በተመጣጣ ዋጋ የቀረቡ የሀበሻ ልብሶች እስከ ዋጋቸው Ethiopian traditional clothes with their price ይደውሉ ያሉበት ቦታ እንልካለን

Пікірлер: 27

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja42959 күн бұрын

    የራስቨ ሰውነት ቆጆ ነውአቺ ላይ ያምራሉ ❤❤

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash19798 күн бұрын

    ሰላም መአዚ እህቴ ሀሳቤን አልሰረዝሁትም እደውልልሻለሁ የምትሰሪያቸው ስራዎችሽ በጣም ያምራል ዋጋሽ ያልተጋነነ❤❤❤❤❤

  • @minteminte
    @minteminte9 күн бұрын

    የኔ ውድ ሺ አመት ኑሪልኛ የኔ ቆንጆ በጣም ነውየምወድሺ መአዛ ከልባቹህ ነው የሚትሰሩት እግዚአብሔር እጃቹህ ይባርክ እወዳቹህአለው ውድ የአገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድድድድ?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatraditionalclose

    @meazatraditionalclose

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ thank you so much

  • @KelemworkFanta
    @KelemworkFanta5 күн бұрын

    የንግስት ሳባ ጥበቡ ዋጋ አልተገለፀም ብናዉቀዉ በተረፈ ምርጥ ነዉ ያየነዉ በርቱ

  • @menbereabebe8035
    @menbereabebe80358 күн бұрын

    በጣም ሽክሽክ ነው ወጠር ተደርጎ ከተሰራ እፈልጋለሁ

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye54426 күн бұрын

    ምአዚዬ በርች የኔ ወርቅ❤

  • @samsom1388
    @samsom13889 күн бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @meazatraditionalclose

    @meazatraditionalclose

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤ amen

  • @amsalugerlie1279
    @amsalugerlie12796 күн бұрын

    ማዛ ልዪ ሰው ስራሽ በጣም ይመቸኛል

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x5 күн бұрын

    ከምር ያምራል ልምረጥና ትሰሪልኛለሽ መአዚ እጂሽ ይባረክ

  • @meazatraditionalclose

    @meazatraditionalclose

    15 сағат бұрын

    Amen thank you

  • @user-xj2tx8xy2s
    @user-xj2tx8xy2s4 күн бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles66305 күн бұрын

    የትነዉ

  • @nutube8793
    @nutube87934 күн бұрын

    አ.አ መላኪያው ስንት ነው

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b9 күн бұрын

    የለበሸውን እፈልገው ነበር

  • @etagegnet6376
    @etagegnet63767 күн бұрын

    የት ነው የምናገኛችሁ ????😊

  • @user-zc1qt4ky2n
    @user-zc1qt4ky2n5 күн бұрын

    መአዚዬ ልብስ ፈልጌ ነበር

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde1469 күн бұрын

    አድራሻ የት ነው

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash19798 күн бұрын

    ሌላደሞ መአዚ ቴሌግራም አለሽ ?

  • @meazatraditionalclose

    @meazatraditionalclose

    6 күн бұрын

    0918785872 awo bezih silk telegram lay awurign

  • @JemaneshSheferaw
    @JemaneshSheferaw5 күн бұрын

    ስልክሽን አታነሽም በምን እናገኝሻለን?

  • @meazatraditionalclose

    @meazatraditionalclose

    15 сағат бұрын

    0918785872 call me

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa97188 күн бұрын

    Bichw yamrael

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b9 күн бұрын

    419 እፈልግ ነበር

Келесі