መዐዛ ጥበብ

መዐዛ ጥበብ

መዐዛ ጥበብ
👉 ለሰርግ
👉 ለመልስ
👉 ለቀለበት
👉 ለክርስትና
👉 ለልደት እንዱሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ውብ የሆኑ የሐበሻ ባህላዊ ልብሶችን በዘመናዊ መልክ እናዘጋጃለን ።

አድራሻችን: ጎንደር አራዳ ፊት ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፣ መቻል የገበያ ማዕከል ቁጥር 38
Contact us 💁‍♀ @meaza23
💁🏼‍♀️ @merytek2
💁‍♀ 0918785872
💁🏼‍♀️ 0918182521
💁🏼‍♀️ 0942858140

መዓዛ ጥበብ

መዓዛ ጥበብ

Пікірлер

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4n17 сағат бұрын

    ዋው በጣም ያማምራሉ

  • @KasechLiben
    @KasechLibenКүн бұрын

    yet new yalew?

  • @KasechLiben
    @KasechLibenКүн бұрын

    yet new?

  • @meazatraditionalclose
    @meazatraditionalcloseКүн бұрын

    Gonder

  • @GdhhdheHehhrhe-uv1zv
    @GdhhdheHehhrhe-uv1zvКүн бұрын

    adrasse

  • @meazatraditionalclose
    @meazatraditionalcloseКүн бұрын

    ለማዘዝ ይደውሉ 0918785872

  • @etagegnet6376
    @etagegnet637620 сағат бұрын

    በጣም ያምራሉ የት አካባቢ ነሽ ??

  • @MulaZewude
    @MulaZewudeКүн бұрын

    Hi minew silk atmelshm😮😮😮

  • @Hayat-md6zt
    @Hayat-md6ztКүн бұрын

    ለሙስሊም ?

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru70412 күн бұрын

    ጥለቶቹ በጣም ያምራሉ። በርች የኔ ዉድ❤️🥰

  • @etagegnet6376
    @etagegnet63762 күн бұрын

    ዋው ያምራል ስንት ነው እኔ እፈልጋለሁ❤❤❤

  • @etagegnet6376
    @etagegnet63763 күн бұрын

    እጅህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash19795 күн бұрын

    መአዚ ይሄን ልብስ የግድ ታለብሽኛለሽ?????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash19795 күн бұрын

    መአዚ የንን የጠየቅሁሽን አልተውሁትም ቴሌግራም ላይ ሀይ በይኝና አድ አድርጊኝ ቲክቶክ ላይ ያለውን ሰርች ስለው እቢ አለኝ

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash19795 күн бұрын

    ዋው መአዚ ትለያለሽ እጅሽን ይባርከው

  • @user-si1ph1lc4w
    @user-si1ph1lc4w6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @anewmuslim6038
    @anewmuslim60386 күн бұрын

    በሜትር ነው ወይስ ??ከነሙሉ ወጭው ስንት ነው

  • @anewmuslim6038
    @anewmuslim60386 күн бұрын

    ገበሩስ ስንት ነው

  • @jejawanagie6919
    @jejawanagie69196 күн бұрын

    Good

  • @lifeat2401
    @lifeat24017 күн бұрын

    ቆይ ከለር ልምረጥና አዝሻለሁ ዋጋውን ስለምትጽፊ ጥሩ ነው ሰው ቶሎ ያዝሻል

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash19797 күн бұрын

    መአዚ ትየለሽ ጥበቡን ከምንጩ የሚማምረውንሰርገ የሚያሳምሩት እነዚያ ተደብቀው የሚበላውን የሚጠጣውን የሚያዘጋጁ ቤተሰቦች ናቸው

  • @babeylave6187
    @babeylave61877 күн бұрын

    Fêtel kemis teletun bé derja serteshe asdememne

  • @meazatraditionalclose
    @meazatraditionalclose7 күн бұрын

    Thank you

  • @tru1614
    @tru16148 күн бұрын

    ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @alem3455
    @alem34559 күн бұрын

    ❤❤❤ በዚህ ክለረ ሰማያዊ አለ እፈልጋለሁ

  • @asterwoldeab8339
    @asterwoldeab83399 күн бұрын

    Hi how much is it

  • @user-ln2pp5fj5g
    @user-ln2pp5fj5g9 күн бұрын

    የት ነው ውድ

  • @kudusanmehari3052
    @kudusanmehari305210 күн бұрын

    Hi Meaza do you use viber so I can call you.

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g10 күн бұрын

    Berchi arif new xelet becha yeshexal ende aderashashes yete new wede

  • @FazalShaikh-cc1mn
    @FazalShaikh-cc1mn10 күн бұрын

    ❤❤❤❤قمه الجمال والروعه ❤❤❤❤❤

  • @nutube8793
    @nutube879311 күн бұрын

    አ.አ መላኪያው ስንት ነው

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage553211 күн бұрын

    እህቴ ልብሶቹን ለማሳየት ከሆነ ገዢ የሚፈልገው አክትሽን ሳይሆን ልብሱን ለማየት ስለሆነ እረጋ ብለሽ ልብሱን አሳይ። በአንድ ልብስ የምታጠፊውን ጊዜ 10 ልብስም ታሳይበታለሽ። ብዙ ቆንጆ ልብሶች እንዳሉ ስለሚታይ ለብሰችም ይሁን በብትን ልብሱን አሳይ።

  • @user-xj2tx8xy2s
    @user-xj2tx8xy2s12 күн бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @KelemworkFanta
    @KelemworkFanta12 күн бұрын

    የንግስት ሳባ ጥበቡ ዋጋ አልተገለፀም ብናዉቀዉ በተረፈ ምርጥ ነዉ ያየነዉ በርቱ

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540Күн бұрын

    16,000 ብር ብላ አስቀምጣለች እኮ

  • @user-zc1qt4ky2n
    @user-zc1qt4ky2n12 күн бұрын

    መአዚዬ ልብስ ፈልጌ ነበር

  • @JemaneshSheferaw
    @JemaneshSheferaw12 күн бұрын

    ስልክሽን አታነሽም በምን እናገኝሻለን?

  • @meazatraditionalclose
    @meazatraditionalclose7 күн бұрын

    0918785872 call me

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles663012 күн бұрын

    የትነዉ

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x12 күн бұрын

    ከምር ያምራል ልምረጥና ትሰሪልኛለሽ መአዚ እጂሽ ይባረክ

  • @meazatraditionalclose
    @meazatraditionalclose7 күн бұрын

    Amen thank you

  • @hannaamare3434
    @hannaamare343412 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow

  • @user-nu3eb6rs6q
    @user-nu3eb6rs6q13 күн бұрын

    Yet gebten megzat inchilaken

  • @RhstieGhrmay
    @RhstieGhrmay13 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @senayetayalaw
    @senayetayalaw13 күн бұрын

    እጅግ ያምራሉ

  • @senayetayalaw
    @senayetayalaw13 күн бұрын

    አድራሻሽን ቀደምብለሽ ተናገሪ ውዷ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar819213 күн бұрын

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar819213 күн бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-qr7om2eb8p
    @user-qr7om2eb8p13 күн бұрын

    ዋጋው

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye544213 күн бұрын

    በጣም ያምራል ማዓዚዬ❤ የመጀመርያው በጣም ያምራል ጎንደረኛውን ትክሻውን በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ እፈልገው አለው😊

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye544213 күн бұрын

    ምአዚዬ በርች የኔ ወርቅ❤

  • @amsalugerlie1279
    @amsalugerlie127913 күн бұрын

    ማዛ ልዪ ሰው ስራሽ በጣም ይመቸኛል

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn154013 күн бұрын

    ይህንን ልብስ ላሰራ እፈልጋለሁ

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn154013 күн бұрын

    ይህንን ልብስ ላሰራ እፈልጋለሁ

  • @user-dn6nb1rx2j
    @user-dn6nb1rx2j14 күн бұрын

    ስልክ ቁጥርሽን

  • @sirgutricotta6932
    @sirgutricotta693214 күн бұрын

    ሰላም መአዛ በጣም የሚያማምሩ የሽፎን ጨርቆች አሳይተውናል እናመሰግናለን, እኔ የምጠይቀው ከዚህ የተለየ ስፌት ወጣ ያለ ሽንሽን የሌለዉ ብዙ ያልሰፋ እና ያረዘመ እንደ ⶳንጥላ ቅድ በገበር ሊሰፋ አይችልም? ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ