//በሻይ ሰዓት// "ለጠኔ የቀረበ ረሀብ እኔ እና ብስራት ሱራፌልን ጨመደደን በልተን እንሩጥ ተባባልን..." //ዲጄ ኪንግስተን//ቅዳሜን ከሰአት//

Ойын-сауық

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 302

  • @HosannaMediaa
    @HosannaMediaaАй бұрын

    ወንድ ልጅ ለእምነቱና ለሰው እንደዚህ ክብር ሲኖረው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat6818Ай бұрын

    ያኔ ታምራት ደስታ የአረፈ ጊዜ ሰርጉን በመሰረዝ ጓደኝነቱን ያሳየ ምርጥ ሰው

  • @endalechasemare1670

    @endalechasemare1670

    Ай бұрын

    ግን ሰዎች ጤና አተናል ልበል ግን😢 ጸጌ ምን አለች ከመቅየቀ ዉጭ🙄

  • @user-ck3pp3yt6m
    @user-ck3pp3yt6mАй бұрын

    ደስ ብሎኝ ያየሁት ሳልጠግበው ያለቀብኝ ፕሮግራም👌 ያራዳ ልጅ ማለት እንዲህ ነው ሙሉ ሰው የምታከብረው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @marmar803

    @marmar803

    26 күн бұрын

    😂😂

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462Ай бұрын

    ዮኒን እሚተካ ጋዜጠኛ የለም የኔ ሩሩህ ዲጄ ኪንግስተን ሂወትህ ይባረክ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ጨዋ ሰው❤🙏

  • @mabellemd4462

    @mabellemd4462

    Ай бұрын

    @@user-uw8ri9ld8n ማንን ነው😅😅😅

  • @user-kw7so3zg8n
    @user-kw7so3zg8nАй бұрын

    ወንድ ልጅ እንዲ በእምነቱ ሲጠነክር ደስ ይላል እመቤቴ ትጠብቅ

  • @user-if2ti4jq1p
    @user-if2ti4jq1pАй бұрын

    ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር እና ፍቅር ስላለህ እኛም ላንተ ክብር እና ፍቅር አለን እግዚያብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd29 күн бұрын

    ሚስቱን የገለፀበት አንደበት ሀይሜኖትህን ማክበርህ ❤ መታደል ነው ተባረክ በርካታ❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1eАй бұрын

    እመቤቴ ትጠብቅልህ ልጆችህን ለማርያም ፍቅር ያለው ሰው እንዴት የታደለ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742Ай бұрын

    ሰላም!!ኪንጎ፤የዋህ፣ቅን፣ቀልጣፋ ነው።ከየዋህነቱ የተነሣ፣የልጄ ጓደኛ ስለነበረ ባንድ ወቅት እኔ ተጨማሪ ደም ያስፈልጋል ስለተባለ፣ደም ሊለግሰኝ የመጣ ቅን ወጣት ነው።ሰላም!!ክፍሌ አደራ_ከሲያትል፣ዋሽንግተን።

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244Ай бұрын

    DJ ምርጥ ሰው የእመቤቴ ወዳጅ❤ እፀገነት ግን አረ አላስ ነው የሆንሽው አንቺ ነሽ ቃለ-መጠይቅ እየተደረገልሽ የመሰለኝ🙄🤔አረ ማዳመጥን ሰው ተናግሮ ሲጨርስ መናገርን ከስራ ባልደረባሽ ዮኒ ተማሪ የኔ ትሁት ሰው አክባሪ ዮኒ🙏🙌

  • @temabrand3382
    @temabrand3382Ай бұрын

    ዮናስ አደኛ አዳማጭ የሚረዳ ምርጥሰው እግዳውም አንደኛ ንግግሩ ማራኬ በርቱ ሴቷ አዳምጭ ❤❤❤

  • @alemayehukabithyemer5191
    @alemayehukabithyemer5191Ай бұрын

    እጅግ ደስ የሚል ሰዉ ነዉ አሁንም እመቤቴ አንተንም ቤተሰብህን አብዝታ ትባርካችሁ

  • @kiyasara1534
    @kiyasara1534Ай бұрын

    ብዙ ኢንተርቪዎች አይቻለው እንደዚ ልጅ ኢንተርቪው ግን አንደበተ ርቱ ሀይማኖቱን አክባሪ አመስጋኝ ሰው አይቼ አላውቅም የምቶዳት አናትህ እመብርሀን ቤትህን ስራህን ትባርከው የመንገድህ መሪ ትሁንልክ

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bxАй бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ስዉ በተለይ ደግሞ ስለ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ስታነሳ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኔ በስደት ስኖር ሳልጠራት አልዉልም ❤❤❤❤❤

  • @nohelove2126
    @nohelove21267 күн бұрын

    ድንቅ እርጋታ የሻይ ሰአት እንደዚህ አጥሮብኝ አያዉቅም ።ንግግርክ ቃላት አጠቃቀምክ አንደበትክ እንደ ልጅ ጣፍጦ ሚሰማ ነዉ ።

  • @eliasalex6243
    @eliasalex6243Ай бұрын

    ኪንጎ በድጋሚ ወይም በሌላ በረዥም ጊዜ ይቅረብልን፤ ፀጊ ደሞ ብቻውን ሙሉ ፕሮግራም መስራት ከሚችል ምርጥ ሰው ጋር በተደጋጋሚ ጣልቃ አየገባሽ የምር ያበሳጭ ነበር። እናመሰግናለን እንዲህ ያለ የሚየጠግብ ሰው በማቅረባቹ❤❤❤ebs

  • @Adueta
    @AduetaАй бұрын

    የኔ ጌታ የምትወዳት እመብርሃን ልጆችህን በቀሚሷ ሸፍና ታሳድግልህ❤

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Ай бұрын

    😂😂 አረ ክባድ 😂😂

  • @amanawit1598
    @amanawit1598Ай бұрын

    ጠያቂዋ ደም ታፈላለች ምን እንዲ ያደርጋታል ወንዶቹ በተረጋጉበት ሰአት

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3vАй бұрын

    አንተ እድለኛ የእመቤቴ ልጅ ዘመንህን ሁሉ እስከመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክልህ እመቤቴ ማርያም በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ 😇😇😇😇😍

  • @themane9894
    @themane9894Ай бұрын

    ኪንጎ ይገርምሃል በጣም ገረመኝ በህሪህ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር አስቀድመህ ስትናገር ለሰው ልጅ ያለህ ከበሪታ በጣም ተደሰትኩኝ በስራህ ሁሉም የሚስማማበት ድንቅ ነው አቀራረብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እነ ዬኒ አሪፍ ሰው አቀረባችሁ thanks

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400Ай бұрын

    ፀጊ ተረጋጊ አንቺ እኮ ጠያቂ ነሽ 😊

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294Ай бұрын

    ያረዳ ልጅ ፈሱ መድሀኒት ነው አቦ ይመችክ የነ ታዴ እና የብሬ ጀማዎች የሌለ ይመቹኛል በጊዜ ነው ያወቁበት እነሱ ሂወታቸውን ቀይረው ለብዙ ወጣቶች መቀየር ጥሩ ደረጃ መድረስ ምክንያት ስለሆኑ ይመቹኛል እንኳን ለ25ተኛ አመት ስለበቃችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    አርቦሾች = [ጀማዎች]

  • @user-pq7fo8yf9y
    @user-pq7fo8yf9y18 күн бұрын

    ኪንግ ግብረ ገብ ያለው እመቤታችን የሚወድ ፕሮግራሙን ባግባቡ የሚሰራ የሰው መውደድ ያለው ያራዳ ልጅ ነው 💞💞💞

  • @wendwesenfikre7062
    @wendwesenfikre7062Ай бұрын

    በጣም የምወድህ በምክንያት ነወ ኪንጎዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ከነ ቤተሰቦችህ የምትወዳት ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ወንድም።

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399Ай бұрын

    በስመአም መነፅርህን ስላወለክ እናመሰግናለን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796Ай бұрын

    የምትወዳት እመብርሀን ከፊትህ ትቅደም በሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123Ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እምነትህ ጥንካሬህ ትህትናህ አራድነትህ አቦ ምችት ይበልህ

  • @fitawrari307
    @fitawrari307Ай бұрын

    እኔ እንዲህ አልጠበቁህም ነበር የልጅ አዎቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161Ай бұрын

    ሁላችሁም ተባረኩ።ደስ የሚል ኘሮግራም ሲያልቅ የተናደድኩበት ምናለ በቀጠሉ ያልኩበት።ስለእናታችን ስላወራ ለመስማት የተጣደፍኩበት ልዩ ዝግጅት።ብቻ በጣም ደስ የሚል ነው።ለመጀመርያ ግዜ ነው ቁጭ ብዬ የጨረሰኩት🙏🙏🙏ተባረኩ።

  • @Davidm127
    @Davidm127Ай бұрын

    King ተደምጦ የማይጠገብ ተገልጦም የማያልቅ መፀሀፍ አይነት ነህ በቃ አንደበተ ሪቱ የአራዳ ልጅ ትለያለህ ደጋግሜ አየሁት ዋው የሚያመሳስለን እኔም እናቴ ሞታብኛለች እናቴ ድንግል ማሪያምን ባንተ ልክ እወዳታለሁ መፀናኛዬ ስለሆነች የማይጠገብ ቅዳሜን ከሰዓት ዛሬ ልዩ ነው

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11Ай бұрын

    አነጋገሩ ስርአቱ ደስ ይላል🔥🔥🔥

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo27 күн бұрын

    ደስ የሚል ልጅ ዮኒዬ ደግሞ ምርጥ አዳማጭ ፀጊ ደግሞ ወረፋ ጠብቂ ከፈረሱ ጋሪዉ የሚባል አባባል አታስታዉሽና

  • @user-mv5nv5jy9n
    @user-mv5nv5jy9nАй бұрын

    ደስ ሲል በጌታ ስረአቱ አወራሮ በስማም እንድህም አይነት ሰው አለዴ❤❤❤

  • @hanaeshetu
    @hanaeshetuАй бұрын

    ፀጊ አንዳንድ የሰው ሀሳብ አስጨርሺ እባክሽ

  • @HumayunFarid-jg1dk
    @HumayunFarid-jg1dkАй бұрын

    ❤❤❤❤ፀዲማ ዛሬ ቅማ ነው የገባችው😅😅 ቅዥቅዥ አልሽሳ😮😮😮😮

  • @tigibiz9774

    @tigibiz9774

    Ай бұрын

    Geez, leave her alone guys, they are having a fun conversation.

  • @liduofficial6305

    @liduofficial6305

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @HappyCroquet-xx4rn

    @HappyCroquet-xx4rn

    Ай бұрын

    Ayblme

  • @Martaethio363
    @Martaethio363Ай бұрын

    ኪንግስተን ዲጄ ኪንግስተን የሚለዉን በጣም ነበር የምወደዉ ትዳር ፈላጊ ትዳር ፈላጊ 💃ጭራሮ ጭራሮ ወይኔ ዘጠናዎቹ ቀዉጢ ነበር የምናረገዉ በሬዲዮ ብንመለስ ወደኋላ 😣 እና ኪንጎ በጣም ስነስርዓት ያለዉ ልጅ ነዉ በየቦታዉ አይገኝ በየሚዲያዉ ሚስቱ ደሞ ስታምር ❤love you 90`s oll

  • @user-qw4yq3bn3b
    @user-qw4yq3bn3bАй бұрын

    ፀጊ ኝነው እድል እየሰጠሽ አየሩን ያዝሽው

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822Ай бұрын

    ፀጊ አላሶራ አልሽዉ በሰላም ነዉ ?

  • @solomonmekonnen-nd9xe
    @solomonmekonnen-nd9xeАй бұрын

    ኪጎ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abiy3408
    @abiy3408Ай бұрын

    DJ Kingston, I love watching interviews and have seen many, but you are truly amazing. Your discipline, personality, and ability to handle your audience are remarkable. May God bless you and your family. I thoroughly enjoyed your interview. ABIY.

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837Ай бұрын

    ፅገነት ርባክሽ አንዳንዴ እድምጨ ዩኔ በጣድንቅሰው ሴወራ ያስጨረሳል

  • @user-cs9kp8fv2e

    @user-cs9kp8fv2e

    Ай бұрын

    ምነው ሌላ ቃል ጠፉ አያሰብንና እያስተዋልን አስተያየት ወይም ብንገስፅ

  • @hahu3881
    @hahu3881Ай бұрын

    I really enjoyed this interview! Best of luck and God bless your kind heart Dj.K! ❤

  • @tzitab8961
    @tzitab8961Ай бұрын

    ለምድነዉ ሃሳባቸዉን ሳይጨርሱ አፍአፉን የምትሉቸዉ በተለይ ፅጌ

  • @roserose5889
    @roserose5889Ай бұрын

    ኪንግየ ስወድህ ማርያምን ስለምትወዳት በጣም ነው ምወድህ አብሶ የታምራት ደስታ ሲሞት❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989Ай бұрын

    ምነው ባላለቀ እያልኩ የጨረስኩት የመጀመሪያ እንተሪቪ ነው የምር ዲጄ ክንግስተን በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ ከከርቼሌው የሚለው ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ቀጥልበት እመብረሀን ስራህን ትባርክልህ

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1sАй бұрын

    ፀግዬ ዮኔ በአጠቃላዬ ስላማቹ ይብዛ የዛሪው የሻዬ ስአት ምርጥ ስው ከመ መለሳ ማብራራቱ ምርጥ ስው።እደዚህ አይነቱን ቆምነገረያ ጋብዛቹ እወዳቹአለው ከመዳም ቅመም

  • @mulalove0106
    @mulalove0106Ай бұрын

    ማርያምን❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238Ай бұрын

    ❤❤❤ ኪንጎ ምንም ማድረግ አይቻልም ተሰድጄ ነው የጠፋውም ምሳዬን ሁሌም ከናንተ ጋር ነበረ የምበላው ማለቴ በሬድዮ ከከርቸሌው Happy birthday Happy birthday ኬኩ ታርዷል ወይ የትዬለሌ ናፍቆኛል ስላየውክ ደስ ብሎኛል ዲጄ ኪንግስተን ❤

  • @yeabserabelete5751
    @yeabserabelete5751Ай бұрын

    ካንተ ብዙ ተማርኩ ከብዙዎቹ አንዱ አመስጋኝነትህን ነው

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mqАй бұрын

    አረ በድጋሚ አቅርቡልን ምርጥ ሰው ነው ዲጂ ኪንግ 🙏👍👍

  • @hannanebyou6143
    @hannanebyou6143Ай бұрын

    እግዚአብሔር የባርክህ

  • @Magi_koo
    @Magi_kooАй бұрын

    ኩንጎዬ አባቴ ትለያለሕ የውስጥሕ መልካምነት መልክሕ ሑኖ አየሑሕ በየደቂቃው በሑሉም ነገር ማመስገን ማክበር አየሑልሕ ይጨምርልሕ 🙏

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9zАй бұрын

    ኪንኮን ሳይ ታምራት ደስታን እና ማዲንጎን አስታውሳለሁ በተለይ ስለ ማዲ ሁሌ ያወራል

  • @geleelove
    @geleelove27 күн бұрын

    ❤በጣም ደስ የሚል ልጅ ኪንጎ ፈጣሪ ልጆችክን ቤተሰብክን ይጠብቅልክ❤የአራዳ ባንዲራ ነክ❤

  • @hailehayil514
    @hailehayil514Ай бұрын

    Tebarek Kingston emebrehanen endewededek egziyabher yiwededih

  • @Yiheyis-rp7fe
    @Yiheyis-rp7feАй бұрын

    Kingo much respect bro

  • @Mydream1212
    @Mydream1212Ай бұрын

    ኪንጎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ስወድህ ለእምነትህ እና ለሰዉ ያለህ ፍቅር ይለያል

  • @MimiMamo-nd9nd
    @MimiMamo-nd9ndАй бұрын

    Wow God bless you more ❤❤❤❤

  • @user-yp6se5iz5h
    @user-yp6se5iz5hАй бұрын

    ወይኔ ከከቸለዉ እማርሳቸዉ ታሪኮች ነበርዉ አቤት ላጲስ ስያነበዉ አይርሳኝም❤❤

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177Ай бұрын

    ❤❤❤God blees Ure family and u❤

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7iАй бұрын

    Egezaberi yasadegelik 🙏🙏🙏👍

  • @user-sk8iw8rq1w
    @user-sk8iw8rq1wАй бұрын

    ይመችሸ ወድሜ

  • @mahilatteref6617
    @mahilatteref6617Ай бұрын

    sewe akebari senemegebar kenenet ayewah be emenetu tekara yemeberehal lji anet lay ayew bebezu tebarekelegn ❤

  • @BirhanMelesse
    @BirhanMelesseАй бұрын

    በጣም ነው የማደንቅህ የምውድህ

  • @user-sq5jd3ck8q
    @user-sq5jd3ck8qАй бұрын

    Tsegi be disciplined please....have respect for your audience

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm14 күн бұрын

    So, wow, the most interesting show so far❤,

  • @sabamersha4902
    @sabamersha4902Ай бұрын

    ዛሬ ምርጥ ስው መጣ ማርያም❤❤❤❤

  • @themane9894
    @themane9894Ай бұрын

    ኪንጎ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MuleUsa1219
    @MuleUsa121927 күн бұрын

    በ መልካም ቤተሰብ ውስጥ ያደክ ድንቅ ሰው Dj kingston

  • @tube-jv8pw
    @tube-jv8pwАй бұрын

    እመቤቴን የያዘ ምን ይኦናል

  • @Mar-EshetNegesse
    @Mar-EshetNegesseАй бұрын

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ……እግዚአብሔር መልካም ነው ……

  • @Yared542
    @Yared542Ай бұрын

    Kingo man brother mereteye yarada lij yemechesh selamesh yebeza 😊

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @ያሬድብሌስድ

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637Ай бұрын

    Emebirhan Keri gizehenem tebarkeleh.❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @ነፃነትእሸቱ

  • @sheraton023
    @sheraton023Ай бұрын

    big up to dj kingo

  • @aaysy6092
    @aaysy6092Ай бұрын

    በጣም የሚገርመኝ የማደቀው ሥለከርቸሌው የሚአነበው። ሥወደው አነባበቡ ስወደው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd29 күн бұрын

    ፀግሽ ረጋበይ ❤ ጥሩ ነው❤

  • @birukbahaylu2938
    @birukbahaylu2938Ай бұрын

    ደስ ብሎኝል ስላየውክ ኪንግ

  • @aynalemabebe1351
    @aynalemabebe1351Ай бұрын

    Wow DJ kengo

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098Ай бұрын

    please ask him about his dereads

  • @lilyassefa200
    @lilyassefa200Ай бұрын

    What a considered come to Berkeley Kingston bro

  • @Destavich
    @DestavichАй бұрын

    ድንቅ ልጅ!

  • @hiwothabte6725
    @hiwothabte6725Ай бұрын

    ውይ ደስ ሲል❤

  • @EliasSamuel-gr9fh
    @EliasSamuel-gr9fh27 күн бұрын

    Kingo , መልካም ሰው

  • @makis1623
    @makis1623Ай бұрын

    ደስ ሲል ❤❤❤

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163Ай бұрын

    ፀጊ አታሶሪም በመሀል ጥልቅ ትያለሽ 😡😡

  • @haniasmare6130
    @haniasmare6130Ай бұрын

    ሴቷ አላስወራ አልሽ እኮ ሰዐቱን ለእንግዳ መስጠት ያስፈልጋል አንች ከፈለግሽ ፕሮግራም ይዘሽ ለብቻሽ አውሪ

  • @lidiya727
    @lidiya727Ай бұрын

    ጨዋ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @robeltilahun-kv7tm
    @robeltilahun-kv7tmАй бұрын

    kingo ምርጥ ሰው

  • @djsura8407
    @djsura8407Ай бұрын

    King we love u ❤🎉

  • @EyuelMelaku-il1we
    @EyuelMelaku-il1weАй бұрын

    ዋዉ ኪንጎ እንደዚህ አይነት ሰዉ አትመስለኝም ነበር

  • @Amanuel-dx6qi
    @Amanuel-dx6qiАй бұрын

    ፀጊ እባክሽ ፕሮግራሙን አታበላሽው

  • @wondemagegneyirga3690

    @wondemagegneyirga3690

    Ай бұрын

    Min aregechi tsegi ?

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ወንድማገኝይርጋ ​@@wondemagegneyirga3690

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainmentАй бұрын

    ያራዳ ልጅ PRO MAX…🔥🔥

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271Ай бұрын

    ተው ግን ሰወችን ጀጅ አታድርጉ ጥቁር መነፀር እድሜ..... የምትሉ ሰወች, መላክቶች interview ቢደረጉ እንኳን አቃቂር የምናወጣ ነው የሚመስል እራሳችን ማየት አይሻልም... ብዙ የሚወራ ነገር ነበር በጣም አጠረ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjoАй бұрын

    ኪንጎዬ🎉🎉🎉

  • @Kumesa2024
    @Kumesa2024Ай бұрын

    ምርጥ ያራዳ ልጅ ኪንግ እደስምህ ኪንግ ::

  • @MahltGetachawi-yu8bb
    @MahltGetachawi-yu8bbАй бұрын

    Wow ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889Ай бұрын

    Kingo seyawora yuni myawora yemslal besmaeb 1 aynt demts ergata feta yalu swoch❤❤❤

  • @meronbekele2206
    @meronbekele2206Ай бұрын

    እፀገነት እባክሽ እባክሽ ዝም በይ አዳምጭ እባክሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mhАй бұрын

    ከኬርቸሌው ምርጥ ፕሮግራም

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790Ай бұрын

    ቆንጆነክ መነፅሩሸፊነክ እንኳአንአወለክ ምንሆኖነው ቤቱስጥመነፀር እያልኩነበር ጥሩ አርክ

Келесі