//በስንቱ// Besintu EP 36 "ፊት መስጠት አያስፈልግም "

Ойын-сауық

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 528

  • @behagud359
    @behagud359 Жыл бұрын

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @user-id2xm8jy7f

    @user-id2xm8jy7f

    Жыл бұрын

    Amen😢

  • @dawittadele7645

    @dawittadele7645

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tegestasras6768

    @tegestasras6768

    Жыл бұрын

    በእንተ እንዳምን እና ከፍርድ እንዳመልጥ እርዳኝ 🤲

  • @BibleTip

    @BibleTip

    Жыл бұрын

    ​@@tegestasras6768 በእግዚያብሔር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ማመን እና መጠመቅ ለበለጠ መረጃ የዮሐንስ ወንጌልን በደንብ አንብቢ ውዴ

  • @haphtom

    @haphtom

    Жыл бұрын

    ኣሜን😭🙏

  • @kalkali
    @kalkali Жыл бұрын

    ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን የሰው ሕይወት አፍራሽ 😢

  • @meretfeker4110

    @meretfeker4110

    Жыл бұрын

    Amen amen hetoch ye rasachu cheger le sew atinageru hunet hunetenga tarki new hulet godengoch neberu arbe ager abro yiseralu keza andew ye wende godenga alet keza ke godengew gaha asetewaweqeng godengew ke wende gara tinish takorarefew neber keza asetareqeng alechat ya ye set godengew wandu gaha dewelech ina lijun we'd isew asegebach ahun abro nachew gen yangew ataqim minim cheger befexer le set godengachu balachun waye godengachu atasitewewqu getan

  • @Huda19998

    @Huda19998

    Жыл бұрын

    Ameen

  • @ancientethiopia
    @ancientethiopia Жыл бұрын

    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ምርጥ ሲትኮም ድራማ ብየዋለሁ በተለይ ለባለትዳሮች አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው

  • @nejulove
    @nejulove Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🥺🥺🥺የማታ እንጄራ ይስጣችሁ❤❤ በስንቱ በራስህ አቋም አይሻልህም አባቴ😂😂

  • @moahmedlove8181

    @moahmedlove8181

    Жыл бұрын

    Weleyewa ayzosh

  • @gizachewaberaabera-vq5rs

    @gizachewaberaabera-vq5rs

    Жыл бұрын

    ተበርክ እነቴ

  • @user-ib4gh7lr6q

    @user-ib4gh7lr6q

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    Жыл бұрын

    የሰው ምክር እየሰሙ የስንቱ ኑሮ የፈረሰው😢😢😢

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Жыл бұрын

    ማነው እደኔ በስቱን የሚወድ በጣም ነው እምትመቹኝ ሁሌ ብትመጡ ደስይለኛል

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Жыл бұрын

    ማርያምን ሁሌም ማስተዋል ያለብንን ነዉ የሚያሳዩን ክበሩልን🙏

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 Жыл бұрын

    ውድ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቸ ሮመዷን ከራም ።እንኳን ለተቀደሰው ወር በሰላም አደረሰን ❤❤ የዛሬ ልዩ ነው በሳቅ ገደለን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    አይ አለማየሁ ታደስ😂😂😂 ሞኝ የመከሩት እለት ነው ተረቱ አቤት ችሎታ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተን ሳይ ነው ፈታ የምለው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍👍👍❤

  • @tibaremu1357

    @tibaremu1357

    Жыл бұрын

    በጣም እጅግ በጣም ይችላሉ❤❤❤

  • @mekdesshiferaw5162

    @mekdesshiferaw5162

    Жыл бұрын

    ደደብ

  • @user-sr2if5pj9v

    @user-sr2if5pj9v

    11 ай бұрын

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Жыл бұрын

    Best sitcom! በጣም አስተማሪ ነው በትዳራችን መሀል ሌሎች ሰዎች አናስገባ ውጣውረድ ይኖራል ሁሌም በግልፅ በመነጋገር መፍታት ይሻላል:: ጥሩ ትዳር ያላቸው ሰዎች ናቸው ጥሩ ምክር የሚሰጡት::

  • @Ebuelu
    @Ebuelu Жыл бұрын

    ዘና ነው ያደረጋችሁኝ 😂😂😂 Thank you ! መልእክቱም ግሩም ነው ።

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Жыл бұрын

    ራስ በስንቱ በጣም የምታስቀዉ ስችልበት እኮ አቤት ችሎታ ስራክ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሕ

  • @Ashenaphy
    @Ashenaphy Жыл бұрын

    Simply, one of the best episodes. We need you on the same level.

  • @user-yb6og9pc9m

    @user-yb6og9pc9m

    8 ай бұрын

    STnmio Pzzza

  • @ramadanhassan6044
    @ramadanhassan6044 Жыл бұрын

    ምርጥ መልክት ነው🙏🙏🙏❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ የበስንቱ ድራማ የሚወድ wow በርቱልኝ በጣም ቆንጆ ድራማ ነው እናመሰግናለን ዳሬኮተሮቾ እና ተዋናዮች እድሜ እና ጤና ተመኘሁላቹህ በስንቱ እና ሂሩቴዬ ስታምሩ ስወዳቹህ😘😂 💖👍💖👍💖👍💖👍💖👍💖👍💖

  • @babikaleb6737
    @babikaleb6737 Жыл бұрын

    Wow በሴ ሚገርም ትምርት ከአዝናኝጊዜ ጋር 🙏

  • @danielassefa9458
    @danielassefa9458 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት አንፍር ባል ያላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @aminatamedie

    @aminatamedie

    Жыл бұрын

    B

  • @hayatkw5976

    @hayatkw5976

    Жыл бұрын

    የኔ አለጅ ልቤን ከፍ ዝቅ ሲያደርጋት የሚውል ግንኮ ብስጭቱ እራሱ እደት እደሚያዝናናኝ የኔ ውድ ባል

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Жыл бұрын

    ሞኝ እንደ መከሩት ነው ከመጥፎ ጓደኛዬ ፈጣሪ ይጠብ ቀኝ ነው😂😂😂😁😁😁አይ በስንቱ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    በውነት እናተን አለማድነቅ አይቻልም🥰🥰👍👍👍

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Жыл бұрын

    በጣምትልቅትምርት ነው ጊታን ተባረኩ

  • @abdiworku6764
    @abdiworku676411 ай бұрын

    አለማየሁ ታደሰ አድናቂህ ነኝ፡፡ ይህ ፕሮገራም በጣም ትልቅ ቁምነገር ያለዉ ነዉ፡፡ ይህን ማህበራዊና ስነ-ልቦናዊ ህይወቱ ምስቅልቅል ያለዉን ማህበረሰብ የሚያነቃ ነዉ ብዬ አምናለሁ፡፡ ባይዘዌይ በከተማችን ብሎም በሀገራችን ፍቺ በዝቷል፡፡ አመሰግናለሁ!

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Жыл бұрын

    አሁን ይሰማል 👏👏👏

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g Жыл бұрын

    አምላክ ወረደ አሉ በስጋ በደሙ ደሞ ሞተም አሉ ያውም በፈጡሩ አምላክ ይቅር በለን ባላወቅነው ሁሉ 🙏🏽

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Жыл бұрын

    ​@@milkilion696 ያስቃልደ መናፍቅ ሙትቻ

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @ruhamanegne4143

    @ruhamanegne4143

    Жыл бұрын

    አይሁድ ነህ አይደል

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Жыл бұрын

    @@milkilion696 በማይመለከትሽ ምን ዶለሽ የእርጎ ዝብ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Жыл бұрын

    መስንቱ ውስጤ ነው አለሜ ይመቸኛል

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 Жыл бұрын

    ማነው የህን ድራማ በጉጉት የሚጠብቅ እደኔ ❤

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta8852 Жыл бұрын

    ጥሩ እይታ ነው❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Жыл бұрын

    ምርጥ ነው የዛሬው❤

  • @isacluvadiluv7953
    @isacluvadiluv7953 Жыл бұрын

    Omg love this show. Thank you so much for making my day.

  • @remlaGuragewa8503
    @remlaGuragewa8503 Жыл бұрын

    አመሠግናለው በስንቱ አሪፍ መልዕክት ነው ለገባው ሰው የኔ ባል እንዲህ እየተመከረ መጨረሻው እኔን ፈቶ ሌላ ሚስት አገባ

  • @nahommer56
    @nahommer56 Жыл бұрын

    በስንቱን የሚወድ እስቲ 😉😉😍😍😘😘

  • @ethiopiaamhara3348
    @ethiopiaamhara3348 Жыл бұрын

    የሚዝናናም የሚስተምርም ነዉ

  • @yanetwakjira7477
    @yanetwakjira7477 Жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ትማቻላችሁ

  • @amentilahun7691
    @amentilahun7691 Жыл бұрын

    I love ❤ these drama

  • @fetleworkmengistu123
    @fetleworkmengistu123 Жыл бұрын

    Good message ❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    በስንቱን ያላቹ 💝💝💝

  • @YordanosZeyede-vp6hu
    @YordanosZeyede-vp6hu Жыл бұрын

    Betam yewededkutna astemari yehone episode new ❤❤❤👍👍

  • @tube5986
    @tube5986 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰💜💜💜

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት አለው

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    ሠላም እነ በስቱ ምርጦች እንኳን ሠላም በጣችሁ ሙስሊም እህት ወድሞች እንኳን ለታላቁ ሸህ እሮመዳን አደረሣችሁ እሮመዳን ከሪም❤

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 Жыл бұрын

    Wow zarema liyu naw enamesagenaln ❤

  • @helen9673
    @helen9673 Жыл бұрын

    የዛሬዉ ደግሞ አንደኛነዉ ዋዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @faruzaethio
    @faruzaethio Жыл бұрын

    Ymegrme tmhert newo thanks so much ❤❤❤

  • @workelove3235
    @workelove3235 Жыл бұрын

    😂😂😂😂አይ በስንቱ ፣ ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን

  • @alemsabir
    @alemsabir Жыл бұрын

    የዛሬዉ ትምርት ማሻላህ

  • @melkamugezahegnmekonen7474
    @melkamugezahegnmekonen7474 Жыл бұрын

    The best episode ever

  • @ema3852
    @ema3852 Жыл бұрын

    Wow nice message

  • @mariouset142
    @mariouset142 Жыл бұрын

    አሪፍ አስተማሪነው በስንቱ ስወድህ

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere7 ай бұрын

    Bravo

  • @sosotete425
    @sosotete425 Жыл бұрын

    በሲ የኔ የደስታ ምንጭ ከምር ፈታ ነው ያረከኝ ዛሪ

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Жыл бұрын

    Besamnt adeken Enkwan ensak thank u besintu

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 Жыл бұрын

    አንደኛ ሲት ኮም 🥰

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 Жыл бұрын

    በእርግጠኝነት ይሄን የሚያዩ ባለ ትዳሮች ብዙ ቤተሰቦች ብዙ ነገር ይማሩበት። በስንቱ ላይ የምትሰሩ ሁሉ ሀገር እየገነባችሁ ነው የወደፊቷ ኢትዮጵያ እዳትፈርስ በአለት ላይ እየመሰረታኋት ነው።አዎ የተስፋይቱ ምድር በአሸዋ ላይ ምትመሰረት አይደለችምና።እናመሰግናችኋለን❤❤❤❤❤

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Жыл бұрын

    በትክክል

  • @gmoges602
    @gmoges602 Жыл бұрын

    ኢሄኛዉ ክፍል በቂ ትምህርት አለው ደስይላል

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርትነው ለባለ ትዳሮች

  • @BlackThug1998
    @BlackThug1998 Жыл бұрын

    This is hilarious. Enamesegenalen batedegmut yedeber neber.

  • @estifstefen
    @estifstefen Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኮ የሚያስተምረው። የሚገርም የትወና ብቃት ነው። ከመዝናናት ባለፈ የሚያስተላልፈው መልዕክት ገራሚ ነው። በዚህ episode ምክንያት ከሚሰቴ ጋር ስንት ነገር አወራን። 😅😅😅 በበስንቱ ውስጥ ራሴን አየዋለሁ።😂😂😂😂

  • @estifstefen

    @estifstefen

    Жыл бұрын

    @@aminunurie8311 በስንቱ ከቀልዱ ጀርባ በጣም ምስኪን እና የዋህ ነው እኮ። ያሉበት ስንፍናዎች እንዳሉ ሆነዉ ፡ ቢያነስ እንኳን ለቤተሰቡ ታማኝ ነው። ተማር ያለው ከድንጋይም ይማር የለ እንዴ። ያው ነገሮችን የምናይበት መንገድ ለመማራችን መሰረት ነው። 😀😀😀

  • @user-xf5ps8th1x

    @user-xf5ps8th1x

    Жыл бұрын

    ​@@aminunurie8311 እና እዳህያ ይውቃትዴ 😂

  • @tirhasatsebeha3863

    @tirhasatsebeha3863

    7 ай бұрын

    yes @@estifstefen

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነዉ 💝

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Жыл бұрын

    አቦ ይመቻቹ ተባረኩ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын

    አይ በስቱዬ ከረመዷን ስራ መልስ ፍታ ነዉ ያደረከኝ እያሥተማረክ እረ ይመቻችሆ በጣም አሬፍ ትምሮ አለዉ የሰዉ ምክረ መስማት ጥሮ አደለም

  • @London-Ethio
    @London-Ethio Жыл бұрын

    የዛሬው ገዳይ ነው 😂😂😂ጥቅልል ብሎ ተኛ 😂😂😂 እሰይ እንድች እዮት 👍🏾

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 Жыл бұрын

    አሌክስ በጣም ተሰጦ ያለህ ቤተሰብህ ታደለው መስኪም በጣም ጎበዝ ተዋናኝ ትስማማላችሁ ደሮ ሰራዊትና ሙላለምን ትመሱሉኛላችሁ❤

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v Жыл бұрын

    የረመዳን ስራ ድክም አድርጎኘ ነበር በስቱ ድካሜን አስረሳኘ 😃😃😀😀😃💖💓❤😘

  • @naaomiiterefa
    @naaomiiterefa3 ай бұрын

    Wow❤thanks

  • @meshking2699
    @meshking2699Ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ቀጥሉበት

  • @Sidra844
    @Sidra8448 ай бұрын

    ስወዳቹ ፡ ኑሩልኝ❤❤

  • @wisdomworkers1223
    @wisdomworkers1223 Жыл бұрын

    አይ በስንቱ ስልክ ደውሎ ነባ አስኪ ዝባቡ ጋ ካለው ቼክ አርገኝ አላለም የምር ትለያላችው በየጊዜ የምታነሱት ሃሳብ በሁሉም ቤት ያለው ነው በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችው ፈጣሪ ይባርካችው 🥰🥰🥰😍😍😍🤩🤩🤩

  • @fesdem6734
    @fesdem6734 Жыл бұрын

    wow simply the best mesky and alex

  • @user-vd8xv4iw8b
    @user-vd8xv4iw8b Жыл бұрын

    😂😂😂😂የናተ ሙዲ ለገባዉ ሠዉ በጣም ትምህሪት አለዉ በተለይ ለባለትዳሮች ሠዉ እደሁ በተቃራኒ ታልሆነ አይገባሀውም ይመቻችሁ❤❤❤

  • @Ethiopified
    @Ethiopified Жыл бұрын

    Yelehum ende, algebahum ende 😂 hilarious

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Жыл бұрын

    Wow wonderful

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ በስዬ እና ሄሩትዬ😂😂😂😂

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Жыл бұрын

    ኑሩልን ምርጥ ሲትኮም ነው

  • @ayb7524
    @ayb7524 Жыл бұрын

    የዛሬው አስተማሪ ነው

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut66938 ай бұрын

    Be Sentu yamehal ende?

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Жыл бұрын

    ወይኔ አምላኬ በሳቅ ቆሰልኩ 😅😅😅😅😂

  • @Lelenasamuel
    @Lelenasamuel Жыл бұрын

    በስንቴ ምርጥ ሰው 😅

  • @shewalemseyoum7128
    @shewalemseyoum7128 Жыл бұрын

    ' በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ😇 አይ በስንቱ😁

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Жыл бұрын

    Ayeeee besentuuuuuu edezareee demuuuuu beske new ygedelkieeee,,gen enie mulken saynuruuuu dese ayelime❤❤❤😅

  • @user-fm8og1bi3p
    @user-fm8og1bi3p Жыл бұрын

    አይ በስንቱዬ 😂አልመጣዉም እንዴ የለሁም እንዴ አላለም😅😅😅

  • @user-sr2if5pj9v
    @user-sr2if5pj9v11 ай бұрын

    ,በስዬ እንወድሀለን ቀጥልበት

  • @ShimelisDessalegn-ow8no
    @ShimelisDessalegn-ow8no Жыл бұрын

    እረ ነባ ተመችቶኛል ሁሌም ይኑር

  • @dawitdesalegn7993
    @dawitdesalegn7993 Жыл бұрын

    Emech temechtehegnal bese

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Жыл бұрын

    ዋው የባልትዳሮች ምረጥ ምክር

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Жыл бұрын

    Xiru timirt nw des yilal 👍👍👍👍

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ ደስ ይላል😂😂😂

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    አንደኛ!!!!

  • @AbulaSintu
    @AbulaSintu Жыл бұрын

    በጤና ሚኒስቴር በቴሌቪዥን መስኮት የሚተላለፉ ማንኛውም የኪነ-ጥበብ የሥራ ውጤቶች የአልኮል መጠጥ ማሳየት መከልከሉን ኢቢኤስ የዘነጋው ይመስላል። ይታሰብበት!✍️

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    እራስ በስንቱ😂😂😂❤❤❤❤

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Жыл бұрын

    ትክክል

  • @wewee6506
    @wewee6506 Жыл бұрын

    😂😂😂በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ አላለም

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Жыл бұрын

    አሁን ይሠማል

  • @user-ij3dd8dl8m
    @user-ij3dd8dl8m Жыл бұрын

    ክክክክክክ እረ ወየው በሳቅ ልሞት ነው አልመጣሁም እንደ አላለም

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዬኔ ዉድ አይዞክ ነገ ቁርስ እኔም ሰራሎ በጌታ ስም ክፉ ሚክር መልካም ሰው ያበለሻል ትዳራቻው ያበጠቦጣጣጣጣጣል

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 Жыл бұрын

    Zari kojo drama new betelai yebesentu Wanda Wende Mahone yelmedibeh

  • @mamefuns8194
    @mamefuns8194 Жыл бұрын

    ይመቻችሁ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-kg8fh3yb8j
    @user-kg8fh3yb8j8 ай бұрын

    ለባል ፍት አይሰጥም።ምንድነው ምሰጠው?አለች

  • @abebademie4350
    @abebademie4350 Жыл бұрын

    Wow❤

  • @kumiibaliyu6096
    @kumiibaliyu60968 ай бұрын

    አረ እናንተ ከምትጣሉ ፀሀይ ትባረር ሁሌ እረፍት ናት እንዴ 😘😘😘😘

  • @bekelebelete3522
    @bekelebelete3522 Жыл бұрын

    I don't know why I stop laughing 🤣 😂 😆 😅 this part is very funny 😄 Ras besntu

Келесі