 ай бұрын

    Do not interrupt Aster please! The lady has a point despite some confusing remarks!

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses759810 ай бұрын

    ጀማነሽ ይህ ክፉ መንፈስ ነዉ እግዚአብሔር ይምታዉ

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    10 ай бұрын

    ጀማነሽ ስለእውነት ቆማለች እግዚአብሔር ይዞ ስለእውነት ቆማለች

  • @berabero716

    @berabero716

    10 ай бұрын

    ​@@mazidebesay9066 ይሔ እውነት ሳይሆን ክፉ መንፈስ አስተምሮ ነው

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi517610 ай бұрын

    አዋቂ ነሽ ! ብዙ ነገሮችን አጥርተሽልኛል በእውቀት እናም አመስግንሻለሁ ጄሙየ 10Q ❤

  • @senaitayalew9740
    @senaitayalew974010 ай бұрын

    እህታችን ጀማነሽ የያዘችው እኮ የጥንት የጠዋቱን ኦርቶዶክስን ነው እኛ ብዙ የራሳችንን ነገር እረስተነዋል ይሄንንም እንድንረሳው ያስደረጉን እነማን እንዲሆኑ እናውቃለን ለማንኛውም በርቺ እህታችን ባለሽበት ባመንሽበት ፅኚ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጂ መዳኒአለም ከዚህ ክፉ ዘመን ሃገራችን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን ይጠብቅሽ አሜን። 🙏🏾

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    10 ай бұрын

    ታድያ ለምን አትከተላትም ስለ ኦሮቶዶክስ ማዉራት አይጠበቅባችዉም ሰዉ ቀየረን ካላችዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ተከተላት መታቾዉ በኦሮቶዶክስ ስም አትነግዱ ተከተላት በሰዉ ነዉ በቀየረ ነዉ የምትከተሉት እንደይ አንሰማቹም እኛ

  • @Solomonabay
    @Solomonabay10 ай бұрын

    ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ፈጣሪ ነው ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይክበር ይመስገን።

  • @zd9022

    @zd9022

    10 ай бұрын

    ኢየሱስ ነብይ ናቸው ባካችሁ ሰውን አታምልኩ እውነት ነው የተናገርችው አንድ ጥያቃ አለኝ ኢየሱሰ ከመጣቱ በፊት ማን ነበር የሚያመልኩት የበፊቶቹ አጀብ ነው የእናንተ ነገር

  • @Eyob797

    @Eyob797

    10 ай бұрын

    እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በፈለፈለው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ግን በስሙ የሚያጭበረብረው ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው ወንበዴው ዲያብሎስ ነው።

  • @kalkidannegash5021
    @kalkidannegash502110 ай бұрын

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አባት ሆይ ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት አስበን ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅር ይለን ዘንድ አማልጂን አሳስቢል ልባችን አይምሮዋችን ከፍቶል እባክሽ እናቴ 💔 🙏😭🙏💔😭🙏😭💔

  • @mekiafeker6961

    @mekiafeker6961

    10 ай бұрын

    የለበሰቺዉ ነጠላ እራሱ ጫፍ ላይ ያለዉ የግብረ ሶደማዊያን ባንድራ ነዉ

  • @bethlehemabebe2324
    @bethlehemabebe232410 ай бұрын

    ጀሙቲ የእህተ ማርያም ታላቅ እህት😌

  • @hirutadnewbersoma421
    @hirutadnewbersoma4218 ай бұрын

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”

  • @merieyob6828
    @merieyob682810 ай бұрын

    ምንግዜም ቸርነትህ እና ምህረትህ ያስገርመኛ የድንግል ማርያም ልጂ አቤቱ ማስተዋልን ስጠን 😭😭😭😭

  • @nebiyuwube3836

    @nebiyuwube3836

    10 ай бұрын

    አትፍሩ ጌታ ኢየሱስን አስቲ በስሙ ጥሩት

  • @kiyaethipoha3148

    @kiyaethipoha3148

    10 ай бұрын

    ​@@nebiyuwube3836ምን አደረገች አዎ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነትክ ትግስትክ ይገርመኛል አዎ ጌታ ሆይ ማራናታ😢 አንተ የድንግል ማርያም ስም ስለጠራች ምን አስደነገጠክ አንተ የአውሬው መንፈስ አለብክ መሰለኝ ራአይ ዮሐንስ 10.11.12...አንብበው

  • @meselechmereta8124

    @meselechmereta8124

    10 ай бұрын

    ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 35 መልአኩም መልሶ እንድህ አላት መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ሐይል ይፀልልሻል ስለዝህም ደግሞ ከአንቺ የሚወለደዉ ቅዱሱ የእግዚአብሄር ልጅ ይባላል ማስረጃችን መጽሀፍ ቅዱስ ይሁን በማሪያም ማህጸን ተጸንሶ ብወለድም የእግዝአብሄር ልጅ ተብሉዋል ማስረጃችን የእግዝአብሄር ቃል ነዉ ለነፍስ ዕዉቀት መጽሀፍ ቅዱስን ያንብቡ ቃሌ እግዝአብሄር ነፍስ ያለ ዕዉቀት ልትሆን አይገባትም ይላል

  • @tsedeytube5093
    @tsedeytube509310 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠን

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz739510 ай бұрын

    ፈጣሪ አንድ ነው ፈጣሪ ሁለት ሶስት የሌለው አንድ ነው ፡ የሁሉ መጠጊያ ነው ፡ አይወልድም አይወለድም ፡ ለሱም አምሳያም ቢጤም የለውም ፡ የሻውን ሰሪ ነው ፡ የበላይም የበታችም አጋርም አጋዥም የለውም ፡ የፍጡር ባህሪ የሌለው ፡ ስልጣኑም እውቀቱም በሰማይ በምድር በጥልቅ የሰፋ ፡ እውቀቱን የሰው አእምሮ እውቀት የማይደርስበት ፡ የልእልና እና የቸርነት ባለቤት አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ። ይሄ ሁሉ ጭቅጭቅ እና ረብሻ መደናበር ፈጣሪ ማን እንደሆነ ስለጠፋቸው ነው ፡ ሲሰቅሉተ ሲያወርዱት ሲነክሩት ሲያመጡት ሲወስዱት መከራቸውን የሚበሉት ።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta524810 ай бұрын

    አስቴር ስለ ፕሮግራሞችሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ🙏 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም የምኮራበት ሃይማኖት ነው🙏 አስቱ በደንብ አስተውለሽ አንቢቢው ከዚህ መፅሐፍ ውጪ የሚቀንስ የሚጨምር ሳይሆን የሚለው ከዚህ ከትንቢት መፅሐፍ ከተፃፉ ቃሎች አንዳች ቢያጎድል ነው ስለ ዮሐንስ ራዕይ ትንቢቶች እንጂ ከመፅሐፎቹ አይደለም : ዮሐንስ ራእይ 22: 18-19 🙏

  • @begenayeantuyezimare9974
    @begenayeantuyezimare997410 ай бұрын

    የዘመኑ ነብያቶች ከ እየሱስ ክርስቶስ ጋር በስልክ እያወራን ነው ሲሉዋችሁ አሜንንን፡፡ ብሎ የሚቀበል ትውልድ፡፡ ከእየሱስ ጋር በ አካል ተደባደብኩ ስትባሉ አሜን የሚል ትውልድ፡፡፡ ባለበት ሀገር ፡- በዛሬው ውይይት ላይ ለማሾፍም ለመናገርም አቅሙም ድፍረቱም ባልኖረን ነበር፡- ግን ሰውን ለመተቸት ሁሌም ደፋር ነን፡- ግን የያዝነውን መጻፍ ቅዱስ በፍርሃት እና በእምነት ብናነበው ኖሩ አሁን ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ምን እደሆነ ገብቶን በፈራን ነበር፡- ሁሌ ሰው ላይ ከምናሾፍ ወደ እራሳችን ተመልሰን ነስሃ ገብተን ለጥሪው እንዘጋጅ

  • @kukutilove

    @kukutilove

    10 ай бұрын

    ትክክል

  • @natanaelt8543

    @natanaelt8543

    10 ай бұрын

    All the madness you mentioned doesn’t make this fairytale REAL. This is another level madness

  • @user-dl6yx5xn5u

    @user-dl6yx5xn5u

    10 ай бұрын

    ነው ግን ግራ አጋባችሁን የቱን እንከተል በመሃልቀረንኮ

  • @natanaelt8543

    @natanaelt8543

    10 ай бұрын

    @@user-dl6yx5xn5u Follow Jesus through the word of God, ask Holy Spirt to enlighten his words and read. Ayzoh/ sh

  • @Gize7

    @Gize7

    10 ай бұрын

    ስልክ ? 😂😂😂 አቤቱ ማረን

  • @dontworry4430
    @dontworry443010 ай бұрын

    የድንግል ማራይም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልሳቹ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe710010 ай бұрын

    ወይ አስቴርዬ አሁን ቢያስቀና ቢያስቀና የዝች ሰብሳቢ ያጣች እብድ አኗኗር ያስቀናሻል፡፡ልቦና ይስጣት አቤቱ ፈጣሩ እውነትም ትዕግስቱ ብዙ ነው፡፡

  • @user-yh3nm8fr4c
    @user-yh3nm8fr4c9 ай бұрын

    አቤት ጌታ ኢየሱስ ስትመጣ እንዴት ታዝን የናዝሬቱ ኢየሱስ ያድናል ተመለሺ ንሰሀ ግቡና ተመለሱ ጌታ መሀሪ ነዉ!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p10 ай бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣማ የሄ ሁሉ አመጽና ከፋት ድራሹ ይጠፋ ነበር እየሱስ ሆይ ና ማራናታ 🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::

  • @dashetesfaye7054

    @dashetesfaye7054

    10 ай бұрын

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! 🙏🙏🙏

  • @Azahel294

    @Azahel294

    10 ай бұрын

    ​@@dashetesfaye7054ንስሐ ገብተሻል❓❓❓

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    10 ай бұрын

    @user-wr1if7p፦ እግዚአብሔር መጥቷል። በአካልም ተገልጧል። የመጣው ግን ለምሕረት አደለም ለፍርድ ነው። ሰማይና ምድርን ለማሳለፍ፡ እንክርዳድና ገለባውን በእሳት ለማቃጠል፡ ስንዴውንም ወደ ጎተራ ለማስገባት ነው። ይህ የሚሆነው እየተፈጸመበ ባለው የእግዚአብሔር መቅሰፍት እና ቅጣት ነው። በዚያን ጊዜ እስካሁንም ያልሆነ ወደፊትም የማይሆን መከራ ይሆናል የተባለው ቃል እየተፈጸመ መሆኑን አስተውሊ።

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    10 ай бұрын

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነዉ። አልፋና ኦሜጋ ነዉ ።

  • @user-hc4um5oq6s

    @user-hc4um5oq6s

    10 ай бұрын

    ​@@Azahel294የእኔም ጥያቄ ነው ??

  • @yirgshalula157
    @yirgshalula15710 ай бұрын

    I'm proud of being Orthodox

  • @MezegebTslot

    @MezegebTslot

    10 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤

  • @user-qo3ps1hu6o
    @user-qo3ps1hu6o6 ай бұрын

    ወይዘሮ አስቴር ማርያም የጌታ እናት መሆኗን ከአመንሽ እንዴት አታማልድም ትያለሽ በደንብ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ የሰኔ ጎለጎታ አንብቢ ልጇ ቃልኪዳን የገባላትን ታገኝዋለሽ በትንሺ አትሸወጅ እገዛብሄር እውነቱን ይምራሽ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው ዘመድኩንን ይዘዝብሸ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh236810 ай бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ እኔ ከ38ንተኛው ደቂቃ በኋላ ማየት አልቻልኩም መለኮት ሲሰደብ መስማት በራሱ ትልቅ ሀጥያት ስለሆነ😭😭😭😭😭

  • @aestheticlife_090
    @aestheticlife_09010 ай бұрын

    Aster-you should let your guests express ideas without being interrupted! She couldn’t express her ideas without being cut and distracted! You can ask any question or speak for your beliefs, but you should let others speak and wait for your turn!

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy8 ай бұрын

    ኤልያስ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረ ነቢይ እሳት ከሰማይ ወርዶ መሠዊያውን እስከምያቃጥል ድረስ ፀሎቱ የተስማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው ተመልሶ የሚመጣው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ በእልፍ አእላፋት መላእክት ታጅቦ በዓለም ልፈርድ ያመኑትን የእርሱ የሆኑት ልውስድ ነው

  • @REDWANSHAFI
    @REDWANSHAFI7 ай бұрын

    የክርስትናና የአይሁድ ሀይማኖት የክርስቶስን ማንንነት በሁለት ፅንፍ የካዱ ሀይማኖቶች ናቸው አላህ ይቅር የበላቸውና ክርስቲያኖች ከሰውነት አውጥተው ጌታ ይሉታል ጌታ ማለት ምን ማለት ነው?አይሁዶች ደግሞ ከሀዲ ነው ይላቸዋል

  • @Luna23official
    @Luna23official10 ай бұрын

    ጀማነሽ ቆንጆ ስታሳዝን ምን ኣስነክተዋት ይሆን እንዲህ የዞረባት ጌታ እየሱስ በምህረቱ ያስብሽ ወደ እውነቱ ይምራሽ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @mekonnenmengistu7332
    @mekonnenmengistu733210 ай бұрын

    " የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤" (የማቴዎስ ወንጌል 24:30)

  • @sitootas
    @sitootas10 ай бұрын

    የሐዋሪያት ሥራ 10፥38 እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሐዋርያት ሥራ 2፡36 2፥36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።

  • @genetkersie739
    @genetkersie73910 ай бұрын

    "፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤" (የሐዋርያት ሥራ 10: 38)

  • @hayatoumer5008
    @hayatoumer500810 ай бұрын

    መብረቅ ከምስራቅ ወጥቶ እስከ ምእራብ እንደሚታይ የሰዉ ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናል።ማቴ24:27 Lord have mercy on us, it’s eminent that the second coming of Jesus is closer than ever, but we who hope to see him will definitely see him. Let alone us (who are saved by his own grace alone so that there will be no የበቃ/ያልበቃ፥ የሚያበቃ እግዚአብሔር ስለሆነ)የ ወጉት እንኳን ያዩታል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!

  • @face5019

    @face5019

    10 ай бұрын

    ጥሩ ግን እንደዚህ ቃል በቃል በመጠበቅ ከሆነ እየሱስ እያበራ ሲወርድ ናሳ ከሚልክዌይ የመጣ ተወርዋሪ ኮከብ ነው ብሎ መግለጫ እንደሚሰጥ ማሰብም ያስፈልጋል ምክንያቱም መምጣቱን ቢቢሲ ወይም አልጀዚራ ሰበር ዜና ተብሎ አይዘግቡትም።የሃይማኖት መሪዎችም በሥልጣንና በዘር እየተጣሉ እነሱ መምጣቱን ይነግሩኛል ብሎ ሰውን ማመንም በዚህ ዘመን አያዋጣም።እየሱስ ከሌሊቱ 6 ሰዓት በእስራኤል ከሰማይ እያበራ ቢወርድ አብዛኛው ሰው ቤቱን ቆልፎ ፊልሙን እያየ ነው ወይም ተኝቷል።በዚያ ሰዓት ሌላ ሃገር ላይ ደግሞ ከቀኑ 10 ሰዓት ሆኖ ሰራተኛው ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ቢሮ ውስጥ ተቀምጦ ከማናጀሩ የመጣለትን ሥራ ቀልቡን ይወስድበታል። ሲጠቃለል አመጣጡ መንፈሳዊ ነው እንጂ በትንቢት ቃል በቃል የተነገረውን ካልተፈጸመ ማለት ትንቢትን አለማወቅ ነው።የተነገረው ራሱ ቃል በቃል በመጠበቅ ቢሆን ኖሮማ ከማርያም የመወለዱን ትንቢት ያነበቡ የምኩራብ ተከታዮች ሁሉ በሄሮድስ ዘመን መወለዱን ባወቁ ነበር። ታሪክ ራሱን እንዳይደግም ታሪክን እንወቅ።

  • @hayatoumer5008

    @hayatoumer5008

    10 ай бұрын

    @@face5019 The Bible is written for us for enlightenment not for confusion.ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች የተ ባለዉ ቃል በቃል ነበር ። የተፈፀመዉም እንደዛዉ።don’t confuse things that are clearly written and I recommend you you to read the whole chapter of Mathew 24 as it says 30 የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤. You can’t make the Bible fit your narrative but your idea should fit it to the Bible otherwise it’s called heresy!!! Additional verses if you are interested1ተሰ4 :13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን። 14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን። 14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 15 በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ 17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።

  • @mulunehayele434

    @mulunehayele434

    10 ай бұрын

    እናቲ ትርጓሜውን ሳያውቁ ቅዱስ ቃሉን በጭንጫ ላይ ዘሩት።መድህን አለም ሲመጣ በታላቅ ክብር ነው።እንደ ትላንትናው እምንጋፋው አይደለም።የወጉት ያዩታል የተባለው የዚያኔ የወጉትን አይደለም እነሱማ እኮ የዚያኑ ቀን በጸጋው ዳኑ።የወጉት የተባልት የሐዋርያቶችን፤የአባቶችን፤የሊቃውንትን፤የመምህራንን ትምህርት ትተው በዚህ አለም ፍቅር ተነድፈው በዝሙት በሴሰኝነት፤በዝሙት፤በስግብግብነት በክፋት፤ በግብረሰዶም ልምምድ'በዘረኝነት፤የታመመ የማይጠይቁ የታረዘ የማያለብሱ፤የተራበ የማያበሉ ስግብግብ ጨካኞች በባእድ አምልኮ የተያዙ'ሌላውን የሚያስቱ፤በምንፍቅናን የተያዙ ወዘተርፈ በዓለም ከፉ ሥራ ከፍተው ያሉትን ነው።አስተውሉ።

  • @hayatoumer5008

    @hayatoumer5008

    10 ай бұрын

    @@mulunehayele434 I definitely agree with you!

  • @gelaadaz2515

    @gelaadaz2515

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንቺ ሀያት!

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f10 ай бұрын

    አይይይ ጀማነሸም አስቴርም እህተማርያም,,,,,,,,,ሁላችሁም እግዚአብሔርን ትወዱታላችሁ ግን እኛጋ ከመምጣታችሁ በፊት በርዝግት አድርጋችሁ በሡባኤ ጠይቁ እና ደፈር ብላችሁ ስበኩ ብልፅግናን ከማምለክ ምድሪቷን ትታደጓታላችሁ ማርያም ትሁናችሀኹ ከሠው ወገን እሷና እሷ ብቻ እመብርሐን ንጉሱን ወልዳ ስታበቃ አቤት ትዕግስቷ የጌታዬ እናት ስምሽን ስጠራ ውስጤ በሀሴት ሞላ

  • @danilgizawdani1244

    @danilgizawdani1244

    10 ай бұрын

    ምኑ ነው የምትቆጣጠረው ልክ ነሽ

  • @meselufeleke70
    @meselufeleke7010 ай бұрын

    ልቦናችሁን ያብራላችሁ!!!

  • @user-or4wf1gd8g
    @user-or4wf1gd8g10 ай бұрын

    ሁለት እብድ ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን 😂😂😂

  • @Meronfentahun0913
    @Meronfentahun091310 ай бұрын

    ሱብሀነላህ አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ጥራት ይገባህ: ያሻህን ሰሪ ብቻህን ቀሪ,እሱ ያልተፈጠረ እሱ ሁሉን የፈጠረ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa553310 ай бұрын

    ግን በጤናዋ ይሆን እንደዚህ የምትሆነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @Gize7

    @Gize7

    10 ай бұрын

    😂

  • @webet2273
    @webet227310 ай бұрын

    አሱቱ ሁለታቹ አልተመጣጠናቹም አቺ ስዉን እያስብሽነዉ የምታወሪው ጀማነሽ ደግሞ ያመነችበትን ያለይሉታነዉ ነዉ ያስረዳችዉ እምነቷን ሳየዉ በደካማዉ አእምሮዬ በጣም ሚስጥር የመግለፅ ችሎታ አላት እዉነት ነዉ ስሚያዳምጥ በቀናነት ካስብነዉ ወጌልነዉ የሰበከችዉ አስቱ ደሞ እደአክሮባቲስት ትገለባበጫለሽ እደዉም ግራ ያጋባሽኝ አቺነሽ ❤❤❤

Келесі