🔴በህይወቴ አዲስ ነገር ተፈጠረ ልንገራችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀበሻ ቀሚስ ተሰርቶ አልቆላቼው 15,000-32,000 ተመልከቱ

በህይወቴ አዲስ ነገር ተፈጠረ ለዛ ጠፋው ለመጀመሪያ ጊዜ ሀበሻ ቀሚስ እስከ ዋጋቼው ተመልከቱ

Пікірлер: 94

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotubeАй бұрын

    ኢትዬ ሳባ ጥበብ +251969066071 wahatssap telegram viber cell me❤

  • @Habeshwit

    @Habeshwit

    Ай бұрын

    Gobiz Sabiy berchi ❤❤❤❤❤❤

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    Ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏🏼👍​@@Habeshwit

  • @monali2071

    @monali2071

    Ай бұрын

    ጋቢ አሳይን እስከነዋጋው

  • @Tybatube
    @TybatubeАй бұрын

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6cАй бұрын

    በጣም ውድ ነው ሆሆሆ ደሀ በቃ የአበሻ ልብስ አይለብስም ማለት ነው😢

  • @hawwaadries3582

    @hawwaadries3582

    Ай бұрын

    በአይናችን እየለበሥን በኖር ነዉጅ። ከባድነዉ 😢😢😢1ነጠላ 15 22 ያረቢ አገራችን ወደየት እየወጣችነዉ

  • @hayaatnasraddiin5546

    @hayaatnasraddiin5546

    Ай бұрын

    አረ ሙለቷል ለከእደዝህ አይንት አሰራሩምደዛይንም ከሱስትሸ እሰከ አረትሸ እነኚህ ቅማኛሁነዉነዉ እራሰሸ ሂደሸምግዛት ትችያለሸ

  • @hawwaadries3582

    @hawwaadries3582

    Ай бұрын

    @@hayaatnasraddiin5546 ❤❤❤❤

  • @TehetnaAbebe

    @TehetnaAbebe

    24 күн бұрын

    በጣም 😢😢😢

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455Ай бұрын

    አብዛህኛዉ ከሀገር ዉጪ ያለነዉ ስለምንጠልብ እኮ ነዉ ምንዛሬዉን አይተዉ ነዉ እጅ እንደዚህ አይሸጥም

  • @user-bf5ks6mg5y

    @user-bf5ks6mg5y

    Ай бұрын

    Adis abeba betam rikash new 😅😅😅 hoo

  • @fentaye9663

    @fentaye9663

    Ай бұрын

    ግን በጣም ዉድ ነዉ ዋገዋ የምር ደሞ ቅናሽ ነዉ እኔስደትን ስለማቀዉ ትላለቸ እ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6zАй бұрын

    ሳባ ዱባይ መጥተሽ ክፈች ሱቅ እዚህ እማይረባ ይሸጣሉ በዛላይ ዋጋዉ ሰማይ ነዉ በነገራችን ላይ ሀበሻ ቀሚስ ጠቅላላ መስቀል ነዉ ሙስሊሙም እድለብስ መስቀል ያለበት አታብዙ

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7cАй бұрын

    የፈረስ ልብስ የመሰለ ደግሞ ዋጋው ከልብሽ ነው?

  • @user-xr6jq5lc1k
    @user-xr6jq5lc1kАй бұрын

    በጣም ዉድነዉ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305Ай бұрын

    ኦኦኦኦ የዋጋው ነገር በጣም ርኮሶል ሳባ😂 በዚህ አይንት ድህ ገዝቶ መልበሰ አይችልም ሲመኙ መኖር ብቻ😔

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye21 күн бұрын

    ጀግና ነሽ የአረብ ሴት እንደዝህ ጀግና ስኮን ደስ ይለኛል

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lcАй бұрын

    ውድ ነው ሆድዬ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582Ай бұрын

    የቀሚሥ አለቃ አልሽዉ 😂😂😂😂 ሀብታሙን ያብዛልሽ ሣባየ እኛሥ አንችለዉም በአይናችን እየለብሥን እንኖራለን❤❤❤እደምንም ብየ 1ብገዛ መቸም። በሥሥት እለብሠዉ አይመሥለኝም 😂😂😂😂😂

  • @rt2874
    @rt2874Ай бұрын

    በጣም በጣም ደስ የሚል ስራ እኔ ከካናዳ ነኝ ያንችን ሳለብስ እዳያልፋኝ እሯሯጣለሁ በርቺ በጣም ጥሩ አገላለጽ❤❤❤❤❤❤

  • @salem4086
    @salem4086Ай бұрын

    የሚገርመኝ የሀገረ ገንዘብ እንድ ረከስ?

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha33023 күн бұрын

    መጠነኛ ዋጋ የለሽም የምታሳይን ሁሉ በጣም ውድ ነው የኔ ቆንጆ❤

  • @FiromeAmen
    @FiromeAmenАй бұрын

    ቤተሰብ ሁኑኝ በናታችሁ😢❤

  • @seada3990
    @seada3990Ай бұрын

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @lamlamyoutube7721
    @lamlamyoutube7721Ай бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር በተረፈ በርች

  • @meram123
    @meram123Ай бұрын

    ሠላም ሠላም ዋው ደስ ይላል እናመሠግናለን አትጥፊ ተሎ ተሎ ነይ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7pАй бұрын

    ያምራል በጣም በርቺ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6uАй бұрын

    ሳባ እንደምነሽ። በጣም ሰፊ ያልሆነ ያልተሰፋ ትሸጫለሽ?

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379Ай бұрын

    ጠፍተሽ ጠፍተሽ ብቅ ትያለሽ እዴመስከረም ወፍ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meram123

    @meram123

    Ай бұрын

    😂😂😂 በጣም

  • @Tubesenitube
    @TubesenitubeАй бұрын

    ሳብዬኔ ጀግና❤❤❤❤ በርቺ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663Ай бұрын

    እኳን ሰላም መጣሽ የኔ ጀግና ግን ቻናልሽን አደከምሽኛ እኔ ስመጣ እገዛለዉ ልመጣ ትሽ ነዉ የቀረኛ ስደዉልልሽ እድታነሽ እሽ አሳቢቲ በተረፈ የኔ በቸ እኔ የጎደር በጂን ነዉ እምፈልገዉ ቀዩን በጣም እወደዋለዉ አገሪቸን ሰላም ያግልን

  • @avshalomhanoch1066
    @avshalomhanoch1066Ай бұрын

    ሰላም የት ነው ያለሽው?

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6cАй бұрын

    አይ ሳባ በጣም ተለውጠሻል

  • @FiromeAmen

    @FiromeAmen

    Ай бұрын

    የኔ ውድ ቤተሰብ ሁኒኝ

  • @user-ez9qt6yt6c

    @user-ez9qt6yt6c

    Ай бұрын

    @@FiromeAmen እሽ እማ ቤተሰብ ሆንኩኝ ግን ቨድዮ ስሪበት እሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gfАй бұрын

    አስርጋቢ ፈልጌነበር ስንት ብርነው⁉️⁉️ሰላም በርች

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2qАй бұрын

    ወይ ጉድ ከ15,30ሺ ማነዉ የሚገዛው እረረ ተዉ እዘኑ ለህዝቡ አሁን የእኔ ቤጤ ዳሀ ለመግዛት ብታሰብ እንዲት ነው የምትለብሰው ደግሞ እኮ ለቤተክርስቲያን አይህንም ጥለቱ ትልቅነቱ ጥልፉ ትልቅነቱ ለምንድነው እንዲህ የምታደርጉ ግን ተገዝቶ ቤተክርስቲያን ካልተሳለሙበተሰ ካልቆርቡበት ምን ዋጋ አለው እና እባካቹሁ ዋገውን ቀንሱላቸው ዳግም ስትሰሩ ጥለቱንም ጥልፉንም ትንሽ መለያ ብቻ ነው ማድርግ ያለባቹሁ

  • @fs-ul9tv

    @fs-ul9tv

    Ай бұрын

    30 የተባለውን ጉድ አልሰማሻትም 😂😂😂

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3fАй бұрын

    ብዛቱ ማሳ አላህ ነው

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ewАй бұрын

    ሳይሰራ ከምታሳይን ይልቅ ተሰርቶ ያለቀ ካለ እሱ ነው እሚሻሻሸው ሳይሰራ ለመምረጥ ትንሽ ከባድ ነው ሳባዬ

  • @mekat7003
    @mekat7003Ай бұрын

    መስቀል ነው ሁሉም

  • @user-yk6bo6gy2e
    @user-yk6bo6gy2eАй бұрын

    በጣም ትእዛዝ ታበዢያልሽ።

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4wАй бұрын

    ዋዉ 🙏❤🙏👍👍👍👍👍👍

  • @hayu684
    @hayu684Ай бұрын

    በሀበሻ ሽመና የሚሰሩ ናቸው ወይ

  • @letinabeyene4252
    @letinabeyene4252Ай бұрын

    Sabiye konjo lbs alesh esti orange werkama kalesh asyi

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4oАй бұрын

    በርች ታስረክቢለሽ እዴ በብዛት

  • @ameyoutube3711
    @ameyoutube3711Ай бұрын

    ከ10 ሺ በታች የለም 😮😮😮

  • @meymunatube
    @meymunatubeАй бұрын

    ሰላም ሳባ የወሎ ቀሚስ ካለሽ ሁለት ቀሚስ ለኢድ እብናት አድርሽልኝ እስኪ

  • @SabaEthiotube

    @SabaEthiotube

    Ай бұрын

    0969066071

  • @nurazubayer9365
    @nurazubayer9365Ай бұрын

    አረ ሳባ ዋሳብ አትመልሺም ወይ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dgАй бұрын

    ባዪለበስስ 24 ሺ ሆ

  • @InnocentMicroscope-cv2qo
    @InnocentMicroscope-cv2qoАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርጠፋሺ❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121Ай бұрын

    ሳቢ❤ በጣም ቆንጆ ነው ያምራል😍🙏

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    Ай бұрын

    😎

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenaberaАй бұрын

    ትክክል እኔ ተሸዉጃለሁ

  • @user-yk6bo6gy2e
    @user-yk6bo6gy2eАй бұрын

    አምሰለት ስለላለበስችው ነው ስላሳ ሁለት ሺ የሆነው።ነጋዴዎች አብዳችሆል ።

  • @madi2644
    @madi2644Ай бұрын

    ሰላምናችሁ፡፡ጠፋሽኮ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664Ай бұрын

    ሳይሰራ ስት ነው

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5rАй бұрын

    ሳባ አሜሪካን አገር ለመላክ መላኪያው ስንት ነው? እንደ ኮመንት አንዳንዱ ያገር ልብስ ሬንቦ የሚመስል ድብልቅልቅ ያለ ጥበብ እባካችሁ ከለር ምረጡ ከኛ ጋር አይሄድም 😳 አትቀየሙኝ እህቴ :: 🙏

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes921920 күн бұрын

    የወንዶች ድዛይን የለም,,

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3uАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wawwaw9545
    @wawwaw9545Ай бұрын

    የልጆች 7 እና 11 አመት ስንት ነው

  • @user-ii4gy2cz9n
    @user-ii4gy2cz9nАй бұрын

    እር ዝም በይ ሺሮሜዳ አለ እዳቅማቸው ሆሆሆ ውድ ነው

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tlАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotgairl1513
    @haymanotgairl1513Ай бұрын

    Hi

  • @ladiajaeger3504
    @ladiajaeger3504Ай бұрын

    Tesefeto new weys Sayesefa new wagaw

  • @user-xj2tx8xy2s
    @user-xj2tx8xy2s12 күн бұрын

    ❤❤🎉

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3fАй бұрын

    እስኪ አዳድስ ቀሚስ ስጭን ከወደድሽን❤❤❤ በርች

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193Ай бұрын

    ሳብየ አውቅለሁ

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340Ай бұрын

    WWooWW❤❤❤❤

  • @selamselam2215
    @selamselam2215Ай бұрын

    ❤❤Woooow

  • @samriykinfe1505
    @samriykinfe150515 күн бұрын

    Leanhiy Lemazz Endemih Emtasayewin cod No- kuter Betesehiw

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g10 күн бұрын

    Sabaye berchi jegena ene benatesh memare efelegalew yemenorew wechi new ena ethiopia selememexa y addis ababa lij negh yete new memare yemechelew please❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072Ай бұрын

    የገበሬ። መሬት የሚገዛ ብር ልብስ ገዚች ምለበስዉ መቼ አብዱኩና😂

  • @tube-di1so

    @tube-di1so

    Ай бұрын

    ❤😂😂

  • @user-bg5dn6yx9j

    @user-bg5dn6yx9j

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @etho826

    @etho826

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 እውነት ነው

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    3 күн бұрын

    የተመታሺ😂😂😂

  • @marymariya8855
    @marymariya8855Ай бұрын

    እባክሺ ሣብየ ኤሞ አይሠራልኝ አለ በምን ላግኝሺ ጋይት ለቤተሠብ ልዘዚሺ እማ

  • @bekelechYouTub
    @bekelechYouTubАй бұрын

    Leba bexam Leba nesh. qoshash

  • @user-yk6bo6gy2e
    @user-yk6bo6gy2eАй бұрын

    ተለክፈሻል እንዴ ቡሰላሳ ሁለት ሺ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6uАй бұрын

    ሳባ 10000 ያልሽውን እና 13 እና 16 ያልሽወረን

  • @afri_20
    @afri_20Ай бұрын

    የሙስሊም የለም

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6sАй бұрын

    ሳውዲ ታመጫለሽ ወይ?????መስቀል የሌለው ለሙስሊም የሚሆን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde14616 күн бұрын

    $$$$$$$$

  • @user-wk2ik9lw1c
    @user-wk2ik9lw1cАй бұрын

    አች ግን ትልቅ ሴት ሆንሽ😢

  • @fatumara3244

    @fatumara3244

    Ай бұрын

    እና ምንለማለት ፈልገሽነው ሆ ስለራሳ እራሳ ታቃለች ሰው ለማሸማቀቅ የማትሆኑት የለም ቅማላም

  • @GenteSofe

    @GenteSofe

    Ай бұрын

    ሰዉ እያደገ እጅ አያነሰ ይሄዳል እደ እሷ ለወሬሽ ግዜ የላትም ጀግናአ የስራ ሰዉ ናት ወሬኛ

  • @user-yk6bo6gy2e
    @user-yk6bo6gy2eАй бұрын

    ምንም ተሰደሽ የኖርሽ አትመስሊም።በጣም ትግጪያለሽ።

  • @etho826
    @etho826Ай бұрын

    በጣምምምምምምምም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነውውውውውውውውውውውው

Келесі