አርቲስት አያልነህ ሙላቱ እና ፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ በማን ከማን ከመሳይ ጋር/Ayalneh Mulatu & Adugna Worku Interview Man ke Man

Ойын-сауық

Пікірлер: 12

  • @ambaw1004
    @ambaw100410 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ እያለኝ የተከታተልኩት ልክ እንድ ቡና ጥዑም የሆነ ዝግጅት ነዉ ። ጋሽ አያልነህ ሙላቱ እና ፕ/ሮ አዱኛ ወርቁ ትልቅ ክብር አለኝ ።

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali21355 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ በጣም ነው ምወደው በተለይ #መለያየት #ሞት #ነው የሚል ቪድዮአቸውን በጣም ነው ማስታውሰው መቸም አልረሳውም አላህ እድሜ እና ጤና ያስጥልኝ

  • @beategnatube1591
    @beategnatube15915 жыл бұрын

    መሣይ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ተመችቶኛል ሠላም ያገሬ ልጆች subscribe በማድረግ ቤተኛችን ይሁኑ

  • @ebabu8698
    @ebabu86985 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል የዛሬው እንተርቪው

  • @mulugetagebre9406
    @mulugetagebre94065 жыл бұрын

    ዋው ሁለት ታላላቅ ሰዎችና አርኪ ውይይት ነበር ፡፡

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein93715 жыл бұрын

    ፕ/ሮ አዱኛ ወርቁ ግጥማቸዉ 😘😘😘😘😘

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged10115 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ ትልቅ ሰው ነዎት ያክብርዎት

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u5 жыл бұрын

    ትምክተኝነት ጋሽ እንወድሃለን ምርጥ የወገን አለኝታ

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u5 жыл бұрын

    መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ እንወድሃለን

  • @ethipia369
    @ethipia3695 жыл бұрын

    ጋሽ አያልነህ እውነተኛ ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰዎች ያለፈውን ጥሩ የሰሩ ሰዎችን አያስታውሱም አንተ ግን ስለሰዎች ጥሩ ነገርን ተናገርህ ።

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh3265 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መሳይ ለሃገርና ለወገን የሰሩትን ጋብዝልን እንደ ሃይለማርያም አይነት በቁሙ የምተና ዉሸታም አታምጣብን

  • @yilgo3196
    @yilgo31965 жыл бұрын

    Aye gasha ayalneh sentun set tyater astemralehu eyalk setamaget aye ethiopia yeseralesh sayhon achberbari yemenorebet hager

Келесі