በተክለ ሥላሴ ስም የተለገሰ ነፍስ ይማር ምገባ 1/11/2016 ዓ.ም emama zinash | Zeki Tube

Ойын-сауық

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 5

  • @mametohem7990
    @mametohem799029 күн бұрын

    ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ ነፍስ ይማር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767329 күн бұрын

    ነብስ ይማር እነ ዘኪም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Saraloue
    @Saraloue28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay550328 күн бұрын

    ሰላም ዘካርያስ ለማማ ዝናሽ ምታደርገው በጎ ስራህን በጣም ነው ማደንቅህ ግን አንድ ትልቅ ስህተት እያረክ ነው ሳይታወቅህ ሰዎችን እያመጣህ ለማማ ዝናሽ የውሸት ህልም አየን እያሉ የምታቀርባቸው ሰዎች እሳቸው ከልባቸው ከሀቃቸው ነው ሚፈቱት ተጠንቀቅ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር እንዳትጣላ ንሰሀ ግባበት 🙏

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉❤

Келесі